-
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው።
ስጋዊው አእምሮ የሰውን እንጂ የእ/ርን የማያስብ ሰይጣን ነው። የክርስቶስ ጠላት ነው the carnal mind is enmity against God ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ መጀመሪያ የገደለው ነፍስ በመፅሃፍ ቅዱስ ወንድሙን አቤልን ነበር። ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ ማትዮስ16:23 እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን። ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አ-ን-ተ ሰ-ይ-ጣ-ን፤ የ-ሰ-ው-ን እንጂ የ-እ-ግ-ዚ-አ-ብ-ሔ-ር-ን አ-ታ-ስ-ብ-ም-ና ዕንቅፋት ሆነህብኛል አለው። የዮሐንስ…
-
የአዲስ ኪዳን እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ የዘልአለም ፍርድ ወይስ የዘመናት ፍርድ?
-
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ ዘፍጥረት 1:26 እኛ ሲል ስላሴን አያሳይም ባይ ነኝ።
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ Binyam TA Israel Samuel Heaven ወንድም ቢንያም ኣንድ ጥያቔ ኣለኝ፡ከዚህ የምትለው ትምህርት ጋር ትገናኛለች፡፡በዘፍጥረት ያህዌ ከማን ጋራ ነበር የሚናገረው”ብምስላችን ሰው እንፍጠር”ብሃላም” ኣዳም ኣንድ እንደኛ ሁነዋልና”ይላል ክተሳሳተ በሃላ፡ይህ ቃል ከድሮ የስላሴ መገለጫ ስንጠቀምበት የነበረ ቀዳሚ ቃል ነው፡፡በእርግጥ የሰሶት መገለጫ ኣይደለም፡ብዙነት ስለሚናገር ግን ካለው ሶስትነት ልምምዶች ጋር ኣገናኝተን ይዘንዋል፡፡ለዚህ ሃሳብህ ምን ይሆናል?ተባርከሃል ዘፍጥረት 1:26 እኛ…
-
ፍጥረት በፈቃዱ አልወደቀም በፈቃዱም አይድንም ከመንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው።
-
ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
ሻሎም ሻሎም፦https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2068280126747141&id=100006955204646 ሻሎም ሻሎም May 11 at 7:25pm ” ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።” (ዮሐ.3:6) *************************************** ” እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።” (ዘፍ.1:27) ብዙዎች ቤተ እምነቶች በኒቅያ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት አጥራቸውን ከልለው “ለሽ ብለው ” ተኝተዋል ። ሌሎች አጥራቸውን ከአጠሩት በመውጣት በተረዱት ለየት ያለ አስተምህሮት ሕዝቡን እስከተወሰ ይነዱትና እንደገና አስተምህሮታቸው…
-
ከመጀመርያው የተናገርኩት ነኝ ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም።
-
ከስላሴ ጥያቄና መልስ የተወስደ።
-
ፍጥረት በፈቃዱ አልወደቀም በፈቃዱም አይድንም ከመንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው።
-
በመንፈስ ቅዱስ ኅይል ፍጥረት ሁሉ ኢየሱስ ጌታ ነው ብሎ ይድናል።
-
የሐዋርያው ጳውሎስ እና የሐዋርያው ያዕቆብ መልእክት ይጋጫሉን?