-
ሞት የሚገባው ኃጢአት ሲል ምን ለማለት ነው?
Binyam TA January 21 ሞት የሚገባው ኃጢአት ሲል ምን ለማለት ነው? ፡ ይህ ሃሳብ ከወንድማችን በሌ Bele Melaku ጋር በተነሳ ውይይት ተመርኩዞ ቢዘጋጅም በሰፊው ስለጻፍኩት በሌ ቅር እንደማይለው ስለሚገባኝ ለወገኖች ጥቅም ለጥፌዋለሁ። በውንድም ቢኒያም 1/21/2020 ፤ በጥቅሉ ስንፀልይ ፣ ዮሐንስ እንደሚያስረዳን “እግዚአብሔርን እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ” ጸሎታችንን በእርግጥ ይሰማል ብሏል ፡፡ የእግዚአብሔር ፈቃድ ዋስትና…
-
የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ እንደ ቃሉ ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም Hailu Assefa ፡ “ይህ ትምህርት ከላይ አይመስለኝም ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ በቃሉ ያስረዱና?” ባሉት መሰረት እነሆ
Binyam TA December 15, 2019 · ጥያቄ/መልስ፤ ክፍል 1፤ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ እንደ ቃሉ ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም Hailu Assefa ፡ “ይህ ትምህርት ከላይ አይመስለኝም ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ በቃሉ ያስረዱና?” ባሉት መሰረት እነሆ ቃሉ “1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4፡11 ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤” ፡ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ…
-
የፍጥረት ናፍቆት የእግ/ርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል የሚለው ሀሳብ ላይ!! ፍጥረት ማነው? ፍጥረት አንበሳና በሬ፣ ሳር ዛፍ ነው? ወይስ የሰው ልጅ?
Binyam TA December 7, 2019 · ከውይይት የተጠቀሰ፤ Demis Nida #ጥያቄ፤ የፍጥረት ናፍቆት የእግ/ርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል የሚለው ሀሳብ ላይ!! ፍጥረት ማነው? ፍጥረት አንበሳና በሬ፣ ሳር ዛፍ ነው? ወይስ የሰው ልጅ???? #መልስ፤ ሰላም፤ ፍጥረት? ጌታችን ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም #ለፍጥረት #ሁሉ ስበኩ ሲል #ፍጥረትን ወክሎ የተነገረላቸውና ወንጌሉ የሚሰበኩት ለሰዎች ወይስ ለሬና ፤ዶሮ፤ አወራሪስ፤ ፈረስ…
-
IT IS FINISHED (John 19:30
TRUTH IN LOVE, Have you ever wondered… If “gospel” means “Good News”, then why do so many preach bad news all the time? It is time to look again at what we believe and get away from the futile traditions of men; we shall then be able to become more aware of the reality of…
-
በቅድሚያ መርሳት የሌለብን በማያምን ሁሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበት በፍርድ ስር እየኖረ ነው። ዮሐንስ ወንጌል 3፡18 በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል።
Binyam TA December 3, 2019 · ከውይይት የተጠቀሰ፡ Peace be unto you Bro. Willy Mac በቅድሚያ መርሳት የሌለብን በማያምን ሁሉ በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበት በፍርድ ስር እየኖረ ነው። ዮሐንስ ወንጌል 3፡18 በእርሱ የማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ፣ አሁኑኑ ተፈርዶበታል። but he that believeth not is condemned[Greek፡ to try, condemn, punish:–avenge,…
-
አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ህይወት ይዞ ሊነሳ የበለጠ ሃይል አለው።
ሞት በአንድ ሰው በኩል እንደ መጣ፣ የሙታንም ትንሣኤ በአንድ ሰው በኩል #ሆኖአልና። ሰዋች #ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ፣ እንደዚሁም ሰዎች #ሁሉ በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ፤ 21 ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል #ሆኖአልና። 22 ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ #ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 23 ነገር ግን #እያንዳንዱ #በራሱ #ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም…
-
ወንድም ጥያቄ አለኝ። በመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ሃጥያቱ አይሰረይም ይላል ተሳድቤ አለሁ እያልኩ በኩነኔ ልሞት ነው። ለዘላለም ሃጥያቴ የማይሰረይ ከሆነ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምኑ ላይ ነው ስርየት ያደረገለኝ? መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ።
ከጥያቄ/መልስ የተወሰደ። #ጥያቄ፤ ወንድም ጥያቄ አለኝ። በመጽሐፍ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስን የሰደበ ሃጥያቱ አይሰረይም ይላል ተሳድቤ አለሁ እያልኩ በኩነኔ ልሞት ነው። ለዘላለም ሃጥያቴ የማይሰረይ ከሆነ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ምኑ ላይ ነው ስርየት ያደረገለኝ? መልሱን በጉጉት እጠብቃለሁ። #መልስ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን ። በቅድሚያ በአንተ የጀመረ አይደለም ነብይና ንጉስ የሆነው ዳዊት ስይቀር በስድብ ተፈትነዋል። ቃሉ እንደሚል ለሰው ሁሉ…
-
Who’s responsible for the fall of Man God or man Part 1
Discussion quotes #1: Willy Mac, Déjà vu Bro. this feeling have familiarity to all of us, I lived through that present situation of yours before, growing up in a Christian circle and indoctrinated nations, it is understandable that it’s only natural that most God’s people feel as you do & don’t even believe that the…
-
Who’s responsible for the fall of Man God or man Part 2
Discussion quotes #2: Willy Mac To be honest with you Brother Willy I really hate to answer such a question as this one, because it’s Vanity of vanities if I didn’t tell the truth without compromised, The Lord God dose uses circumstances even the great dragon the old serpent, called the Devil, and Satan, which…
-
እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ። እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ።
Binyam TA – እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ። በወንድም ቢኒያም አለማየሁ።የእግዚአብሔር የኃላፊነት ሕጎች ፡፡ሁሉም ነገር ከእ/ር ነውን? የሁሉስ ዳኛ ማነው? ስማ! የዘላለም ፍርድ ስትል የዘመናት ፍርድ ማለትህ ነውን?የእ/ርን ፍርድ ሁለት ገፅታዎችን ማወቅ!ስማ! የዘላለም ሞት ስትል ምን ማለትህ ነው? ሞት ይሻራልና!እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺሁሉን ወደኔ እስባለሁ ፤…