Discussion Quotes: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?


Discussion Quotes: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ወንድም ቢኒ። በትንቢተ ኢሳይያስ 45፡7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አዎን ሁሉን መፍጠሩን እ/ር ሃላፊነቱን ወስደዋል:: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, There are many things that God has created that are not a part of His “heart.” #Evil is not a part of God’s heart. The death of the wicked is nothing something God cherishes in His heart. Sin is not something that God endorses, yet He created all the circumstances for its use. God “created evil” (Isa. 45:7.) God does not create things that do #not serve a good purpose. By the way we have to understand, the word translated into “evil” in Isa. 45:7 is the #Hebrew word #ra, and it is the very same word translated hundreds and hundreds times as “evil” #throughout the Old Testament. Satan does play a role in the salvation of the human race. Satan is just one more “evil” that God uses in bringing many sons into glory. Some Christian have tried to show that Isa. 45:7 is speaking of “calamity” and not “evil.” Of the #nineteen times that the word “calamity” appears in the #Scriptures, it is #never #translated from the #Hebrew Word #ra, but usually is translated from the #Hebrew word, #ade. እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ወንድም ቢኒ። የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው። ስለ ተቃራኒ ሃይላት ስናስብ መገንዘብ ያለብን ከሚቋቋመን ተቃራኒ ነገር የምንማረው ነገር አለ። ለዚያም ነው እ/ር ተቃራኒ ሃይላትን የፈጠረው። በትንቢተ ኢሳይያስ 45፡7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አዎን ሁሉን መፍጠሩን እ/ር ሃላፊነቱን ወስደዋል:: እራስ በራሳቸው የሚቃረኑትም ጭምር ማለት ነው። ለማሰብ ያህል መራራና ጣፋጭ፤ ሃዘንና ደስታ፤ ድሃና ባለጠጋ፤ ጨለማና ብርሃን፤ መልካምና ክፉ፤ ህግና ጸጋ፤ ተፈጥራዊ ነገሮች ና መንፈሳዊ ነገሮች፤ ሞትና ህይወት፤ እስራትና ነጻነት፤ ለምን ብሎ እ/ር እንደዚህ በጥብቅ የሚቃረኑ ሃይላትን ፈጠረ?

አዎን ማየት ያለብን እ/ር መንገዱን ሊያስተምረን ተቃራኒ ሃይሎችን መፍጠር ነበረበት። መልካምን እንዴት እንረዳው ነበረ ክፉ ባይኖር ኖሮ? የእ/ርን ረቂቅ ጥበቡን በመጠኑም ቢሆን ልንገነዘበው ይገባል። ፉጡራኑን ወደ ብስለት ለማምጣት በምን እደሚያሳልፈን ስናስተውል ይደንቃል:: ተፈጥሮውና ባህርዩ በሰው ውስጥ ይገለጥ ዘንድ የሚጠቀመው ተቃራኒ ሃይላትን ነው:: “መዝሙረ ዳዊት 119፡71 ሥርዓትህን እማር ዘንድ ያስጨነቅኸኝ መልካም ሆነልኝ።” መጽሐፈ ኢዮብ 36፡15 …. በመከራም ጆሮአቸውን ይገልጣል። Job 36፡15 He… openeth their ears in oppression.

 

