Category: Brother Binyam T. Alemayehu writings

  • ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ። ሰላም ወንድማችን። ድንገት ጥያቄህን ሳየው ጥቂት ልበልህ ብየ ነው። ልጅነትን ለማሳየት ጽድቅን ሁሉ መፈጸም አለበ።

    ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ። ሰላም ወንድማችን። ድንገት ጥያቄህን ሳየው ጥቂት ልበልህ ብየ ነው። ልጅነትን ለማሳየት ጽድቅን ሁሉ መፈጸም አለበ። መጀመርያ ለምን ልጆች ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና ተባልን። ጸሎት ምን ጋር ቢያገናኘን ነው?። ይህ ቢጋባህ አንተም ትለማመደው ነበር በክርስቶስ ኢየሱስ ላይም ጥያቄ አይጭርብህም ነበር ለምን እንደ ሚጸልይ…

  • ጳውሎስ: ከዮሃንስ፤ ከጴጥሮስ ጋር ሃሳቡ ይጋጫልን ?

    ጳውሎስ: ከዮሃንስ፤ ከጴጥሮስ ጋር ሃሳቡ ይጋጫልን ? እየሱስ ክርስቶስ ህግን የሰጠውና ስጋ የለበሰው ያህዌ ነው? ከፀጋ በታች እንጂ ከህግ በታች አይደላችሁም ምን ማለት ነው? እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ። ምን ማለት ነው? ጳውሎስ በሮሜ 6:14 ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።15 እንግዲህ ምን ይሁን? ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች ስላይደለን…

  • እግዚአብሔር ለምን በተቃራኒ ኀይላት ልጆችን ያሰለጥናል?

    እግዚአብሔር ለምን በተቃራኒ ኀይላት ልጆችን ያሰለጥናል? 06/07/2017 በወንድም ቢኒ። በጌታ ፍቅር ሰላም ይሁን። መጽሐፈ መክብብ 7/10 ከዚህ ዘመን ይልቅ ያለፈው ዘመን ለምን ተሻለ? ብለህ አትናገር፤ የዚህን ነገር በጥበብ አትጠይቅምና። ከአዳም ወደ ክርስቶስ ወዳለው የንቃተ ህሊና ጉዞ ሰው ሁሉ በእሳት ሊቀመም የግድ ነው። የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ትግስት ይገርማል። ለ3 አመት ከ½ አገልግሎት የ30 አመት ስልጠና መውሰዱ…

  • እየሱስ ክርስቶስ እራሱ ጳራቂላጦስ አጽናኙ ነው።

    እየሱስ ክርስቶስ እራሱ ጳራቂላጦስ አጽናኙ ነው። Binyam TA Afework Kara universalism ? ወንድሜ አፈወርቅ እንግሊዝኛ ስለሆነ ባእድ አይምሰልህ ይህ እቅድ የአባታችንና አምልካችን ሃሳብ ነው። እ/ር አሰበ ተናገረ ማለት ደግሞ ሆነ ማለት እንደሆነ የታወቀ ይሁን። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1/9 በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ 10በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር…

  • Question/Answering, Beloved, now are we the sons of God, and it doth not yet appear yet but, We will arrive to the fullness of GOD

    Question/Answering, Binyam TA Dear Bro Afework Kara It’s good to know that, now we are known as the sons of God, and it doth not yet appear what we shall be yet, I have NEWS flash to you, in the days of the voice of the seventh message begin to sound, the mystery of God…

  • Question/Answering Trinity

    Question/Answering, Binyam TA Afework Kara Bro. you need to be in Christ state of mind, that is the only way to understand all this, you are little to angry now sense you start throwing stones which is the sign of the carnal mind that will put you in the position uncapable of handling the truth…

  • For e-v-e-r-y o-n-e shall be salted with fire

    ጥያቄና/መልስ። Afework Kara You pick up the answer Yes/ No, “For e-v-e-r-y o-n-e shall be salted with fire,” First of all you didn’t ask direct question don’t expect direct answer it’s maybe simple NOT direct, b/c you are really way off the base to the true meaning of hell, traditionally religions see it as a…

  • ከጥያቄና መልስ የተወሰደ። ተባረክ ወንድሜ። ልክ ነህ ኪንግደም እራሱ የመጨረሻው የብስለት እርከን አይደለም።

    ከጥያቄና መልስ የተወሰደ። ተባረክ ወንድሜ። ልክ ነህ ኪንግደም እራሱ የመጨረሻው የብስለት እርከን አይደለም። ሁሉም ገና ከከብር ውደ ክብር እየተለወጥ ያንን መልክ መቸ በሙላት ነካውና? በልጅነት ጉዞ ውስጥ ነገ የእውነት መንፈስ እንዴት እንደሚመራን አናውቅም። እውቀትም ቢሆን ይሻራልና ምክንያቱም ከእውቀት ከፍለን አሁን እናውቃለንና፥ ፍጹም የሆነ ሲመጣ ግን ተከፍሎ የነበረው እውቀት ይሻራል።በእርግጥ የቀድሞ አባቶች በታሪክ ነበሩ። የህይወታቸው ደራሲ…

  • Simply Hell and Gangnam is a symbol of judgment

    ከጥያቄና መልስ የተወሰደ።Simply Hell and Gangnam is a symbol of judgment NOT wher Trinitarians or any man go’s it is a symbol of judgment . And God’s judgments are Correctional judgment by Nature, If you wane go to visit, Gehenna is a small valley in Jerusalem. In the Hebrew Bible, Gehenna was initially where some…

  • የእግዚአብሔር እርቅ ለሰው ልጆች ብቻ ነው ወይስ ፍጥረትን ሁሉ ያጠቃልላል?

    Binyam TA የእግዚአብሔር እርቅ ለሰው ልጆች ብቻ ነው ወይስ ፍጥረትን ሁሉ ያጠቃልላል? “ለመሆኑ የሁሉ ነገር መታረቅ እስከ ምን ድረስ ርቆ ይሄዳል ለሰው ልጆች ብቻ ነው ወይስ ለፍጥረት ሁሉ? “እውነት የሆነውን አስቡ” ቦሎናል ደግሞም “ቃልህ እውነት ነው” ይላልና እውነቱን በቃሉ እንድናይ እ/ር ይርዳን። “ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1/19-20 እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም…

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal