-
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል።
#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል። ነፍሱ መጸየፍ ብቻ ሳይሆን #አጥብቃ ትጸየፈዋለች ተብሎ በቃሉ የተነገረን አሁን በአብዛኛው የአበሻ ወገኖቻችን የተጠናወተው የስጋ ስራ ዘረኝነት ያፈራው ጠብ የመዝራት አባዜ እንደሆነ ስንቶቻቹጉ አስተውላችሃል? በወንድማማች[በወገኖች፤በጎሳዎች፤በህዝቦች] መካከልም ጠብን የሚዘራ #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች” 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች[#ጠብን #የሚዘራ።]፤ (Prov 6:16 [YLT])These…
-
የእግዚአብሔር ሉአላዊነትና የሰው ነጻ ፈቃድ ላይ እንዴት ሚዛኑን የጠበቀ አመለካከት ሊኖረን እንደሚገባ !
-
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ። ሰላም ወንድማችን። ድንገት ጥያቄህን ሳየው ጥቂት ልበልህ ብየ ነው። ልጅነትን ለማሳየት ጽድቅን ሁሉ መፈጸም አለበ።
-
ጳውሎስ: ከዮሃንስ፤ ከጴጥሮስ ጋር ሃሳቡ ይጋጫልን ?
-
ጌታ በጥላው ማን ነው?
-
እግዚአብሔር ለምን በተቃራኒ ኀይላት ልጆችን ያሰለጥናል?
-
እየሱስ ክርስቶስ እራሱ ጳራቂላጦስ አጽናኙ ነው።
-
Question/Answering, Beloved, now are we the sons of God, and it doth not yet appear yet but, We will arrive to the fullness of GOD
-
Question/Answering Trinity
-
By J. Preston Eby፣ WILL JESUS TORTURE BILLIONS FOREVER?