የአባት ክብር መሰወር ነው የልጆች ክብር መርምሮ ማግኘት ነው። የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዳለ ጫፉን አስይዞናል የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና…


የአባት ክብር መሰወር ነው የልጆች ክብር መርምሮ ማግኘት ነው። የእግዚአብሔር ክብር ክርስቶስ በእኛ ውስጥ እንዳለ ጫፉን አስይዞናል የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና በህይወት የነገስን ሁሉ መመርመር የመንፈሳዊ ንግስናችን ክብር ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 25፡2 #የእግዚአብሔር #ክብር ነገርን #መሰወር ነው፤ #የነገሥታት #ክብር ግን ነገርን #መመርመር ነው።

Prov 25፡2 It is the glory of God to conceal a thing: but the honour of kings is to search out a matter.
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2፡15 መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን #ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።
1Cor 2፡15 But he that is spiritual judgeth all things, yet he himself is judged of no man.
ወደ ሮሜ ሰዎች 5፡17 በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል #በሕይወት #ይነግሣሉ

(Rom 5:17 [Weymouth])
For if, through the transgression of the one individual, Death made use of the one individual to seize the sovereignty, all the more shall those who receive God’s overflowing grace and gift of righteousness #reign as #kings in #Life through the one individual, Jesus Christ.
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1 Col 1:25 ስለ እናንተ እንደ ተሰጠኝ እንደ እግዚአብሔር መጋቢነት፥ የእግዚአብሔርን ቃል ፈጽሜ እንድሰብክ እኔ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሆንሁ፤
25 Whereof I am made a minister, according to the dispensation of God which is given to me for you, to fulfil the word of God;
26 ይህም ቃል #ከዘላለምና #ከትውልዶች ጀምሮ #ተሰውሮ #የነበረ #ምሥጢር ነው፥ #አሁን ግን #ለቅዱሳኑ #ተገልጦአል
26 Even the mystery which hath been hid from ages and from generations, but now is made manifest to his saints:
27 ለእነርሱም እግዚአብሔር #በአሕዛብ #ዘንድ #ያለው #የዚህ #ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው #ክርስቶስ #በእናንተ #ውስጥ መሆኑ ነው። #which #is #Christ #in #you
27 To whom God would make known what is the riches of the glory of this mystery among the Gentiles; #which #is #Christ #in #you, the hope of glory:ወንድም ቢኒ።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal