እውነተኛ ሚዛንና ሐሰተኛ ሚዛን A just and False balance


እውነተኛ ሚዛንና ሐሰተኛ ሚዛን A just and False balance [ይድረስ ለማህበራዊ ሚድያ ሚዛናቸው አንካሳ ለሆነባቸው ኀጥኡን የሚያጸድቅና በጻድቁ ላይ ለሚፈርዱ እቡያን፥] በወንድም ቢኒ። ፌስ ቡክ ላይ ኮመንቶችን ለማየት ምሱሉን ጠቅ ያድርጉ።

Prov 17:26 Also to punish the just is not good, nor to strike princes for equity.

መጽሐፈ ምሳሌ 20:23 ሁለት ዓይነት #ሚዛን በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ ሐሰተኛ #ሚዛንም መልካም አይደለም።

Prov 20:23 Divers #weights are an abomination unto the Lord; and a false #balance is not good.

መዝሙረ ዳዊት 62:9 ነገር ግን የሰው ልጆች ከንቱ ናቸው፥ የሰው ልጆችም ሐሰተኞች ናቸው፤ #በሚዛንም ይበድላሉ፥ እነርሱስ በፍጹም ከንቱ ናቸው።

Ps 62:9 Surely men of low degree are vanity, and men of high degree are a lie: to be laid in the #balance, they are altogether lighter than vanity

መጽሐፈ ምሳሌ 11:1 አባይ ሚዛን በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ ነው፤ እውነተኛ #ሚዛን ግን ደስ ያሰኘዋል።

Prov 11:1 A false #balance is abomination to the Lord: but a just weight is his delight.

መጽሐፈ ምሳሌ 17:15 ኀጥኡን የሚያጸድቅና በጻድቁ ላይ የሚፈርድ፥ ሁለቱ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊዎች ናቸው።

Prov 17:15 He that justifieth the wicked, and he that condemneth the just, even they both are abomination to the Lord.

መጽሐፈ ምሳሌ 17:26 ጻድቅን መቅጣት፥ ጨዋ ሰውንም በጻድቅነቱ መምታት መልካም አይደለም።

 

መጽሐፈ ምሳሌ 16:11 እውነተኛ #ሚዛንና መመዘኛ የእግዚአብሔር ናቸው፤ የከረጢት መመዘኛዎች ሁሉ የእርሱ ሥራ ናቸው። Prov 16:11 A just #weight and #balance are the Lord’s: all the weights of the bag are his work.

መጽሐፈ ምሳሌ 20:10 ሁለት ዓይነት ሚዛንና ሁለት ዓይነት መስፈሪያ፥ ሁለቱ በእግዚአብሔር ፊት ርኩሳን ናቸው።

Prov 20:10 Divers #weights, and divers measures, both of them are alike abomination to the Lord.

 

ትንቢተ ኢሳይያስ 40፥12 ውኆችን በእፍኙ የሰፈረ፥ ሰማይንም በስንዝር የለካ፥ የምድርንም አፈር በመስፈሪያ ሰብስቦ የያዘ፥ ተራሮችን በሚዛን ኮረብቶችንም #በሚዛኖች የመዘነ ማን ነው?

Isa 40:12 Who hath measured the waters in the hollow of his hand, and meted out heaven with the span, and comprehended the dust of the earth in a measure, and weighed the mountains in scales, and the hills in a #balance?

ትንቢተ ኢሳይያስ 40፥15 እነሆ፥ አሕዛብ በገንቦ እንዳለች ጠብታ ናቸው፥ #በሚዛንም እንዳለ ትንሽ ትቢያ ተቈጥረዋል፤ እነሆ፥ ደሴቶችን እንደ ቀላል ነገር ያነሣል።

Isa 40:15 Behold, the nations are as a drop of a bucket, and are counted as the small dust of the #balance: behold, he taketh up the isles as a very little thing.

 

ትንቢተ ሕዝቅኤል 4:16 ደግሞም እንዲህ አለኝ፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ የኢየሩሳሌምን እንጀራ በትር እሰብራለሁ፥ እየፈሩም እንጀራን #በሚዛን ይበላሉ፥ እየደነገጡም ውኃን በልክ ይጠጣሉ፤

Ezek 4:16 Moreover he said unto me, Son of man, behold, I will break the staff of bread in Jerusalem: and they shall eat bread by #weight, and with care; and they shall drink water by #measure, and with astonishment:

ትንቢተ ሕዝቅኤል 45:10 እውነተኛ #ሚዛን እውነተኛም የኢፍ መስፈሪያ እውነተኛውም የባዶስ መስፈሪያ ይሁንላችሁ።

Ezek 45:10 Ye shall have just #balances, and a just ephah, and a just bath.

 

ትንቢተ ዳንኤል 5:27 ቴቄል ማለት፥ #በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ ማለት ነው።

Dan 5:27 TEKEL; Thou art #weighed in the #balances, and art found wanting.

 

ትንቢተ ሆሴዕ 12:8 ከከነዓን ወገን ነው፤ በእጁ የተንኰል ሚዛን አለ፥ ሽንገላንም ይወድዳል።

Hos 12:7 He is a merchant, the balances of deceit are in his hand: he loveth to oppress.

 

ትንቢተ ሚክያስ 6:11 በአባይ ሚዛንና በከረጢት ባለ በተንኰል መመዘኛ ንጹሕ እሆናለሁን?

Mic 6:11 Shall I count them pure with the wicked balances, and with the bag of deceitful weights?

መጽሐፈ ምሳሌ 16:11 እውነተኛ #ሚዛንና መመዘኛ የእግዚአብሔር ናቸው፤ የከረጢት መመዘኛዎች ሁሉ የእርሱ ሥራ ናቸው። Prov 16:11 A just #weight and #balance are the Lord’s: all the weights of the bag are his work.

መጽሐፈ ምሳሌ 20:10 ሁለት ዓይነት ሚዛንና ሁለት ዓይነት መስፈሪያ፥ ሁለቱ በእግዚአብሔር ፊት ርኩሳን ናቸው።

Prov 20:10 Divers #weights, and divers measures, both of them are alike abomination to the Lord.

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal