Discussion Quotes፡ ምነው እምነትን የሰው ስራ አደረከው። #ማሳመን #የእግዚአብሔር #ሥራ ነው ።


Discussion Quotes፡ Binyam TA Samson Ayele የቤ/ክ የቡድን ጭምብሉን አውልቅና እውነትን በፍቅር ተጋፈጥ። አርነታችን ከእውነት ጋር ነውና። እኔ የጳውሎስ ነኝ፥ እኔስ የአጵሎስ ነኝ፥ እኔ ግን የኬፋ ነኝ፥ እኔስ የክርስቶስ ነኝ ማለቱን ተውና አስተውል በቅድሚያ በማያምን #አሁን #ተፈርዶበታል የሚኖሮውም አሁን ከፍርድ ስር ነው። “የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 :18 በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ #አሁን #ተፈርዶበታል።” ምነው እምነትን የሰው ስራ አደረከው። #ማሳመን #የእግዚአብሔር #ሥራ ነው ። “የዮሐንስ ወንጌል 6:29 ኢየሱስ መልሶ። ይህ #የእግዚአብሔር #ሥራ እርሱ በላከው #እንድታምኑ ነው አላቸው።” John 6፡29 Jesus answered and said unto them, This is the work of God, that ye believe on him whom he hath sent.
አብ ካልሳበው ወደ ጌታ እየሱስ አንተን እኔን ጨምሮ ማንም መምጣት አይችልም። “የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 :44 የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥”
አሁንም አስተውል ሃጣያተኛው በራሱ ንስሃ ሊገባ አይችልም እ/ር ካልሰጠው በቀር። ለሕይወት የሚሆን ንስሐን የሚሰጠው እ/ር ብቻ ነው። እንግዲህ ትምክህትህ ከየት ነው የሚመካ በእ/ር ይመካ። “የሐዋርያት ሥራ 11፡18 ይህን በሰሙ ጊዜም ዝም አሉና፦ እንኪያስ እግዚአብሔር #ለአሕዛብ ደግሞ #ለሕይወት የሚሆን #ንስሐን #ሰጣቸው እያሉ #እግዚአብሔርን አከበሩ።”
መዳን በእምነት ነው በእርግጥም እውነት ነው! ጥያቄው የሚዳንበት፡ እምነት መንፈሳዊ ንጥረ ነገሩ ምንጩ ማነው? ነው ጥያቄው። ሰው ሁሉ በአዳም ወገብ ውስጥ ሳለ ከአዳም ጋር ተባብረህ ሃጥያት ሰርተሃል የእ/ር ክብርም ጎድሎሃል። ደግሞም በሃጥያታችሁና በበደላችሁ ሙታን ናችሁ ከተባለ ዘንዳ። ሙታን ፈቃድ አላቸውን? በእነሱ ዘንድ ዕውቀት አለን? “መጽሐፈ መክብብ 9/5 …ሙታን ግን አንዳች አያውቁም!” ወይስ የእምነት ፋብሪካው ሰው ነውን? ከየትስ መጣ ከሰው ውስጥ እንደ ድማሚት የፈነዳ ከእ/ር ያልሆነ በሰው ውስጥ ያለ ከሰው የተዘጋጀ ነውን? ወይስ ምንጩ ከእ/ር ነው? እንደ ሚጥሚጣ የሚያቃጥለው ጥያቄው ያነው።መቸም ይገባችሃል የምናወራው መንፈሳዊነገር ነው። ለመንፈሳው ሰው ሁሉ ነገር መንፈሳዊ ነውና በማስተዋሉም ፈጣን ነውና እቀጥላለሁ እውቀት አስተዋዮች ካልሆነ ለቸልተኞች የተከለከለ ነውና። በቅድሚያ ሙታን እንኴንስ እምነት ሊኖራቸው በቅድሚያ ከሙታን በትንሳኤው ሃይል መነሳት አለባቸው። ከሙታን የሚነሱት በእ/ር ሃይል ብቻ ነው! ከዛም ቅደም ተከተሉ ይቀጥላል። እሱ ብቻውን …ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ ነውና። “ወደ ሮሜ ሰዎች 4/16 …ለሙታን ሕይወት በሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ የሚጠራ ።”
ታዲያ በኤፌሶን ያላሉት የምስራቹን ከሰሙ ቡሃላ አምነዋል አሁን በክርስቶስ ኢየሱስም ቁዱሳን ሳይባሉ ገና ሃጥአን ሳሉ መንፈሳዊ ሙታን፡ ሳሉ እምነቱን ኬት አመጡትና አመኑ? በቅድምያ ከክርስቶስ ጋር ህይወትን ሰጥቶ ከሙታን አስነሳቸው። “ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2-5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን – ሙታን- እንኳ -በሆንን -ጊዜ- ከክርስቶስ -ጋር -ሕይወት -ሰጠን፥ -በጸጋ -ድናችኋልና፥ ”
“ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3/1 … ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ ” “ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2-12 … ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ” እምነት በተፈጥሮው መንፈሳዊ ነው መንፈስም ነው። እምነት የሚመነጨው ከእ/ር ቃል ነው ቃሉ ደግሞ መንፈስና ህይወት ነው። እምነት በዜግነቱ መንፈሳዊ ነው “2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4/13 ነገር ግን፦ አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ ተብሎ እንደ ተጻፈ ያው አንዱ የእምነት መንፈስ ስላለን፥ እኛ ደግሞ እናምናለን ስለዚህም እንናገራለን፤” ታድያ የእምነት መንፈስ ካለ መንፈሱን የሚሰጥ ማነው?በእርግጥም መንፈስ የሆነው እ/ር ነው!ዮሃ4/24 “ወደ ገላትያ ሰዎች 3/2 ይህን ብቻ ከእናንተ እንድማር እወዳለሁ፤ በሕግ ሥራ ወይም ከእምነት ጋር በሆነ መስማት መንፈስን ተቀበላችሁን? 3 እንዲህን የማታስተውሉ ናችሁ? በመንፈስ ጀምራችሁ አሁን በሥጋ ትፈጽማላችሁን? 5 እንግዲህ መንፈስን የሚሰጣችሁ …. ለኤፌ ሰዎች ሲናገር “መንፈስን የሚሰጣችሁ ….ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥” ማስተዋል ያለብን እምነት ከእ/ር ዘንድ የተሰጠ ወይም የታደለ ነው። 1ኛ “….ለቅዱሳን አንዴና ለመጨረሻ ስ-ለ ተ-ሰ-ጠ-ው እ-ም-ነ-ት እንድትጋደሉ ለመምከር እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።”ይሁዳ 1:3 Jude 1/3 the- faith -which -was -once -delivered unto- the- saints።
አዲሱ መደበኛ ትርጒም እምነት ከራሱ ከእ/ር የተሰጠ ነው! (KJV)Jude 1:3 for the faith which was once delivered (የታደለ፣ ) unto the saints.
(Jude 1:3 [Weymouth]) the subject of our common salvation, I find myself constrained to write and cheer you on to the vigorous defense of the faith #delivered once for all to God’s people.
(Jude 1:3 [YLT]) concerning the common salvation, I had necessity to write to you, exhorting to agonize for the faith once #delivered to the saints,
(Jude 1:3 [Webster]) Beloved, when I gave all diligence to write to you concerning the common salvation, it was needful for me to write to you, and exhort you that ye should earnestly contend for the faith, which was once #delivered to the saints.
2ኛ በሌላ ቃል ደግሞ እንየው ብዙ ማብራራት ቃሉ አያስፈልገውው የቃሉ ስልጣን በራሱ ይናገራልና። “ወደ ሮሜ ሰዎች 12:3 እግዚአብሔር ለ-እ-ያ-ን-ዳ-ን-ዱ የ-እ-ም-ነ-ት-ን መ-ጠ-ን እ-ን-ዳ-ካ-ፈ-ለ-ው፥ እንደ ባለ አእምሮ እንዲያስብ እንጂ ማሰብ ከሚገባው አልፎ በትዕቢት እንዳያስብ በመካከላችሁ ላለው ለእያንዳንዱ በተሰጠኝ ጸጋ እናገራለሁ።” እምነት ከእ/ር የተካፈልነው ነው! ስለዚህ ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ነው። አሜን! ወንድም ቢኒ።
  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal