-
YE ARE COME! #መጥታችኋል! ወደ ጽዮን ተራራ #መጥታችኋል! ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ሰማያዊትዋ ኢየሩሳሌም #መጥታችኋል! ወደ ….
-
ጥያቄና/መልስ። በለዓም የሚያመለክተው ማንን ነው?
ጥያቄና/መልስ። ውድ ወንድም። በሚደረገው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ጹሁፎች ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ማስተዋልን እየሰጠን እንደሆነ ፣አስተውያለሁ ተባረኩ። ምን ያህል እንደተባረኩሁ ልነግራችሁ ፈለግሁ ፡፡ ምንም እንካን ሁላችሁም የእግዚአብሔር ልጆች በተለያየ የአለም ክፍል ብትኖሩም ከታላላቆች የተሰወረ የእግዚያብሄር ፈቃድና መንፈሳዊ ምግቡ እና የመንፈስ አንድነቱና ህብረትቱ አስደናቂ ነው! ለሁላችሁም ብዙ ፍቅር ከጌታ ይሰማኛል ፡፡ የዛሬው ጥያቄዮ። በኦሪት ዘኍልቍ…
-
እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ። እግዚአብሔር የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ በመሆኑ የባለቤትነት መብቱና እና ኃላፊነቱ።
-
የራዕይ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ። “ራዕይ” “Ἀποκάλυψις apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis ” የሚለው ቃል መከለያውን መግለጥ ወይም ይፋ ማድረግ unveil ሽፋኑን ማንሳት ማለት ነው to uncover or take the cover off. የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው።
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ፡ የእግዚአብሔር ጥልቅ ምስጢሮች እና ከመታወቅ የሚያልፈው ጥበብና ዕውቀት በኢየሱስ ክርስቶስ የተሸሸገው በተፈጥራዊው ሰው ወይም በሥጋዊ አዕምሮ ሊገኝ አይችልም። ነገር ግን እግዚአብሔር በመንፈሱ የሚገልጠው ነው። የራዕይ መጽሐፍ የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው ። “ራዕይ” “Ἀποκάλυψις apokalupsis ap-ok-al’-oop-sis ” የሚለው ቃል መከለያውን መግለጥ ወይም ይፋ ማድረግ unveil ሽፋኑን ማንሳት ማለት ነው to…
-
በቡልይ ኪዳን[ከኦሪት ዘፍጥረ እስከ ትንቢተ ሚልክያስ] “(የአብን …#ድምፁንም #ከቶ #አልሰማችሁም፥ #መልኩንም #አላያችሁም፤ ዮሐንስ 5:37)”
-
በሰው ውስጥ ሁለት አይነት እይታ አለ አዳማዊና ክርስቶሳዊ
-
ስለ አርሜገዶን በጥልቀት ቢጻፍ ሳምንታት አይበቃውም ትንሽየ ፍንጭ ለመጠቆም …
-
God is not “evil,” but He created evil (Isa. 45:7)
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድም Willy: ለሁለተኛው ጥያቄህ “Historia Ecclesiastica,” Church History (Eusebius) PDF ሙሉ መጽሃፍ ማውረድና ማንበብ ብትችል የሚቀርልክ ነገር ይኖራል። ለሌሎቹ መጽሃፍት ሊንክ የለኝም። 1ኛ፤ በአንድ እውነት ከተግባባን እ/ር ፍቅር፤ብርሃን ነው። የሚያግባባንም የእ/ር ቃል ነውና። እ/ር ክፉ አይደለም እ/ር መልካም ነው። ትንቢተ ናሆም 1፡7 እግዚአብሔር መልካም ነው። Nah 1፡7 The Lord is good, ክፉ…
-
እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነት ነው እግዚአብሔር የሚባላ እሳትም በመአት የተሞላ ነው።
ከውይይት የተጠቀሰ፣ ሰላም ወገኖች። ማንም ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር እንጂ እንደ ፖስተርዮ እንደነብዮ አይልም። ለእግዚአብሔር የታመነ ነብይ ይሁን ወይም ፓስተር ወዘተ የሚመዘነው በእግዚአብሔር ቃል ነው። እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እኛ የተጠራነው በጎነቱን እንድናገር ነው። ቃሉ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ ነው ይለናልና ሆኖም የእግዚአብሔርን ሉአላዊነት ማወቅ ለሚሹ እብደቃሉ እውነትን እናገራለን። ልጆች…
-
Christ is within all of us as a seed of God. Christ is THE SEED OF THE SPIRIT OF GOD