-
ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
-
God framed Adam and called it good?
Part1: Dear Bro. Thank you for your comments. I pray this will not offend YOU with what I have to say in response to your comments. While I can certainly respect and appreciate some of the statements laid down, nonetheless, the premise of your comments needs more truth to it. Yes, “everything God created was…
-
እግዚአብሔር የሰዎች ሁሉ አዳኝ ነው
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድማችን፤ FasilAndarge ፤ እግዚአብሔር #የሰዎች#ሁሉ#አዳኝ ነው! ጥሩ ነው ሥነ- አመንክዮህን በሁለት አስቀምጠከዋል። አሁን ያነሳካቸው ከመሰረታዊ ሃሳቦች አሁንም ከፊል እውነት ናቸውና ችግር የለብኝም እኔም ብሆን ዛሬ ያስታወስከንን እይታዎች ከሞላ ጎደል በቤተ/ክርስቲያን የዛሬ 20 አመታት ገደማ አስተምራቸው ነበር። እንዳልከው ሁሉም ይድናሉ ሲባል የራሱ የሆነ የእ/ር አካሄድ ጌታ አለው። ሰው ሁሉ በእሳት ይቀመማልና እሳቱ ደግሞ…
-
የባቢሎን ሚስጢር አቧራውን ማራገፍ
የባቢሎን ሚስጢር አቧራውን ማራገፍ ፡ በወንድም ቢኒያም አለማየሁ። 4/22/020 እ.አ.አ. ጠያቂ ወንድም Demis Nida የባቢሎን ሚስጢር ተፈጥራዊውን አስታኮ እስከ መንፈሳዊ ብዙ ስር ሰደዋል። ሚስጢረ ሃሳቡ ጥልቅ ቢሆንም ጌታ በአሁኑ ጊዚያት ፈቃዱን መግለጡን በቀጠለበት በዚያ ወደ እውነት እንዲራመዱ ለተጠሩ በከፊል ሊጠቅሙ የሚችሉ ጥቂቶች ሊታዩ የሚገባቸው አንካር ሃሳቦችን ማስታወሱ እይታችንን ሊያሰፉና መንደርደርያ ሊሆኑ ስለሚችሉ ለልጆች በጉዳዩ ለማኮብኮብ…
-
WHERE DID THOSE PEOPLE IN GENESIS 4:15-16 COME FROM?
Discussion quotes: Dear Tilaye Tadesse: Tilaye Tadesse is at NASA’s Johnson Space Center. September 13 at 9:04 AM · Houston, TX · WHERE DID THOSE PEOPLE IN GENESIS 4:15-16 COME FROM?Question:The Bible says Adam and Eve were the first two humans and bore Cain and Abel, after which Cain killed Abel. It then says Cain went to live among the people in the land of…
-
“ነፃ ፍቃድ free will ” ፍቃድ will እንዲሁም “የነፃ ምርጫ Free choice” እና የምርጫ choice ልዩነት በማስተዋል እየተረዳከው አይመስለኝም፡፡
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም፤ ወንድሜ በትክክል “ነፃ ፍቃድ free will ” ፍቃድ will እንዲሁም “የነፃ ምርጫ Free choice” እና የምርጫ choice ልዩነት በማስተዋል እየተረዳከው አይመስለኝም፡፡ አሁንም እናስተውል በእርግጥም “ፍቃድ will እና ምርጫ choice” በሚገባ አለን። ምርጫ ግን ከነጻ ምርጫ ፍቺው የትየ ሌላ ልዩነት አለው። እውነታው ሚሊዮኖችን የራሳችን የሆኑ ምርጫዎችን በሂወት ዘመናችን ሁሉ እናደርጋለን። እያንዳንዱ ምርጫዎች የእራስህ…
-
ስለ ደህንነት ወይም ድነት ውይይት
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Temesgen Atanaw እውነት ያስቆጣል እንዴ? ያስቆጣህ የእ/ር ምህረት በፍጥረቱ ላይ ማስተዋል በመጀመርክ ነው ነብዩ ዮናስን መሰልከው እንደሰበኩት ነነዌን ለምን አላጠፋካትም ብሎ እንደበገነ አትሁን። እኛ የዳነው “በእምነታችን በኩል በጸጋ ነው” (ኤፌ 2 8), ነገር ግን ከእግዚአብሄር እስካልተሰጠን ድረስ እምነት የእኛ አይደለም. ሮሜ. 12: 4, “እግዚአብሔር ለእያንዳንዱም የእምነትን መጠና አካፈለው ለገሰው” እግዚአብሔር ለእኛ እምነት ከሰጠን…
-
እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ወንድማችን ካሳሁን ቆየት ብየ ስላየሁ ደስ ብሎኛል። Kasahun Zewde ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ እንደቃሉ ተቀባይነት እንዲኖረው ለማሳየት ቃሉን እንዲያጠና የነገረውን አንርሳ ደጋግመን ቃሉን እናጥና። ኢየሱስ ጴጥሮስን በግልጽ ስጋዊው አእምራችን በቃሉ ካልታደሰ የእ/ር ጠላት እንደሆነ የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን የማያስበው ሰይጣን ማንነቱን ቱስ ሱስ ሲለው ዕንቅፋት ሆነህብኛል ከኋላዬ ሂድ፥ አንተ ሰይጣን፤ እንዳለው በዚህም ዘመን እንዲሁ በቃሉ…
-
የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል ምን ማለትህ ንው?
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Berhanu Gezu አንተ የባህርዩ ልጅ አይደለኩም ስትል እራስህን ታርቃለሕ የጉዲፈቻ adoption as sons የምትለዋን አንድዋን ቃል ብዙዎች ይዘው ፍቺው ሳይገባቸው ተሰናክለዋል በእብራዊያን ባህል የጉዲፈቻ ፍቺውን ከስር አብራራለሁ። በቅድሚያ ግን ቃሉ “ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች” 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት1፡4 ናችሁ ይልሃል። ይህ ከአንተ ሃሳብ ጋር አይላተምም? ማስተዋል ያለብን የሰማዩ አባታችን መለኮታዊ ተፈጥሮና ባህርዩ ምንድን ነው? በባህርዩ…
-
ስለ ዲያብሎስ ሰይጣን ውይይት ክፍል 3
ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ይሁን። ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:11 ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ ቤተ ክርስቲያን ወግ ና ትውፊት ይናገር አይልምና ነገሩን እንደ እ/ር ቃል እንየው። አባት ከአዳም ወደ ክርስቶስ ወዳለው የንቃተ ህሊና ጉዞ ሰው ሁሉ በእሳት ሊቀመም የግድ ነው። የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ትግስት ይገርማል። ለ3 አመት ከ½…