Category: Teachings ትምህርቶች

  • God frame Adam!

    Binyam TA January 23 · Discussion Quotes: Willy Mac God frame Adam: Where does it say that you or they have free will, God already create or formulate a plan, or system He did frame Adam to fall down, do you see the CAUSES a rigid structure that surrounds, You utterly fail to see that…

  • So what if you think free will is the result of choices? That doesn’t make it lord over the will of God

    Binyam TA January 22 Discussion Quotes: Binyam TA Willy Mac ሰላም፤ ብዙ ወገኖች አንተን ጨምሮ ሁሉን ነገር በሚያውቀው በእውነተኛው አምላክ God who knows all things እናምናለን ትላለችሁ ፡፡ ግን ከዚያ መንፈሳዊ ያልሆነ ማለትም መንፈሳዊው እውነት ከስሜት ውጪ በመሆኑ ስሜት ስለማይሰጥ ዘወር ትሉና በመጽሃፍ ቅዱስ የሌለውን ለ5ቱ የስሜት ህዋሳት ስሜት ስለሚሰጣችሁ ብቻ የስጋዊ አእምሮ ሃሳብ የሆነውን…

  • ሞት የሚገባው ኃጢአት ሲል ምን ለማለት ነው?

    Binyam TA January 21 ሞት የሚገባው ኃጢአት ሲል ምን ለማለት ነው? ፡ ይህ ሃሳብ ከወንድማችን በሌ Bele Melaku ጋር በተነሳ ውይይት ተመርኩዞ ቢዘጋጅም በሰፊው ስለጻፍኩት በሌ ቅር እንደማይለው ስለሚገባኝ ለወገኖች ጥቅም ለጥፌዋለሁ። በውንድም ቢኒያም 1/21/2020 ፤ በጥቅሉ ስንፀልይ ፣ ዮሐንስ እንደሚያስረዳን “እግዚአብሔርን እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ” ጸሎታችንን በእርግጥ ይሰማል ብሏል ፡፡ የእግዚአብሔር ፈቃድ ዋስትና…

  • The book of the revelation of Jesus Christ is spiritual book it is the revelation of Christ within[ Christ in you the glory of God, Col 1:27], It is Spiritual NOT literal book it is “signified” Rev 1:1

    The book of the revelation of Jesus Christ is spiritual book it is the revelation of Christ within[ Christ in you the glory of God, Col 1:27], It is Spiritual NOT literal book it is “signified” Rev 1:1 [signified : the meaning or idea expressed by a sign, as distinct from the physical form in…

  • Yet Another Discussion Quotes on Baptism ጥምቀት

    Yet Another Discussion Quotes on Baptism ጥምቀት: Tariku Ye Lieul Lij ሰላም ወንድም ታሪኩ። ከላይ የጻፍኩልህን አስተውለህ ብታየው በድጋሚ ለመጠየቅ ብዙም አያስፈልግህም ነበር። በእንግሊዝኛ ተቀላቅሎ መቅረቡ አንዳንድ ዲያስፖራ diaspora { the dispersion of any people from their original homeland} አማርኛ መናገር እየቻሉ ማንበብ የማያውቁ ወገኖች ስላሉ ይጠቅም ይሆናል። አንዳንድ እኤርትራዊያን ወገኖችም እንግሊዝኛ እንደሚቀናቸው አስተውያለሁ። ለማንኛውም…

  • መንፈሳዊ ምንጫችን . ክፍል 2

    ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ይሁን፤ መንፈሳዊ ምንጫችን ፤ በወንድም ቢኒ። እግዚአብሔር የሁሉም ህይወት ምንጭና ደራሲ ብቻ ሳይሆን እርሱ እራሱም ህይወት ነው። God is not only the Origin and the author of ALL LIFE but He is also LIFE. የእግዚአብሔር ቃል ጥራዝ መጽሐፍ አይደለም ወይም በጥቁር ቀለም የተጻፈው ፊደል አይደለም፣ ነገር ግን ሕያውነት ያለው ማንነት ሲሆን ጥቅል…

  • ሰባቱ የእግዚአብሔር መንፈሶች

    “ሰባቱ የእግዚአብሔር መንፈሶች” ከውይይት የተጠቀሰ፤ Ayu Wendimu ክፍል 1፤ ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም አዩ። እኔ መቸም በጥቅስ መወራወር አይሆንልኝም ዕንባቆም እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ጻፈው አለኝ አይደል ያለው። ውስጤ ካመጣው መጻፍ ደስ ይለኛል። ተባረክ። ትንቢተ ዕንባቆም 2፡2 እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለ፦ አንባቢው ይፈጥን ዘንድ ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ ግለጠው። እግዚአብሔር[አብ] መንፈስ ነው።…

  • የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ እንደ ቃሉ ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም Hailu Assefa ፡ “ይህ ትምህርት ከላይ አይመስለኝም ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ በቃሉ ያስረዱና?” ባሉት መሰረት እነሆ

    Binyam TA December 15, 2019 · ጥያቄ/መልስ፤ ክፍል 1፤ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ እንደ ቃሉ ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም Hailu Assefa ፡ “ይህ ትምህርት ከላይ አይመስለኝም ከመጽሐፍ ቅዱስ ከሆነ በቃሉ ያስረዱና?” ባሉት መሰረት እነሆ ቃሉ “1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4፡11 ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤” ፡ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ…

  • Must listen they are spirit, and they are life. J. Preston Eby Audio Book Series

    Website http://www.kingdombiblestudies.org/tablecontents.htm

  • IT IS FINISHED (John 19:30

    TRUTH IN LOVE, Have you ever wondered… If “gospel” means “Good News”, then why do so many preach bad news all the time? It is time to look again at what we believe and get away from the futile traditions of men; we shall then be able to become more aware of the reality of…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal