Category: Brother Binyam T. Alemayehu writings

  • እውነተኛ ሚዛንና ሐሰተኛ ሚዛን A just and False balance

    እውነተኛ ሚዛንና ሐሰተኛ ሚዛን A just and False balance [ይድረስ ለማህበራዊ ሚድያ ሚዛናቸው አንካሳ ለሆነባቸው ኀጥኡን የሚያጸድቅና በጻድቁ ላይ ለሚፈርዱ እቡያን፥] በወንድም ቢኒ። ፌስ ቡክ ላይ ኮመንቶችን ለማየት ምሱሉን ጠቅ ያድርጉ። Prov 17:26 Also to punish the just is not good, nor to strike princes for equity. መጽሐፈ ምሳሌ 20:23 ሁለት ዓይነት #ሚዛን በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ…

  • ወንድማችን ግሩም ማሞ ባነሳው ወቅታዊ ሃሳብ ላይ ከጨመርኩት የተጠቀሰ።

    ወንድማችን ግሩም ማሞ ባነሳው ወቅታዊ ሃሳብ ላይ ከጨመርኩት የተጠቀሰ። Binyam TA 💯% እውነት ነው ሁሉንም ለመፈረጅ ጠቅልሎ በአንድ የሚያይ አይን ታማሚ ነው። አንድ ግዜ ያነበብኩት የጋቭሮቮች የባህርይ ቆንቋኖች ከመስገብገባቸው ብዛት ለቤት እንሳዎቻቸው የከረመ ድርቆሽ ሳር ካልሆነ ለምለም አረንጋዴ ሳር ስለሚወደድ አይሰጥዋቸውም። ለከብቶቻቸውና ለፈረሶቻቸው በልካቸው የተሰራ አረንጓዴ መነፅር ግጥም አድርገው ያሱሩላቸውና የከረመውን ሆነ ያገኙትን ለምለም አረንጓዴ…

  • የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም።

    Discussion Quotes “የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም።” በነገራችን ላይ “የልጁ ዓለም፣ የኪሩቤሎች ዓለም፣ የመልአክት ዓለም፣ የሰው ዓለም” ብለሃል ይህ “አለም” መርምር የተሳሳተ ትርጉም ነው ወንድሜ። ተባረክ። እሱ ብቻ አይደለም ጥቂቶችን ለምሳሌ የዘልአለም ፍርድ፡ Eternal Judgment ወይም ፍፃሜ አልባ ቅጣት Endless punishment ብሎ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ…

  • Discussion Quotes: The seed of Christ is our REALITY

    Discussion Quotes:”The words that I speak unto you, they are spirit and they are life.” – The Lord Jesus  “The letter killeth, but the Spirit giveth life.” – Apostle Paul፣ That which we have shared is but a tiny glimpse into truths, We argue not with other men to win, we simply share of the…

  • ክፍል 2 Discussion Quotes: with trinitarian bro.

    ክፍል 2 Discussion Quotes: with trinitarian bro. ሰላም። እሺ ወንድማችን። ስለ ስላሴ ለማስረዳት እንዲህ በሚል አስቀምጠከዋል። ከአንተ የተጠቀሰ “አምልኮ እና ስግደቱ የተደረገው “በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው” እና “ለበጉ” ነው።ተመልከት “፥ለበጉም” ነው የሚለው።ስለዚህ በጉ አምልኮና ስግደት ይገባዋል።ከተገባው God ነው።ይኼን ለመረዳት ልዩ መንፈሳዊ ብርሃን ሳይሆን ጥሩ አማርኛ ነው።” በቅድሚያ ጌታ አምልኮና ስግደት አይገባውም ያለ የለም። ውይይቱ 3 አምላኮች…

  • The word trinity or a collection of trinities or “rapture” they have NO scriptural basis at all, This are just #weed word originated planted in church

    Discussion Quotes: with trinitarian bro.[relating to belief in the doctrine of the Trinity]: Hi dear Bro. The word trinity or a collection of trinities or “rapture” they have NO scriptural basis at all, This are just #weed word originated planted in church, what does the word Trinity mean to you? *According theologians the doctrine of…

  • ለዚህም ነው እንደ አንበሳ ሃያል ሆኖ ሳለ በዙፋኑ ላይ እንደ አንበሳ ሳይሆን እንደ በግ ተቀምጦ የሚገዛው።

    የተጠቀሰ።ለዚህም ነው እንደ አንበሳ ሃያል ሆኖ ሳለ ማንንም የሚዋጋው እስከሌለው ድረስ በዙፋኑ ላይ እንደ አንበሳ ሳይሆን እንደ በግ ተቀምጦ የሚገዛው። የዮሐንስ ራእይ 1/8 ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።” አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ ያለኝ እኔ እኔ፤ የታመነውና እውነተኛው ምስክር እኔ ነኝ፥።የዮሐንስ ራእይ 4/10-11 ሀያ…

  • Discussion Quotes: The Lord God put both good AND evil IN THE SAME TREE; IN THE SAME FRUIT IN US

    Discussion Quotes: let me share with you something special, #Question: My Brother, I think I need to create awareness what Adam and Eve had while still in the Garden of Eden in glory’s state. They had something that in this age we all do not have in present time! Although we are starting to learn…

  • የአውሬው 666 ቁጥር ፍቺ።

    የአውሬው 666 ቁጥር ፍቺ። ወንድማችን Son Ship ባነሳው ሃሳብ ላይ የተሰጠ ተጨማሪ ትምህርት። የአውሬው 666 ቁጥር ፍቺ። የዮሐንስ ራእይ 13፡18 አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው። Rev 13፡18 Here is wisdom. Let him that hath understanding count the number of the beast: for it is the…

  • ከውይይት የተወሰደ። ፍጥረት ከእርሱ ወጥተዋል በእርሱ ሕያው ሆኖ ይንቀሳቀሳል ይኖርማል። ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና።…..

    ከውይይት የተወሰደ። ፍጥረት ከእርሱ ወጥተዋል በእርሱ ሕያው ሆኖ ይንቀሳቀሳል ይኖርማል። ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና። በእርሱ ስልጣን ስር ሁሉ ታድሶ ፤ተጠቅልሎ በእርሱ ያበቃል። ሰባተኛው መልእክት ሲነገርና ሲነፋም በሱ ህይወት consummate ሆኖ በዚህ መልኩ የእግዚአብሔር ምሥጢር ይፈጸማል የዮሐንስ ራእይ 10/7 ይህን ቃል አስተውሉ። (Rom 11:36 [AMP]) For from Him and through Him and to Him are…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal