Category: kingdom መንግስት

  • ናችሁ!!!

    Binyam TA is feeling blessed. January 6 at 4:03 AM · ናችሁ!!! ብርሃን ናችሁ።ብፁዓን ናችሁ። ወንድማማች ናችሁ። ጨው ናችሁ። ምስክሮች ናችሁ። ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ። ንጹሐን ናችሁ። ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁ።የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ። የመንፈስ ተስፋው ወራሾች ናችሁ። በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ የታተማችሁ ናችሁ። በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ናችሁ።በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ…

  • ሰባቱ የእግዚአብሔር መንፈሶች

    “ሰባቱ የእግዚአብሔር መንፈሶች” ከውይይት የተጠቀሰ፤ Ayu Wendimu ክፍል 1፤ ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም አዩ። እኔ መቸም በጥቅስ መወራወር አይሆንልኝም ዕንባቆም እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ጻፈው አለኝ አይደል ያለው። ውስጤ ካመጣው መጻፍ ደስ ይለኛል። ተባረክ። ትንቢተ ዕንባቆም 2፡2 እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ፦ አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ ግለጠው። እግዚአብሔር[አብ] መንፈስ ነው።…

  • የፍጥረት ናፍቆት የእግ/ርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል የሚለው ሀሳብ ላይ!! ፍጥረት ማነው? ፍጥረት አንበሳና በሬ፣ ሳር ዛፍ ነው? ወይስ የሰው ልጅ?

    Binyam TA December 7, 2019 · ከውይይት የተጠቀሰ፤ Demis Nida #ጥያቄ፤ የፍጥረት ናፍቆት የእግ/ርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃል የሚለው ሀሳብ ላይ!! ፍጥረት ማነው? ፍጥረት አንበሳና በሬ፣ ሳር ዛፍ ነው? ወይስ የሰው ልጅ???? #መልስ፤ ሰላም፤ ፍጥረት? ጌታችን ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም #ለፍጥረት #ሁሉ ስበኩ ሲል #ፍጥረትን ወክሎ የተነገረላቸውና ወንጌሉ የሚሰበኩት ለሰዎች ወይስ ለሬና ፤ዶሮ፤ አወራሪስ፤ ፈረስ…

  • Must listen they are spirit, and they are life. J. Preston Eby Audio Book Series

    Website http://www.kingdombiblestudies.org/tablecontents.htm

  • የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!!

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የተለያዩ አይነቶች መምጣት ከጥንታዊ የግሪክ ቃል በትርጉም  ውስጥ የደበዘዙና ብሎም የጠፉ ቃላቶች!!! 11/26/2019 ለእናንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ምስጢር እንድታውቁ ተሰጥታችሃል። ያስታውሱ ጌታ ለደቀመዛሙርቱ አንድ ምስጢራዊ የኮነ መንፈሳዊ ፍንጣሪን ብርሃን በቃሉ ውስጥ ያበራላቸዋል ፣ ይህን አንድ ምሳሌ ካወቁ ሁሉንም ምሳሌዎች ያውቃሉ። የማርቆስ 4/13 አላቸውም። ይህን ምሳሌ አታውቁምን? እንዴትስ ምሳሌዎችን ሁሉ ታውቃላችሁ? Do you not…

  • Greater works than Jesus?

    Discussion quotes: Binyam TA, Willy Mac ከላይ የተጻፈውን አስተውለህ ብታነበው መልካም ነበረ ብዙ ይመለስልህ ነበረ ሆኖም ለማንበብ አቅም አጥካል ለአንተ መመለስ ለአሁን ከንቱ ቢመስልም በዚህ ሁኔታህ እ/ር እየዘራብህ እንደሆነ አውቃለሁ። ቀንህ ሲደርስ ሁላችንን እዳደረገን ልብህን አባት የሚከፍትበት ቀን ይመጣል። እስከዛ ግን ገና ስለ ምልክትና ድንቅ ትጠይቃለህ የቃሉ መልስ ግልጽ ነው። ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል፥…

  • Who’s responsible for the fall of Man God or man Part 1

    Discussion quotes #1: Willy Mac, Déjà vu Bro. this feeling have familiarity to all of us, I lived through that present situation of yours before, growing up in a Christian circle and indoctrinated nations, it is understandable that it’s only natural that most God’s people feel as you do & don’t even believe that the…

  • ለአወዛጋቢ ጥያቄ በቃሉ የተሰጠ መልስ። ጥያቄ ከወንድም ማክ፤ “ፍቺ እና እንደገና ማግባት ዝሙት ነው ወይስ አይደለም?”

    ለአወዛጋቢ ጥያቄ በቃሉ የተሰጠ መልስ። ጥያቄ ከወንድም ማክ፤ “ፍቺ እና እንደገና ማግባት ዝሙት ነው ወይስ አይደለም?” መልስ ከወንድም ቢኒ።፤ ሰላም ወንድም Mak Menge በዚህ ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት ባልሻም ብዙ ወገኖች ዘንድ ሊጠራ የሚገባው እይታ ስላለ እውነቱን በእ/ር ቃል ልናየው ተገቢ እንደሆነ ስለተሰማኝ እ/ር እንደረዳኝ መጠን በቃሉ ውስጥ ላስተውለው እንደምችለው መጠን ልጻፈው። መጽሐፍ ቅዱስ በእ/ር…

  • እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ። እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ።

    Binyam TA – እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ። በወንድም ቢኒያም አለማየሁ።የእግዚአብሔር የኃላፊነት ሕጎች ፡፡ሁሉም ነገር ከእ/ር ነውን? የሁሉስ ዳኛ ማነው? ስማ! የዘላለም ፍርድ ስትል የዘመናት ፍርድ ማለትህ ነውን?የእ/ርን ፍርድ ሁለት ገፅታዎችን ማወቅ!ስማ! የዘላለም ሞት ስትል ምን ማለትህ ነው? ሞት ይሻራልና!እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል የሁለተኛው ሞትና የእሳት ባህር ፍቺሁሉን ወደኔ እስባለሁ ፤…

  • ያልገባችኝ ጥያቄ አለኝ: የእግ/ርን ድምፅ መስማት በሚለው ትንታኔህ ላይ…

    Terefe Bekele‎ to Binyam TA July 5 at 7:29 PM · ወንድም ቢኒ! የጌታ ሰላም ይብዛልህ ። ያልገባችኝ ጥያቄ አለኝ: የእግ/ርን ድምፅ መስማት በሚለው ትንታኔህ ላይ… ስለ ፋሲካ እና እዮቤልዩ የሰጠኸው ከእምነት ጋር አያይዘህ ትንታኔ ላይ እስራኤላውያን ካለማመናቸው የተነሳ ከክርስቶስ በኋላ መምጣቱን ገልፀሃል: እኔ ያልተረዳሁት የእስራኤል አለማመን የእግ/ር አጀንዳ የረቀየራል እንዴ? እኔ ስረዳው የነበረው ብሉይ ሥጋ የልለበሰ…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal