Category: Reconciliation እርቅ

  • ከክፉው አድነን ብለን ስንጸልይ ምን ማለታችን ነው? ወንድም ቢኒ።

    ከክፉው አድነን ብለን ስንጸልይ ምን ማለታችን ነው? ወንድም ቢኒ። መቼም ጌታ ስለተናገራቸው ቃላቶች ስናስብ እርሱ በትንቢተ ኢሳይያስ 11፡3 እደሚናገረን “ ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም”  ተብሎ እንደ ተጻፈ የሚፈርደው ከአይንና ከጆሮ ከሚያገኘው መረጃ ተነስቶ ሳይሆን የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ ስለ ሚገነዘብ ይበይናለ በዚህም ምክንያት በፍርዱም አይስትም እንዲያውም ወደ እውነት መርቶ ያድናል። “ትንቢተ ኢሳይያስ 53፡11 ጻድቅ…

  • ቀጣይ ጥያቄ/መልስ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ።

      ቀጣይ ጥያቄ/መልስ Part 1 ሰላም ይሁን፤ ወንድም ቢኒ። በቅድምያ የክርስቶስን ህይወት ብቻ በመግለጥ ላይ ብንፀና ለራሳችንም ለሚሰሙትም መልካም ነው። የስጋ ስራ መግለጥ ቀላል ነውና ማንንም ደግሞ አያንጽምም በተቻለን አቅም በቃሉ ላይ እንቆይ የሃላ ሃላ ሁሉም ጌታ እንዳስረዳው መጠን በደረሰበት ሊመላለስ የግድ ነውና ለዚህም እ/ር ይመስገን። ወደ ቃሉ እንመለስና ለመከራከርያህ መሰረት አርገህ ያቀረብከው ቃል “የሚታየው…

  • ጥያቄ/መልስ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ።

    ክፍል አንድ በወንድም ቢኒ፤ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም ካሳሁን። መልካም ሃሳብ አንስተሃል መነጋገር እ/ር ዘንድም መልካም ነውና። “ትንቢተ ሚልክያስ 3፡16 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ።” በቅድምያ የሲኦል እና የገሃነም ፍቺ ከነ ፍፃሜው ማየቱና ማስተዋሉ መልካም…

  • የምህረት ጥበብ! ወንድም ቢኒ።

    የምህረት ጥበብ! ወንድም ቢኒ። ማውጫ ፦ እ/ር ማለት እግዚአብሄር ማለት ነው። የዮሐንስ ወንጌል 6/63 እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው። BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU WRITINGS የምህረት ጥበብ “ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ” መዝ 18/25 የዚህ ቃል ሃሳብ የአማርኛችን ትርጉም ስለ ቸርነት ያስረዳናል። ቸርነት እንደ ምናውቀው ሩሁሩሁነትን፤ ለጋስነትን፤ ደግነትን፤ ያዘለ ነው። ይህ የሚያሳየን አካፍሎ…

  • Discussion Quotes: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?

    Discussion Quotes: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ወንድም ቢኒ። በትንቢተ ኢሳይያስ 45፡7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አዎን ሁሉን መፍጠሩን እ/ር ሃላፊነቱን ወስደዋል:: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian…

  • Discussion Quotes: የመጀመርያው አዳም ተሰርቶ ያለቀ ፕሮዳክት አይደለም Adam wasn’t the complete absolute image of God.

    Discussion Quotes: ሰላም ይሁን ብራዘር። ከግብ አንጣር ልክ ነህ  ሂደቱ ግን እ/ር በስራ ላይ ነው ያ ማንነት በሙላት ገና አልወረሰንም። በመጨረሻው ዘመን #ይገለጥ ዘንድ #ለተዘጋጀ #መዳን 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1/3-5 ሊገለጥ የተዘጋጀ መዳን ገና አለና። the redemption of our body is coming. Rom 8/23  ለነገሩ የመጀመርያው አዳም ተሰርቶ ያለቀ ፕሮዳክት አይደለም የመጨረሻው አዳም እየሱስ ክርስቶስ…

  • የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5

    የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5 (ራእይ 20 6-15) “የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ ” ንዑስ ክፍል ሶስት በወንድም ቢኒ። ”    የዮሐንስ ራእይ 20/6 በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው፤ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፥ ” “ሁለተኛው ሞት” በአግባቡ ለመረዳት እንዲቻል የመጀመሪያ የሆነውን እና የመጀመሪያው ሞት ምክንያት…

  • የእግዚአብሔርን  ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው።

    የእግዚአብሔርን  ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው። ወንድም ቢኒ። Brother Binyam T. Alemayehu 8/11/2018 “የእግዚአብሔር  ሉዓላዊነት ስንል በቀላሉ የእግዚአብሔርን በሁሉነገር የበላይነት አለው ለማለት ነው። ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ መሆኑን የበላይ መሆኑን መገንዘብንም ጨምሮ ማለት ነው። ወይም የእርሱን ንግሥና እና ራስነት የበላይነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ማለት ነው። ማለትም…

  • እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?

    እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ወንድም ቢኒ። የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው? ከሚገልጥልን በቀር ማስተዋል አይቻልም መንፈሳዊው ነገር ከሰው ማስተዋል በላይ ግዙፉ ነውና። ቢሞከርም ከውቂያኖስ ይልቅ ጠሊቅ ከሆነው ምክሩ በማንኪያ ጨልፈን እደመረዳት ያህል ነው። ስለ ተቃራኒ ሃይላት ስናስብ መገንዘብ ያለብን ከሚቋቋመን ተቃራኒ ነገር የምንማረው ነገር አለ። ለዚያም ነው እ/ር ተቃራኒ ሃይላትን የፈጠረው።…

  • ልጆች ያለ አባት ልጅ ሊባሉ አይችሉም አባትም ካልወለደ ልጆች ከሌሉት አባት ባልተባለ።

    ልጆች ያለ አባት ልጅ ሊባሉ አይችሉም አባትም ካልወለደ ልጆች ከሌሉት አባት ባልተባለ። የማይጠፋው አባት ከማይጠፋው ዘሩ የወለድን ምስጉን ነው።እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። የውጨኛው ሰው ቢጠፋ የውስጠኛው ሰው እለት በዕለተ ይታደሳል ከክብር ወደ ክብር ይለወጣል። ልጆች ከስጋ ድንካናቸው ድካም ወደ መንፈስ ብርታት ዘወር የማለት ስልጣና መንፈሳዊ አቅም አላቸው።…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal