ከመንፈሳዊው እይታ አንፃር ካየነው ዘላለም ጅማሪም ፍፃሜም የለውም ብቸኛው ዘልአለምን ሊገልፀው ና እኩሌታ ገላጭ ሊሆን የሚችል ሀይል እራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው።


ከጥያቄና መልስ የተወሰደ።Binyam TA Getachew Afework ሰላም ጌቾ። ይህ እንግዲህ የሚወሰነው ከየትኛው ግዛት ሆነን ነው የምናየው የሚለው ነው። ከመንፈሳዊው እይታ አንፃር ካየነው ዘላለም ጅማሪም ፍፃሜም የለውም ብቸኛው ዘልአለምን ሊገልፀው ና እኩሌታ ገላጭ ሊሆን የሚችል ሀይል እራሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው። የግዜ ንጥረ ነገር በመንፈሳዊ ግዛት ውስጥ አይሰለጥንምና። ወደ ምድራዊ እይታ ስንመጣ የግዜ ክምችት የግዜ ንጥረ ነገር በዘልአለም ውስጥ የራሳቸው ቦታ አላቸው እንጂ ጊዜ ተከማችቶ ዘልአለምን ወደ ህልውና አያመጣም። ግዜ ያለውና የሰለጠነው የሚሰራውም ከሰማይ ወይም ከመንፈስ በታች ላለው ሁሉ እንጂ ከሰማይ በላይ በመንፈሳዊው ግዛት ጊዜ አይሰለጥንም።
አንዳንድ ሰዎች ጥያቄ ተፈጥሮባቸው ፍርዱ ለዘመናት ከሆነና ለዘላለም ካልሆነ የተቀበልነው ህይወት የዘላለም አይደለም ማለት ነውን ይላሉ። መልሱ የተቀበልነው መንፈሳዊ ህይወት ዘላለማዊ ነው የተወጋው ግን በጊዜ ውስጥ ስለሆነ የዘመኑ ህይወት ተባለ። ወይም የእ/ር ህይወት በባህርዩ ዘልአለማዊ ቢሆንም ያ ህይወት የተወጋው ዘልአለማዊ ባልሆነ ማንነት ላይ ስለሆነ የዘመኑ ህይወት ተባለ ። ዘላለማዊ የሆነውን እ/ር ብናስተውል እኔ እ/ር አልለወጥም ብለዋል ለሴኮንድ ቢለወጥ እ/ር እ/ር አይደለም ማለት ነው ግን እ/ር አይለወጥም። ስለኛ የዘመኑ ህይወት ሲናገር ግን “ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን” ይለናል።
ከአሮጌው ኪዳን እንጀምር በቀድሞው ኪዳን ዘልአለም ሲል በሂብሩ “Olam”(Strong #5769) በመፅሐፍ ቅዱስ ተጠንቅቀን ብናስተውል በትክክል ዘልአለም የሚል ተግባር ይዞ አናየውም። ነብዩ ዮናስ በታላቁ አሳ ሆድ ውስጥ ሆኖ ”ትንቢተ ዮናስ 2/7 ወደ ተራሮች መሠረት ወረድሁ፤ በምድርና በመወርወሪያዎችዋ ለዘላለም “olam” ተዘጋሁ፤ አንተ ግን፥ አቤቱ አምላኬ፥ ሕይወቴን ከጕድጓዱ አወጣህ።“ ለዘልአለም ተዘጋሁ ቢልም በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ የቆየው ለ3 ቀናት ብቻ ነው እንጂ ለዘልአለም አልነበረም። ዮና1/17። የዕብራውያን ባርያ ጌታውን ሲወድና ጆሮውን ይበሳና ለዘልአለም“Olam” ያገልግለው ዘጽ21/6 እደ ሚታወቀው ይህ ማለት በህይወት ዘመኑ ብቻ ነው እንጂ ከዛ በላይ አያገለግለውም ይሞታልና።
መቸም ምስክርነት በሁለትና በሰዎስት ይጸናልና እንጨምር እ/ር ስለ ሰለሞን መቅደስ ሲናገር ስሙን ለዘልአለም“Olam” በዚያ አስቀምጣለሁ አለ 1ነገስት9/3 የሰለሞን መቅደስ ግን ከ400 አመት ቡሃላ እስከ መሬት ድረስ ድዋ ብሎ ተቃጠለ። ለዘልአለምም አልኖረም። ትንቢተ ኢሳ32/14 አንዳንድ ቦታዎች ለዘልአለም“Olam” የተተው ይሆናሉ ይላል እዛው ቀጥሎ ሲፈታው ይህ የሚሆነው መንፈሱን ከላይ እስኪያፈስ እና በረሃው ፍሪያማ እስኪሆን ድረስ እደሆነ ይናገራል። የአሮን ክህነት ለዘልአለም“Olam” እደሚሆን ጌታ እ/ር ተናግሮ ነበር ዘፀ40/15 ቃሉ ሲነግረን ግን የመልከ ጸዲቅ ክህነት የበላይ እደ ሆነበት ያሳየናል። ዕብ7/11-8 ስለዚህ “ትንቢተ ዳንኤል 12/2 በምድርም ትቢያ ውስጥ ካንቀላፉቱ ብዙዎች ይነቃሉ እኵሌቶቹም ወደ እፍረትና ወደ ዘላለም“Olam” ጕስቍልና” ይሄ ፍፃሜ የሌለው የዘልአለም ቅጣትን ለማሳየት የተነገረ አልነበረም እ/ር የሚቀጣው ሰዎች እስኪታረሙና ንስሃን እስኪ ሰጣቸው ድረስ ነው። “Olam” ተብሎ መተርጎም የነበረበት “indefinitely ላልታወቀ ጊዜ” ወይም “age-lasting እድሜ ልክ.” ነበር። በጥንቃቄ በዚህ መልክ ቢተረጎም ኖሮ ብዙ አወዛጋቢ ሃሳቦችን ባጠራ ነበር።
ሌላ ልጨምርልህ ወደ ዕብራውያን 1/8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። Heb 1/8 But unto the Son he saith, Thy throne, O God, is for ever and ever: a sceptre of righteousness is the sceptre of thy kingdom. የዕብራውያን ፀሃፊ የጠቀሰው ከመዝሙር45:6 ነው። መዝሙረ ዳዊት 45/6 አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ ለዘላለም “Olam” ነው፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። አስተውል የተጠቀመውን ቃል “Olam” አሁን የዕብራውያን ፀሃፊ ያንኑ ቃል የጠቀሰውን ሲጠቀም “EION” ተጠቅመዋል ወደ ዕብራውያን 1/8 እና ወደ ዕብራውያን 1/8 አነፃጽጽረው አሁን በእርግጠኝነት “Olam” በእብራይጥና “EION” በግሪክ እኩል የሆነ ትርጉም አላቸው።
(Heb 1:8 [YLT])and unto the Son: ‘Thy throne, O God, is to the age of the age; a sceptre of righteousness is the sceptre of thy reign;ወንድም ቢኒ።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal