
Michael Davis ቢኒ እንዴት ናችሁ ሁሌም በጌታ ስላ ላችሁ ንፁህ ፍቅር ጌታዬን አመሰግነዋለሁ። ሁሌም ቢሆን የልቤ ናፍቆት ፍለጋ የሌለውን የማይገደበውን ጌታን በሸክላ እቃ ውስጥ ተገልጦ ማየት ነው። ጌታም በዚህ ዘመን በልዬ ልዬ ክብር እየመጣ ስለሆነ ጌታ ይመስገን። ጌታችን ሆይ ና ውበታችን አንተ ነህና። የሰው መምጣት ድክም ብሎናልና። ወገኖቼ ጌታ ደግሞ ደጋግሞ እየመጣ። ነፍችሳችንን ይስረቅልን። ክብራችን ይሄው ነውና ድል በመንሳት መዞራችን የሚያምረው እንዲህ ነውና። ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁን።