
Binyam TA is feeling blessed.
ናችሁ!!! ብርሃን ናችሁ።ብፁዓን ናችሁ። ወንድማማች ናችሁ። ጨው ናችሁ። ምስክሮች ናችሁ። ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ። ንጹሐን ናችሁ። ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁ።የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ። የመንፈስ ተስፋው ወራሾች ናችሁ። በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ የታተማችሁ ናችሁ።
በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ናችሁ።በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ናችሁ።የክርስቶስ ተካፋዮች ናችሁ።ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች ናችሁ።የክርስቶስ አካል ናችሁ እያንዳንዳችሁም ብልቶች ናችሁ።የአካሉ ብልቶች ናችሁ።የወይን ግንድ ቅርንጫፍ ናችሁ።የክርስቶስ ናችሁ።ቃል የመጣላችሁ አማልክት ናችሁ። ለጽድቅ የመታዘዝ ባሪያዎች ናችሁ።በክርስቶስ ኢየሱስ ናችሁ።ወዳጆቼ ናችሁ።
የኪዳን ልጆች ናችሁ። የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ናችሁ። መልእክታችን ናችሁ። የክርስቶስ መልእክት ናችሁ። የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ። መንፈሳውያን ናችሁ። የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ። በእርሱ የተሞላችሁ ናችሁ። ምርጦች ቅዱሳን ናችሁ። በመንፈስ የተግረዛችሁ ናችሁ። የተወደዳችሁ ናችሁ። በርሱ ፍጹማን ናችሁ።
የእግዚአብሔር ምስክሮች ናችሁ። የብርሃን ልጆች የቀንም ልጆች ናችሁ። ለእግዚአብሔር መንግሥት የበቁ ሆናችሁ። ከሰማያዊው ጥሪ ተካፋዮች ናችሁ። ሕያዋን ድንጋዮች ናችሁ። የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ። የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ። እውነትን የምታውቁ ናችሁ።
ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ። ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ ናችሁ። የእግዚአብሔር እርሻ ናችሁ። የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ። ከእርሱ ጋር አብራችሁ የምትሰሩ ናችሁ። የክርስቶስ አካል ናችሁ እያንዳንዳችሁም ብልቶች ናችሁ። ወዘተ… ወንድም ቢኒ።
Binyam TA
- Demis Nida አሜን ነን‼️ ናቹሁ‼️ቢኒ ተባረከ!! የተደረግነውን! በሱ የሆነውን በዚህ ማለዳ አበሰርከን!! አሜን!!2Delete or hide this
- Binyam TA Demis Nida አሜን!Edit or delete this
- Terefe Bekele ቢኒ! የተባረከው ወንድሜ አመሰግናለሁ ስለ “ናችሁ” መልዕክትህ ይኸውልህ በናችሁ ተወዝቼ (ወዘተ… ጣደ, እሳት ላይ ጣደ ማለት ነው) እያበሰለኝ ነው ለሌላው ራሴን እንዲህ አየዋለሁ ኢየሱስ ለራሱ እንዳልተወለደ ሁሉ እንዳልቆሰለ ሁሉ እንዳልሞተ ሁሉ ከሞት እንዳልተነሳ ሁሉ እኔ የእኔ እንዳልሆንኩ ሁሉ… ወንድሜ አሁንም ብዛ ትረፍ2Delete or hide this
- Binyam TA Terefe Bekele አሜን!Edit or delete this
- Bizuneh Bekele የተባልነው ነን፡፡1Delete or hide this
- Binyam TA Bizuneh Bekele አሜን!Edit or delete this
- Bele Melaku አሜን ።ነን !ነን!
ብሩክ ወንድማችን !!!2Delete or hide this - Tamirat Minota Wow, this is justified for those in Christ before the world was, nothing to wait for. Blessed brother!1Delete or hide this
- Binyam TA Tamirat Minota Hallelujah!Edit or delete this
- Hani Hasset አሜንን ነን💯✔️1Delete or hide this
- Binyam TA Hani Hasset አሜን!Edit or delete this
- Amare Beshah Stay blessed!1Delete or hide thisBinyam TA replied · 1 Reply
- Girum Mamo That’s wonderful ,
Thank you !1Delete or hide this - Yared Assefa Yimer ተባረክ ወንድሜ1Delete or hide this
- Hailegiorgis Tefera …እልልልልልልል…2Delete or hide this