-
የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው።
-
ለጽድቅ ንቁ Awake to righteousness
-
እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?
-
ልጆች ያለ አባት ልጅ ሊባሉ አይችሉም አባትም ካልወለደ ልጆች ከሌሉት አባት ባልተባለ።
-
ጌታ በመጽሐፍት ማነው? “መጻሕፍት ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው” የዮሐንስ ወንጌል 5/39 በወንድም ቢኒ።
ጌታ በመጽሐፍት ማነው? የዮሐንስ ወንጌል 5/39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ይህን እውነት ስታነቡ ድንቅ ህይወትና መንፈስ ይበዛልችሃል። ወንድም ቢኒ። 7/13/2018 የሕይወታችን እስትንፋስ The breath of our nostrils ሰቆቃው ኤርምያስLam 4/20 የነፍስ እረኛና ጠባቂ Shepherd and Overseer (Supervisor; the One who watches over) your souls.- 1ኛ የጴጥሮስ…
-
የበጎችን ና ፍየሎች ተምሳሌት
-
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል።
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል። ነፍሱ መጸየፍ ብቻ ሳይሆን #አጥብቃ ትጸየፈዋለች ተብሎ በቃሉ የተነገረን አሁን በአብዛኛው የአበሻ ወገኖቻችን የተጠናወተው የስጋ ስራ ዘረኝነት ያፈራው ጠብ የመዝራት አባዜ እንደሆነ ስንቶቻቹጉ አስተውላችሃል? በወንድማማች[በወገኖች፤በጎሳዎች፤በህዝቦች] መካከልም ጠብን የሚዘራ #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች” 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች[#ጠብን #የሚዘራ።]፤ (Prov 6:16 [YLT])These…
-
የእግዚአብሔር ሉአላዊነትና የሰው ነጻ ፈቃድ ላይ እንዴት ሚዛኑን የጠበቀ አመለካከት ሊኖረን እንደሚገባ !
-
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ። ሰላም ወንድማችን። ድንገት ጥያቄህን ሳየው ጥቂት ልበልህ ብየ ነው። ልጅነትን ለማሳየት ጽድቅን ሁሉ መፈጸም አለበ።
-
ጳውሎስ: ከዮሃንስ፤ ከጴጥሮስ ጋር ሃሳቡ ይጋጫልን ?