የመንፈስና የነፍስ ምስጢር:


የመንፈስና የነፍስ ምስጢር: ክፍል አንድ። ከባለፈው ፁሁፍ ላካፍላቹሁ።
ማደሪያዎችህ እንዴት ያማሩ ናቸው? የእግዚያብሔር ማደሪያዋች ታምራላችሁ።”የእግዚአብሔር ቤተ-መቅደስ እንደሆናችሁ አታውቁም?”

የማቴዎስ ወንጌል 10
Matt 10:38 መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም።

38 And he that taketh not his cross, and followeth after me, is not worthy of me.

39 ነፍሱን የሚያገኝ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም ስለ እኔ የሚያጠፋ ያገኛታል።

39 He that findeth his life shall lose it: and he that loseth his life for my sake shall find it.
“የያዕቆብ መልእክት 1፡7-8 ሁለት አሳብ ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውል ለዚያ ሰው ከጌታ ዘንድ አንዳች እንዲያገኝ አይምሰለው።

Jas 1፡7 For let not that man think that he shall receive any thing of the Lord.8 A double minded man is unstable in all his ways.” በአይምሮ መታደስ የሚመጣው ለውጥ፣ መሰረታዊ ስለ ሆኑ የእዚአብሄር መንገዱን አሰራሮችን እናያለን። ለውጥ አለ ያለውጥ የሚመጣው በአይምሮ መታደስ ነው፤ ይህም አንዱ መለኮታዊ የእ/ር መንፈሳዊ ህግ ነው። ስንቶቻቹ እ/ር በባሪያዎቹ መንገዱን ሁሌ እንደ ሚገልጥ ታስተውላላችሁ?።

“መዝሙረ ዳዊት 103፡7 ለሙሴ መንገዱን አስታወቀ፥ ለእስራኤል ልጆችም አደራረጉን።Ps 103፡7 He made known his ways unto Moses, his acts unto the children of Israel.” ሁለት አሳብ ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውል A double minded (GR- soo-khos ነፍስ)man is unstable in all his ways ሁለት አሳብ (አይምሮ ነፍስ) ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውል ስንቶቻችሁ ሁለት አይምሮ (ነፍስ) ያለው ግለሰብ አይታችሃል? አንድ አይምሮ ነፍስ ሳለን እንዴት ሁለት ይለናል። እ/ር መንፈስ ሆኖ ሳለ ነፍስ እንዳለው በመጽሐፍ አስተውላችሃል

ኦሪት ዘሌዋውያን 26፡11 ማደሪያዬንም በእናንተ መካከል አደርጋለሁ ነፍሴም አትጸየፋችሁም።Lev 26
11 And I will set my tabernacle among you: and my soul shall not abhor you.

ኦሪት ዘሌዋውያን 26፡30 የኮረብታ መስገጃዎቻችሁንም አፈርሳለሁ፥ የፀሐይ ምስሎቻችሁንም አጠፋለሁ፥ ሬሳችሁንም በጣዖቶቻችሁ ሬሳዎች ላይ እጥላለሁ ነፍሴም ትጸየፋችኋለች።Lev 26፡30 And I will destroy your high places, and cut down your images, and cast your carcases upon the carcases of your idols, and my soul shall abhor you.

መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:35 የታመነም ካህን ለእኔ አስነሣለሁ፥ በልቤም በነፍሴም እንዳለ እንዲሁ ያደርጋል እኔም የታመነ ቤት እሠራለታለሁ፥ ዘመኑን ሁሉ እኔ በቀባሁት ሰው ፊት ይሄዳል።1Sam 2:35 And I will raise me up a faithful priest, that shall do according to that which is in mine heart and in my mind: and I will build him a sure house; and he shall walk before mine anointed for ever.

ትንቢተ ኢሳይያስ 42፡1 እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባሪያዬ ነፍሴ ደስየተሰኘችበት ምርጤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ፥ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድን ያወጣል።Isa 42፡1 Behold my servant, whom I uphold; mine elect, in whom my soul delighteth; I have put my spirit upon him: he shall bring forth judgment to the Gentiles.

ትንቢተ ኤርምያስ 5፡9 በውኑ ስለ እነዚህ ነገሮች አልቀሥፍምን? ይላል እግዚአብሔር ነፍሴስ እንደዚህ ባለ ሕዝብ ላይ አትበቀልምን?

የማቴዎስ ወንጌል 12፡18 እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ ደስየተሰኘችበት ወዳጄ፤ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፥ ፍርድንም ለአሕዛብ ያወራል።

Matt 12፡18 Behold my servant, whom I have chosen; my beloved, in whom my soul is well pleased: I will put my spirit upon him, and he shall shew judgment to the Gentiles.

መጽሐፈ ምሳሌ 6፡16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለችProv 6፡16 These six things doth the Lord hate: yea, seven are an abomination unto him:

17 ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥

18 ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥

19 በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

ኮንኮርዳንስ ብታዩ እ/ር ነፍስ እንዳለው ታስተውላላችሁ እ/ር መንፈስ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታስተውላላችሁ?እ/ር ሰው እንዳልሆነስ ታውቃላችሁ ። እ/ር መንፈስ እንደሆነ ነፍስ እንዳለው ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?መንፈስ ነፍስ እንዳለው ታስተውላላችሁ? ። ከኔ ጋር ናችሁ ?1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች2፥6 በበሰሉት መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን፥ ነገር ግን የዚችን ዓለም ጥበብ አይደለም የሚሻሩትንም የዚችን ዓለም ገዦች ጥበብ አይደለም፤ we speak wisdom among them that are perfect

አንድ ነገር በመጽሃፍ ስናስተውል ነፍስ ሶል minde will imotion disier አይምሮ፣ ፈቃድ፣ ስሜት፣ ምኞት፣ ክፍል እደሆነ እናውቃለን

በነፍስህ ፈቃድም መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 28፡9 አንተም፥ ልጄ ሰሎሞን ሆይ፥ እግዚአብሔር ልብን ሁሉ ይመረምራልና፥ የነፍስንም አሳብ ሁሉ ያውቃልና፥ የአባትህን አምላክ እወቅ በፍጹም ልብና በነፍስህ ፈቃድም አምልከው ብትፈልገው ታገኘዋለህ ብትተወው ግን ለዘላለም ይጥልሃል።And thou, Solomon my son, know thou the God of thy father, and serve him with a perfect heart and with a willing mind: for the Lord searcheth all hearts, and understandeth all the imaginations of the thoughts: if thou seek him, he will be found of thee; but if thou forsake him, he will cast thee off for ever. ይቀጥላል.. ወንድም ቢኒ

ክፍል ሁለት
*የነፍስንም አሳብ ሁሉ ያውቃልና፥ የአባትህን አምላክ እወቅ በፍጹም ልብና በነፍስህ ፈቃድም አምልከው ብትፈልገው ታገኘዋለህ ብትተወው ግን ለዘላለም ይጥልሃል።

ነፍስ ትመኛለች desireth መጽሐፈ ምሳሌ 13፡4 የታካች ሰው ነፍስ ትመኛለች አንዳችም አታገኝም የትጉ ነፍስ ግን ትጠግባለች።Prov 13፡4 The soul of the sluggard desireth, and hath nothing: but the soul of the diligent shall be made fat.

ስንቶቻችሁ እ/ር አይምሮ እንዳለው ታስተውላላችሁ ፈቃድ እንዳለውስ ሰሜት እንዳለውስ GOD gets angry እ/ር ይናደዳል

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፡30 ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።Eph 4፡30 And grieve not the holy Spirit of God, whereby ye are sealed unto the day of redemption.

God ላፍስ ፣ እ/ር ይስቃል የሃጢያተኛው ቀኑ እንደደረሰ አይተዋልና እ/ር በሰማይ ይስቃል “መዝሙረ ዳዊት 2/4 በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።”

እ/ር ደስ ይሰኛል መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 3፡10 ሰሎሞንም ይህን ነገር ስለ ለመነ፥ ነገሩ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው።እግዚአብሔርም አለው፦ ፍርድን ትለይ ዘንድ ለራስህ ማስተዋልን ለመንህ እንጂ ለራስህ ብዙ ዘመናትን ባለጠግነትንም የጠላቶችህንም ነፍስ ሳትለምን ይህን ነገር ለምነሃልና እነሆ፥

የመንፈስ ፍሬ ምን እደሆኑ ታውቃላችሁ የእ/ር ስሜት ናቸው። ወንድም እህቴ በሚሰማኝ ነገር ሳይሆን የምመላለሰው በእምነት ብቻ ነው ትል ይሆናል። ዜና አለኝ ላንተ ። በሚሰማኝ እመለለሳለሁ ። መጽሓፍ በሚሰማህ እንዳት መላለስ በእምነት ብቻ እንጂ እንደ ማይል ታውቃለህ?መጽሃፉ ላይ የለም መጽሃፉ የሚነግረን በእምነት መየትን ነው። በእምነት መየትን እንጂ በሚሰማኝ እንዳልሆነ ነው።

ብራዘር የእ/ር ሰላም ፊሊንግ ወይም ፈሚሰማህ ነገር ነው፤ The joy of the Lord is a filing የ/ር ደስታ የሚሰማን ነገር ነው። የእ/ር ትእግስ የሚሰማህ ነገር ነው። በዛ በሚሰማኝ ሰላም፣ ደስታ፣ ትእግስ፣ እምነት፣ እመለለሳለሁ። በዛ ህያው የእ/ር መልካምነት የእ/ር አባቴና አምላኬ ንቃተ ህሊና በሂወቴ ባለ በዛ እምላለሳለሁ። የመንፈስ ፍሬዎች ከእ/ር imoton ስሜቶች ጋር የተያያዙ ናቸው።

እ/ር መንፈስ ነው ሆኖም minde will imotion disier አይምሮ፣ ፈቃድ፣ ስሜት፣ ምኞት፣ አለው። እ/ር መንፈስ ነው ሆኖም ነፍስ አለው። ከማይጠፋው ዘር ከእ/ር የተወለደው አዲሱ ሰው መንፈሳችሁ ነፍስ አለው። አሮ ጌው ስጋዊው ሰው ነፍስ እንዳለው ታውቃላችሁ ?the mind of the flsh ስጋዊ አይምሮ ፣ መጽሓፍ the will of the flsh የስጋ ፈቃድ ፣ምኞት አትፈጽሙለት ።

የስጋ ሰራ ምን እደሆኑ ታውቃላችሁ ?የስጋ ስሜት መገለጥ ፍሬዎች ናቸው።

የመንፈስም የስጋም minde will imotion disier የመንፈስ አይምሮ፣ የስጋ አይምሮ አለ፣ የመንፈስ ፈቃድም የስጋም ፈቃድ አለ፣ የመንፈስ ስሜት አለ የስጋ ስሜትም አለ፣ የመንፈስ ምኞት አለ የስጋ ምኞት አለ። እያንዳዳቸው የነፍስ ክፍል ናቸው (አሮ ጌው ስጋዊው ሰው ነፍስ አለው አዲሱ ሰው መንፈሳችሁ ነፍስ አለው።)

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6፡17 ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው። 1Cor 6፡17 But he that is joined unto the Lord is one spirit.

ወደ ጌታ ህብረት ስንመጣ አንድ መንፈስ ስሆን ወደ እ/ር የነፍሱ ፈቃድም እዋሃዳለሁ ማለት ነው። አሁን የእ/ር minde will imotion disier አይምሮ፣ ፈቃድ፣ ስሜት፣ ምኞት፣ በመንፈሴ አለ ማለት ነው። በተመሳሳይ ጊዜ አሮ ጌው ስጋዊው ሰው ነፍስ አይምሮ፣ ፈቃድ፣ ስሜት፣ ምኞት፣ አሉ። ስንቶቻቹ እነዚህ ሁለቱ በውስጣችሁ ሲፈራረቁ አይታችሃል? እውነት ነው አሁን ችግሩን ለየነው A double minded (GR- soo-khos ነፍስ፣ ሶል) man is unstable in all his ways ሁለት አሳብ (አይምሮ ነፍስ) ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውል።

አሁን ችግሩ ታየ !ሁለት ነፍስ ወይም አሳብ አይምሮ የሚዋልለውን ሰው አስተዋልነው እንደ ፔንዱለም ወዲህ ደዲያ ይወዛወዛል የቱን እንደ ሚጨብጥ ሚስጥር ሆኖበታል።

የትኛውን እንደሚታዘዝ ግራ ይገባዋል ዛሬ ለመንፈሳዊው ሰው ነገ ለስጋዊው ሰው ያድራል በሁለተ መካከል እተፈራረቀከ እተንገላታ ይታዘዛል እንደውሃም ይዋልላል ።

“ሮቤል እንደውሃ ይዋልላንና መሪነት አይገባውም” ጎራውን ያለየ ጠንካራ አቃም ከሌለው መሪነት?

አስተውሉ፡ ነፍስ ነጠላ ነው። በሌላ አነጋገር አንድ የነፍስ ክፍል ነው ያለን። ምሳሌ እንስጥ ከተባለ ስለ አገራችን የስልጣን ወንበር እንይ አንድ ፓርቲ አሸንፎ የሚይዘው በትረ መንግስት ነው ያለው በ97 ካያችሁ ኢሃዲግና ቅንጅት ተወዳደሩ ። ሁለቱም ወንበሩን ሊጠቀሙበት ፈለጉ በትረ መንግስቱን ይዞ የስልጣን ወንበር ላይ ሁለቱ ተደራርበው ለመቀመጥ ሲፋለሙ ብራዘር እዛጋ ነው ትልቅ ችግር ፍጭት የመጣው ። አንዱን የነፍስ ፋክሊቲ ወይም ተቋም ለመጠቀም ውጊያ አለ በሌላ አነጋገር የእ/ር መንፈስ ፈቃድ በዛ አይምሮ ሊጠቀምና ሊገለጥ ይችላል የሰጋ ፈቃድ ከበረታ በዛ አይምሮ ሊጠቀምና ሊገለጥ ይችላል።

እኛ ግን ነጠላ አይምሮ ነው ያለን በእ/ር መንፈስ ምስክርነት ላይ ቆመናል። አሜን!
ይቀጥላል….3 ወንድም ቢኒ

ክፍል 3

ወደ ሮሜ ሰዎች 12

Rom 12

1 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።

1 I beseech you therefore, brethren, by the mercies of God, that ye present your bodies a living sacrifice, holy, acceptable unto God, which is your reasonable service.

2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ(አእምራቹሁ mind ) መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።

2 And be not conformed to this world: but be ye transformed by the renewing of your mind, that ye may prove what is that good, and acceptable, and perfect, will of God.

የእግዚአብሔር የነፍሱ ፍጹም ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ (mind በአይምሮ) መታደስ ተለወጡ። ተለወጡ የሚለው የቃሉ ምንጭ ከጥንት GR – metamorphoo ከሚለው የመጣ ሲሆን EN – Metamorphosis የሚለው ትርጉም ያዘለ ነው ጌታ ማርቆስ 9:2-3 transfigured ብሎ የተተረጎመው ነው ቃሉ በግሪክ አንድ ነው

2 ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ዮሐንስንም ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ልብሱም አንጸባረቀ፤

2 And after six days Jesus taketh with him Peter, and James, and John, and leadeth them up into an high mountain apart by themselves: and he was transfigured before them.

3 አጣቢም በምድር ላይ እንደዚያ ሊያነጣው እስከማይችል በጣም ነጭ ሆነ።

3 And his raiment became shining, exceeding white as snow; so as no fuller on earth can white them.

ለዚህ Metamorphosis በተፈጥሮ the most clasick example in nature is የቢራቢሮ ለውጥ ነው። ከኧባ ጨጋሬነት በምድር ላይ ተስቦ ከሚሄድ ማንነት ወደ የሚበር ፍጥረት የመቀየርዋ ሂደት ነው። የተጠቀመበት from catrepiler to buterfly Metamorphosis እደሆነ 7ኛ ከፍል ተምረናል። cocoon እጭ ውስጥ ኧባ ጨጋሬ አካሉን ይከትና ጭንቅላቱ ወደ ውጪ ያስቀራል ጭንቅላቱ ይወድቅና (ስጋዊ አይምሮ ማጣት አለብን) የቀረ አካሉ ሲወጣ በተአምር በሚመስል ቢራቢሮ ሆኖ ይወጣል ይቀየራል።

ያለውጥ transformion ከኧባ ጨጋሬ በምድር ላይ ተስቦ ከሚሄድ ወደ ሚበር ፍጥረት የመቀየርዋ ሂደት የሚገርም ነው። ከአንድ ፎርም(ቅርፅ) ወደ ሌላ ፎርም ያለው ለውጥ ነው። እየተለወጥን ነው እንዴት? በአይምሮ መታደስ be ye transformed by the renewing of your mind

Transformed መለወጥ ወይም Metamorphosis አለ የሚመጣውም በአንድ መንገድ ነው renewing of your mind በአእምሮ መታደስ ይመጣል አባት አሁን በልጆች አእምሮ ላይ እየሰራ ነው።

በአእምሮ መታደስ ከሌለ ለውጥ የለም Metamorphosis ከ mind ከእምሮ ጋር የተገናኘ ነው። እ/ር አእምሮ ላይ ካልሰራ ለውጥ የለም transformion፣ Metamorphosis የለም

የክርስቶስ አእምሮ መንፈስ ቅዱስን ያደምጥ እደ ነበረ የክርስቶስ አእምሮ ያለንም በእርሱ ዘንድ የነበረ ሃሳብ(አእምሮ) በእኛ ይሁን።

