
ከውይይት የተጠቀሰ። Hailegiorgis Tefera ልክ ነህ (ሮሜ 11 36 [AMP]) ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና ፤ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱ ናቸውና ፤ [ሁሉ በእርሱ በኩል ነው ፣ ሁሉም ነገሮች መገኛ ምንጩ ነውና፣ ሁሉም በእርሱም ተካተው ማብቂያ ይኖራቸዋል።] ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን! አሜን (ይሁን) ፡፡ (Rom 11:36 [AMP]) For from Him and through Him and to Him are all things. [For all things originate with Him and come from Him; all things live through Him, and all things center in and tend to consummate and to end in Him.] To Him be glory forever! Amen (so be it).
“ዐፈር ወደ መጣበት መሬት ይመለሳል፣ መንፈስም ወደ መጣበት ወደ ምንጩ ወደ እግዚአብሔር ይመለሳል፣ መጽሐፈ መክብብ 12፡7” የማይጠቀለል የለም ሂደቱ ግን ይለያያል። አፈሩም ከየት ተገኘና ገለባውና ስንዴው ግን አካሄዱና መዳረሻቸው ለየቅል ነው ስንዴው በቀጥታ ወደ ጎተራ ሲገባ ገለባው ወደ እሳት ገብቶ የቅርጽና የኬሚካል ለውጥ ካደረገ ቡሃላ ወደ ጋዝ ንትጥረ ነገር ተቀይሮ ወደ ከፍታ ይተናል ዝቃጩም ወደ መጣበት አፈር ይመለሳል። ሁሉ ስለመጠቅለሉ ስናስብ ብዙ ምሳሌ ማየት እንችላለን ሁሉ የሚመለሰው ወደ ምንጩ ነው። ይህም የራሱ ስራ ስርአት ውጤት ነው። “ሰዎችን ወደ ጥፋት ኅሳር አንተ አወረድካቸው፤ ደግሞም “የሰው ልጆች ሆይ፤ ወደ ቦታችሁ ተመለሱ” ትላለህ ።መዝሙረ ዳዊት 90፡3 Ps 90፡3 Thou turnest man to destruction; and sayest, Return, ye children of men.” ፍጥረት ሁሉ ለከንቱነት ተዳርጎአል፤ ይኸውም በራሱ ምርጫ ሳይሆን፣ ለተስፋ እንዲገዛ ከእርሱ(ከእግዚአብሔር) የተነሣ ነው። For the creation (that which was framed and founded) was placed and arranged under, in emptiness (was subordinated to vanity; was subjected by futility; was arranged under, in unprofitableness for frivolous idleness), not voluntarily (willingly), but rather because of Him(on account of; for the sake of) the one (or: the One God) placing [it] under and arranging [it] in subordinated subjection upon an expectation (a hope) Rom 8:20
እንካን ሰው የፍጥረት ስርት እራሱ ያናግረናል። ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም። ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ። በእነርሱም ውስጥ የፀሐይን ድንኳን አደረገ፥ እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፤ እንደ አርበኛ በመንገዱ ለመሮጥ ደስ ይለዋል።መዝሙረ ዳዊት 19፡1
ፀሐይም ስራዋን ጸራለች ለምሳሌ ውሃ ወይም ፈሳሽ ንጥረ ነገር አንደ ጋዝ ሆኖ የውሃው አካላዊ ለውጥ ሲከሰት በሙቀት ሃይል ተቀይሮ ወደ ላይ ይተንና ወደ ንጹህ ውሃ ክምችት በሰማያት ላይ ይቀየራል እኛም በሰማይ ሲበር ደመና ጉም አንለዋለን። ውሃ በሚሞቅበት ጊዜ ይፈልቃል ሞለኪውሎቹ በፍጥነት ይንቀሳቀሳሉ እና ይንቀጠቀጣሉ የውሃ ተንሳላዎች ሞለኪውሎች ከፍ ወደአለው ከባቢ አየር ውስጥ ይወጣሉ። ለፀሐይ ሙቀት የተጋለጠ በመሆኑ የውሃው መጠን እየቀነሰ ይሄዳል ውሃው ግን አልጠፋም ቅርጽን ቀይሮ ወደከፍታ ተነጥቀዋል፡፡ ይህ አካላዊ ለውጥ ሲሆን ኬሚካዊ ለውጥ ግን አይደለም ፡፡ ይህ ሂደት ከፈሳሽ ደረጃ ወደ ጋዝ ደረጃ ስለሚሄድ አካላዊ ለውጥ እንለዋለን፡፡ቢኒ።