-
የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2 መነጠቁ( RAPTURE)
የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2 Filed under: Uncategorized July 28, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ! ክፍል 2በማቴ 24፡37 የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። 38 በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ 39 የጥፋት ውኃም መጥቶ…
-
የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ 1 መነጠቁ( RAPTURE)
የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ 1 Bro Bini July 25, 2011 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ አብዛኛው ሰው ዘመናዩ ከመከራው በፊት መነጠቅ(rapture) የሚለው ንድፈ ሃሳብ ከ200 መቶ ያነሰ እድሜ እንዳለው አይገነዘብም። የዚህ ጽንሰ ሃሳብ የጀመረው በ1812 በስፓኒሽ ቋንቋ የካቶሊክ እምነት ተከታይ የነበረ ሰው manuel de lacunza y diaz የተባለ በ2 መጽሐፍት እትም 900…
-
Diligence ትጋት1
ትጋት diligence 1 Filed under: ትጋት diligence July 28, 2011 ትጋት diligence መጽሐፈ ምሳሌ 12፡11 ምድሩን የሚሠራ ሰው እንጀራ ይጠግባል ለከንቱ ነገር የሚሮጥ ግን አእምሮ የጐደለው ነው። አዎን ትጋትን የሚተካ የለም! መጽሐፈ ምሳሌ 19፡15 ተግባርን መፍታት እንቅልፍን ታመጣለች፥ የታካችም ነፍስ ትራባለች። አዎን ስራን መናቅ ስትጀምር አስቸጋሪ ህይወት ለመኖር መርጥሃል ማለት ነው:: መጽሐፈ ምሳሌ 10፡4 የታካች…
-
Diligent ትጋት 2
Diligent 2 (ትጋት) Filed under: ትጋት diligence March 7, 2012 Posted on March 07, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu diligent ትጋት መጽሐፈ ምሳሌ 13፡11 በችኰላ የምትከማች ሀብት ትጐድላለች ጥቂት በጥቂት የተከማቸች ግን ትበዛለች። Prov 13፡11 Wealth gotten by vanity shall be diminished: but he that gathereth by labour shall increase. የጻድቅ ሃብት የምትከማቸው ቀስ በቀስ…
-
But one thing is needful sat at Lord feet, and hear his word የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገርነው…
But one thing is needful sat at Lord feet, and hear his word. የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገርነው… Filed under: ማደግ February 8, 2012 Posted on February 08, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu But one thing is needful sat at Lord feet, and hear his word. የሚያስፈልገው ግን አንድ ነገር ነው ከጌታ እግር አጠገብ ተቀምጦ ቃሉን መስማት…
-
Counsel ምክር
counsel ምክር February 1, 2012 Posted on February 01, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu counsel ምክር መጽሐፈ ኢዮብ 12 13 በእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ኃይል አለ ለእርሱ ምክርና ማስተዋል አለው። KJV Job 12 13 With him is wisdom and strength, he hath counsel and understanding. መጽሐፈ ኢዮብ 21 16 እነሆ፥ ሀብታቸው በእጃቸው ውስጥ አይደለምን?…
-
ፍቅር ሁሉን ይሸፍናል! LOVE COVERS ALL!
ፍቅር ሁሉን ይሸፍናል! LOVE COVERS ALL! March 1, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu Wongel Radio Posted on March 01, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu የያዕቆብ መልእክት 5 Jas 5 19 ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ማንም ከእውነት ቢስት አንዱም ቢመልሰው፥ 19 Brethren, if any of you do err from the truth, and…
-
Reconciliation vs Salvation
ድነት ወይም ደህንነት (Salvation) እርቅ Reconciliation እስከ ምን ድረስ ርቆ ይሄዳል? BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU ከብዙ ወገኖች ከኛ በፊት ከነበሩትም ሆነ በፊታችን ካሳለፋቸው ሃያላን እንዲሁም መንፈሳዊ የዱላ ቅብብሉን ከተቀበለው ከዚህ ትውልድ ጭምር የበዛ የህይወት ውሃ ወንዞች እንደ ሃያል ጅረት ሲወርዱ በማየቴ ሃሴት አደርጋለሁ። ወንዞቹም በደረሱበት ሁሉ ስለ ሚፈውሱ እና የአመፅ ፈሳሾችን ደፍቀው በመጠራረግ በማጽዳት…
-
The fruit of the Spirit የመንፈስ ፍሬ
The fruit of the Spirit የመንፈስ ፍሬ Filed under: ማደግ March 20, 2012 Posted on March 20, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu the fruit of the Spirit የመንፈስ ፍሬ የመንፈስ ፍሬ ዘጠኝ ናቸው። በገላቲያ እንደ ተዘረዘሩት ”ወደ ገላትያ ሰዎች 5፡22 የመንፈስ ፍሬ ግን 1ፍቅር፥ 2ደስታ፥ 3ሰላም፥ 4ትዕግሥት፥ 5ቸርነት፥ 6በጎነት፥ 7እምነት፥ 8የውሃት፥ 9ራስን መግዛት ነው። Gal 5፡22…
-
Walk in the light በብርሃን ብንመላለስ
walk in the light በብርሃን ብንመላለስ Filed under: ማደግ January 4, 2012 በብርሃን ብንመላለስ “1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:7 ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” “If we walk in the light, as He is in the light, we have fellowship one with another, and the blood…