Renovatio መታደስ renewing ቤት ስታድሱ ምን ታደርጋላችሁ ?መጀመርያ የምታደርጉት ብዙ እቃ ታስወጣላችሁ እቃው ይወጣል ጥግ የሚዘው ይይዛል ብል የበላው ግድግዳ ካለ ይተረተርና እንደ አዲስ ይጠገናል። በፊኖ በጀሶ ታሳምሩታላችሁ በቀለምም ይቀለማል ። ጣራው መታደስ ካስፈለገው ገንጥላችሁ ይታደሳል ። ያ ነው የማደስ ሂደት ማለት የመተካት ህግ። be ye transformed by the renewing of your mind በአይምሮ እድሳት ላይም አንዱን መርሳት አዲሱን ማስታወስ ሂደት ነው የሚሰራው። the prosese is forgeting and remembering እንደ ምታውቁት አንድን ነገር ስትረሱት ታጡት አላችሁ አንድን ነገር ስታስታውሱት ቦታ ታስይዝታላችሁ። አሮጌውን አስተሳሰብ ወይም መራጃ በማስወገድ በኧዲሱ የመተካት ህግ ነው። አሮጌውን ሃሳብን በሃሳብ የመሻር ስልጣንን መለማመድ ያልተቀደሰውን በተቀደሰው በእ/ር ቃል መተካት

መጽሐፈ ምሳሌ 16፡32 ትዕግሥተኛ ሰው ከኃያል ሰው ይሻላል፥ በመንፈሱም ላይ የሚገዛ ከተማ ከሚወስዱ ይበልጣል።

Prov 16፡32 He that is slow to anger is better than the mighty; and he that ruleth his spirit than he that taketh a city.

እኛ ግን ነጠላ አይምሮ ነው ያለን በእ/ር መንፈስ ምስክርነት ላይ ቆመናል። እኛ ግን ነጠላ አይምሮ ነው ያለን በክርስቶስ ምስክርነት ላይ ቆመናል። አሜን!

አንዳንዴ በአይምሮ እድሳት ላይ አንዱን መርሳት አዲሱን ማስታወስ ሂደት እሱ ብቻ ላይሆን ይችላል ከአይምሮ ዳር ባለ እድሳት በተለይ ለማለት ነው።

ትንሹ ለጅ ቢላ ቢያነሳ ምን ታደርጋላችሁ ወይኔ ብላችሁ ወይ ዘላችሁ ቢላውን ትነጥቁታላችሁ ወይም

ጥበብን ትጠርዋታላችሁ። የሚወደውን አሻንጉሊት ታነሱና ታሳይታላችሁ ሃሳቡ በዛ ሲያዝ ቢላውን ታስለቁቅታላችሁ በአይምሮ እድሳት ላይ አንዱን በማስተዋወቅና በማስረሳት አዲሱ በተካት ሂደት ተጠቀማችሁ። ይህ አሮጌውን በአዲስ የመተካት ሂደት ነው። ጌታ አይምራችን ለማደስ የሚጠቀምበት ሂደት።

*አሁን እ/ር እያደረገ ያለው የአሮጌውን ስጋዊው ሰው አይምሮ፣ ፈቃድ፣ ስሜት፣ ምኞት፣ እያስወገደ ሲሆን በተመሳሳይ ጊዜ የአዲሱ ሰው ላይ የነፍሱ ክብር ማለትም አይምሮ፣ ፈቃድ፣ ስሜት፣ ምኞት፣ወዘተ እንዲወርሰን የአምላኩን ባህርይ እንዲበዘብዝ እያደረገው ነው። በዚህም የልጁ ህይወት በእኛ ያለመከልከል ይገለጥ ዘንድ እየሰራ ነው ። እ/ርም ክብሩ ይሰፋል።

የጌታ የመሳካቱ ትልቅ ሚስጢር የአባቱ ፈቃድ ብቻ ማድረጉ ነው እኔ ከአባቴ የማየውንና የምሰማው ብቻ ሁል ጊዜ አደረጋለሁ። ያ ነው የክርስቶስ አይምሮ። ካልሰማ ዝም። ያም ጥበብ ነበር። “ዝም ብትሉ ጥበብ በሆ ነላችሁ ነበር” የአባታችን ፈቃድ ይሁንብን! አሜን!

BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU

TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND WRITERS ONLY!
Wongel In Love ወንጌልን በፍቅር።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal