YE ARE COME! #መጥታችኋል! ወደ ጽዮን ተራራ #መጥታችኋል! ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ሰማያዊትዋ ኢየሩሳሌም #መጥታችኋል! ወደ ደስተኛ አእላፋት መላእክት#መጥታችኋል! ወደ በኵራት ማኅበር #መጥታችኋል! የሁሉ ዳኛ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር #መጥታችኋል! ፍጹምነትን ወዳገኙት ወደ ጻድቃን መንፈሶች #መጥታችኋል ዕ12፡22
ወንድም ቢኒ