-
ስለስጋዊ አእምሮ እንዳለ ሆኖ ያንን አውሪያዊ[ቢስትሊ] ኔቸር ኢነርጃይዝ የሚያረገው መንፈስ እንዳለው ቃሉ ይናገራል።
ከውይይት የተጠቀሰ፣ ሰላም በሌ ። እንግዲህ ወደ ፍፃሜው ወደ ክርስቶስ አእምሮ ለተነጠቀ የእግዚአብሔር ልጅ በዛ ሰማይ ያለው እግዚአብሔር ብቻ ሁሉን በሁሉ ሆኖ ነው የሚመላለሰው እይታህን የትኛው ሰማይ ላይ ነህ የሚለው ይወስነዋል። ጌታ እየሱስ በምድር ሳለ በሰማይ(በመንፈሳዊው ግዛት) የሚኖረው የሰው ልጅ ብሎ እራሱን ያይ ነበር። ወደእረፍቱ የገባ እንደዛ ነው። ከዛ ሰማይ በመንፈስ ካለው ክብሩ የወረደ ልጅ…
-
Discussion Quotes: ሰይጣን በመጀመርያው የመላእክት አለቃ ሳይሆን ሰይጣን ሆኖ በእ/ር የተፈጠረ ነው።
Discussion Quotes: ጵኒኤል ጵኒኤል: ሰይጣን በመጀመርያው የመላእክት አለቃ ሳይሆን ሰይጣን ሆኖ በእ/ር የተፈጠረ ነው። Dear brother/ sister I’m afraid we have all learned the hard way, what the most people have no interest in the # spiritual Truths of God #WHATSOEVER. They love to play church and religion, but no love to the spiritual truths…
-
የሰው ልጅ በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።….
የሰው ልጅ #በሚገለጥበት ቀን እንዲሁ ይሆናል።የሉቃስ ወንጌል 17:30 Luke 17:30 Even thus shall it be in the day when the Son of man is #revealed. የሉቃስ ወንጌል 17:37 መልሰውም፦ ጌታ ሆይ፥ ወዴት ነው? አሉት። እርሱም፦ ሥጋ[አካሉ፤ #የክርስቶስ#አካል፤ቃሉ: መንፈሳዊ ምግቡ] ወዳለበት በዚያ አሞራዎች[#ንስሮች፤ ንስር ጻድቃን] ይሰበሰባሉ አላቸው። Luke 17:37 And they answered and said unto him,…
-
እውነቱን ልወቀው ካልክ ሉስ ኢፈር የትርጉም ስተት ቢኖርብርትም ብርሃን ተሸካሚ ነበረ። የእ/ር ብርሃን ተሸካሚ የወደቀው ሰው ነበር።
Discussion Quotes:Binyam TA አምላክ ይቅር አለኝ ፡ አስተውል/ይ። እውነትን በፍቅር ብቻ መግለጹ አይሻልም? በመንፈሳዊ ውኃው እስከ ቍርጭምጭሚትህ ደረሶ የምትንቦጫረቅባት የጴንጤቆስጤ ቡጭርቂት በመንፈሳዊ ባህሩ የምትዋኝ ያህል በከንቱ እራአስህን አትቆልል። ገና ውኃው እስከ ወገብ ደረሰ አልደረሰም ከአዳም የወኔው ድካም ንቃና ተረጋጋ ወደ መንፈስም ብርታት ዘወር በል:: መንፈስ ወደ እውነት ሁሉ ሊመራህ ወደዋልና ለአብያተክርስቲያን የሚለውን ሰምተህ ድል ንሳ።…
-
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው
Discussion Quotes: Binyam TA ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው the carnal mind is enmity against God ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ ማትዮስ16:23 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አ-ን-ተ ሰ-ይ-ጣ-ን፤ የ-ሰ-ው-ን እንጂ የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን አ-ታ-ስ-ብ-ም-ና…
-
ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ #አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን?
Discussion Quotes: ሰላምወንድም Abraham Abrish Shalom የዮሐንስ ወንጌል 10፥34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ #አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን? 10፥35 መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን #አማልክት ካላቸው፥ አሁን ቃል መጣልን ብቻ ሳይሆን ከሚጠፋው ሳይሆን ከማይጠፋው የእግዚአብሔር ቃል ዘር ተወልደናል፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር የተወለድን የየእግዚአብሔር ዘር ነን። የዮሐንስ…
-
ስማ/ሚ!የዘልአለም ፍርድ ስትል/ይ የዘመናት ፍርድ ማለትህ/ሽ ነውን?
ስማ/ሚ!የዘልአለም ፍርድ ስትል/ይ የዘመናት ፍርድ ማለትህ/ሽ ነውን?እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ቃል ሰው ሊድንበት የሚችለው በሰማይ ይሁን በምድር እየሱስ ብቻ እደሆነ ይነግረናል ሐዋ4/12 በዚህ መንፈሳዊ በር ካልሆነ ማንም ወደ አባት ሊገባ እንዳይችል የታወቀ ነው። ዮሀ 14/6 ታድያ ጌታን ሳይቀበሉ ሳያውቁ የሞቱ ፍጥረታቱን ሁሉ ምን ይሆን ፍፃሚያቸው? እንደ ምናውቀው እ/ር ፍጥረቱን ሁሉ በልጁ ወደ ራሱ የማስታረቁ ጉዳይ የሚደግፉ…
-
ጥያቄ? እና መልስ፤ ገሃነምና የዘላለም ፍርድ አለ ወይስ የለም ነው?
Discussion Quotes: Yared Tesfaye ጥያቄ? ገሃነምና የዘላለም ፍርድ አለ ወይስ የለም ነው? መልስ፡ ብራዘር በጌታ ፍቅር ሙሉ ሰላም ይሁን። እ/ር የሰላም እንጂ የሁከት አምላክ አይደለም። “መጽሐፈ መሣፍንት 6/24 ..እግዚአብሔር ሰላም ነው።” ምን ማለት ነው ? “እንደ ጦጣ ከአንድ ዛፍ ወደ ሌላው የመዝለል ጨዋታ” በተጻፈው ቃል ማረጋገጫ ለምን አታመጣም? እኔም እንዳተ ልክ ጴጥሮስ እየሱስህ በትንሳኤ ሊከብር…
-
መያዣ፡ ቀብድ earnest
Discussion Quotes:የክርስቶስ መንፈስ ህያውና ዘለአለማዊ ነው:: እናም የክርስቶስ መንፈስ በእኛ ውስጥ ካለን የዘላለም ህይወት በውስጣችን ተዘርግተዋል ህያው ነው ማለት ነው። ወዳነሳከው ነጥብ ስንመጣ ግን … ግን ከክርስቶስ ከሙላቱ መንፈስ ውስጥ ” መያዣ፡ ቀብድ earnest ” ብቻ ነው ለአሁን የተቀበልነው። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች1፥22 ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም #መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው።Who hath also sealed us,…
-
ፍጹም እሆናለሁ በልዋት? I shall be perfected?
ፍጹም እሆናለሁ በልዋት? I shall be perfected? የሉቃስ ወንጌል 13:32 እንዲህም አላቸው፦ ሄዳችሁ ለዚያች ቀበሮ፦ እነሆ፥ ዛሬና ነገ አጋንንትን አወጣለሁ በሽተኞችንም እፈውሳለሁ፥ በሦስተኛውም ቀን እፈጸማለሁ በሉአት።Luke 13:32 And he said unto them, Go ye, and tell that fox, Behold, I cast out devils, and I do cures to day and to morrow, and the third…