አንድ ሰው በእብራዊን ቋንቋ የጌታን ድምጽ ሰማሁ ካለ ፈጽሞ ሰምቶ ፈጽሞ መታዘዙን የሚያሳይ ነው። ሰምቶ ካልታዘዘም ፈጽሞ አልሰማም። በመገለጥ እንዲሰማም በሌላ ሂደት ያልፋል። “በመከራ ጆራቸውን ይከፍታል። እዮብ36፡15 በእብራይስጥ መከራ የሚለው ውጥረት ይለዋል። አንዳንድ ጊዜ ለምን ይሄ ሁሉ ውጥረት በመንገዳችን እንደ ሚያልፍ እንደነቃለን። እንደ ዛም ሆኖ ነገር ሁሉ ተያይዘው ለበጎ እንዲደረግ እንረዳለን። በብዙ መከራ ማለፋችንም ለብዙ አላማ እንደሆነ እናውቃለን። ከዛ ውስጥ አንዱ ጆራችን እዲከፈት ነው። ጳውሎስ የደቀ መዛምርቱን ልብ በማበረታታትና በእምነታቸወ ጸንተው እንዲሩ በመምከር “ወደ እ/ር መንግስት ለመግባት በብዙመከራ (ግሪክ፦ pressure, እደአገባቡ ቃሉ ሲተረጎም ውጥረት ግፊት መገፋፋት ተጽኧኖ የሚያመጣ ውጥረት )ማለፍ አለብን “” ሐዋ14፡22 ይህም ውጥረት ከአሮጌው አውጥቶ ወደ አዲሱ ተጭኖ ያስገባናል። እ/ር አምላክ ጥበበኛ ነው። አንዱን ውጥረት ከአንድ ነገር ለማውጣትና በተመሳሳይ ሰአትም የስጋን ፈቃድ ሰብሮ የመንፈስን ድምጽ ወደ መስማት ግዛት ያመጣናል።

 

አብዛኛውን ጊዜ እ/ር በሂወታችን አንድ ነገር እዲያደረግ እንፀልያለን ስራውን ይጀምራል ከዛም እርሱን በቃወም እንዋጋዋለን እርሱ ግን ለጸሎታችን መልስ እየሰራ ነው ለምን ግን? አዎን ይህን የምናደርገው መንገዱን ስለ ማንረዳ ነው:: እኛን ለማስተማር የሚጠቀምባቸውን ተቃራኒ ሃይላት አናስተውለውም አይገቡንንም። እ/ር የፍቅር ሰው እድትሆኑ ከጠየቃችሁት ለጥላቻ ያጋልጣችሃል። ይህን የሚያደርገውም ጥላቻንና ፍቅርን አይታችሁ ምን እደሆኑ እንድታውቁና ምንን እንደሚያዘጋጁ እድትረዱ ነው። ይህንንም ወይ በሂወታቹሁ ወይ በሌላ ሰው ህይወት ሊሆን ይችላል። ይሄ ለምሳሌ ያህል ነው እንጂ ይህን የሚረጋግጡ ብዙ ነጥቦችም አሉ። እናተም የምትገነዘቡትም ብዙ ይኖራል። በእግዚአብሄር አሰራር ውስጥ የሚጠቀምባችውን ተቃራኒ ሃይላት ካላስተዋልን ለመማር እንቸገራለን። እራሳችንን በፊቱ ዝቅ አድርገን ለመንገዶቹ የነቃ ህሊና ይኑረን። ወደ መለኩና አምሳሉ ሊያመጣን ሊሞርደን ተቃራኒ ሃይላት እደሚጠቀም መገንዘባችን ውስጥ ሃይል አለው። ምን አይነት ታላቅና በጥበብ ሁሉ የተሞላ አምላክና አባት ነው ያለን? ጌታ በማርቆስ ወንጌል 9፡49 ሰው ሁሉ በእሳት ይቀመማልና፥ ሲል እውነቱን ነገሮናል እውነት የሆነውን አስቡ ተብለናልና እውነት የሆነውን እናስብ። ወደ ዕብራውያን 5፡8 ምንም ልጅ ቢሆን፥ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤ እኛ ከሱ አንበልጥምና መታዘዝን እንማር ዘንድ በሚያሳልፈን መንገድ ሁሉ ፈቃድህ ይሁን እንጂ ፈቃዳችን አይሁን ማለት እንችል ዘንድ የእ/ር ጸጋ ይርዳን። ሰላም ይሁን። አሜን! Brother Bini.

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal