
ጥያዌና/መልስ በተወደ ወንድማችን ደምስ በዚህ አጋጣሚ ሰው ጌታን ለመቀበል የሚያበቃው ነፃ ፈቃድ አለው እንዴ ወንድም ቢኒያም?? ምክንያቱም ነፃ ፈቃድ ካለው አንድ ሰው የመቀበልም ያለመቀበልም ነፃነት አለው ስለሚባል። ነፃ ፈቃድስ ካለው ቀድሞኑ ምን አዳኝ ያስፈልገዋል?? ይህንን ብትመልሱልን።
የትኛው ነፃ ፈቃድ ነው? በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ ነው ነፃ ፈቃድ ? ያንን ሰዋዊ አውሪያዊ ተፈጥሮ [Man’s beastlt nature] ሃይል እየሰጠ[ energize] እያረገ የሚነዳውን ፈቃድ ነው? ነፃ ፈቃድ የሚባልልኝ? ለመንፈሳዊው ነገር ሁሉ በአዳም ሞተዋል ካለ ሙታን በቃ ሙታን ናቸው ። መጽሐፍ ቅዱሳዊም ሆነ ሳይንሳዊ ማስረጃ [Biblical or scientific evidence] ካለ መልካም። እንካንስ ነፃ ፈቃድ ሙታን ፈቃድም ካላቸው ማስረጃ የሚያመጣ ካለ እንየው ሰዎች የእኛ ፁሁፍ ሳይሆን የሚያሰናክላቸው እውነት የሂነው የእ/ር ቃል ነው።
እንግዲህ ምሕረት በተረቱ በነፃ ፈቃድ እሱም ካለው ነው ለፈቀደ willeth ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው “ወደ ሮሜ ሰዎች 9/16 እንግዲህ ምሕረት ለወደደ [ለፈቀደ willeth ]ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።”
Rom 9/16 So then it is not of him that willeth, nor of him that runneth, but of God that sheweth mercy.
‘“ከጥንት ጀምሮ እኔው ነኝ፤ ከእጄም ማውጣት የሚችል የለም፤ እኔ የምሠራውን ማን ማገድ ይችላል?” ‘ኢሳይያስ 43:13
‘ እግዚአብሔር ሆይ፤ የሰው ሕይወት በራሱ እጅ እንዳልሆነች፣ አካሄዱንም በራሱ አቃንቶ ሊመራ እንደማይችል ዐውቃለሁ። ‘ ኤርምያስ 10:23
ወደ ሮሜ ሰዎች 11/32 እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና።[ማነው የዘጋው ሃጥያተኛው ወይስ እራሱ እግዚአብሔር በእርግጥም እግዚአብሔር። እግዚአብሔር በአለማመን የዘጋውን ማን ሊከፍተው ይችላል? እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና። [ሰው ሳይሆን ] እራሱ ሉኡል እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ አቅዶ ሁሉን በአለመታዘዝ ከዘጋው የዘጋውን ከመክፈት ማን ያስቆመዋል? እግዚአብሔር ለሕይወት የሚሆን ንስሐን ሊሰጣቸው ይችላልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 8:20 ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ ስላስገዛው ነው እንጂ በፈቃዱ አይደለም፤[እውነትን ሰማችሁ? በነፃ ፈቃዱ አይደለም ለከንቱነት የተገዛው። ማነው በአላማ ለከንቱነት ያስገዛው? እራሱ እግዚአብሔር]
20 For the creature was made subject to vanity, not willingly, but by reason of him who hath subjected the same in hope,
21 ተስፋውም ፍጥረት ራሱ ደግሞ ከጥፋት ባርነት ነፃነት ወጥቶ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደሚሆን ክብር ነፃነት እንዲደርስ ነው።
21 Because the creature itself also shall be delivered from the bondage of corruption into the glorious liberty of the children of God.
22 ፍጥረት ሁሉ እስከ አሁን ድረስ አብሮ በመቃተትና በምጥ መኖሩን እናውቃለንና።
22 For we know that the whole creation groaneth and travaileth in pain together until now.
23 እርሱም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን የመንፈስ በኵራት ያለን ራሳችን ደግሞ የሰውነታችን ቤዛ የሆነውን ልጅነት እየተጠባበቅን ራሳችን በውስጣችን እንቃትታለን።
23 And not only they, but ourselves also, which have the firstfruits of the Spirit, even we ourselves groan within ourselves, waiting for the adoption, to wit, the redemption of our body.[KJV}
(Romans 8:20) 20. [JMT] For the creation (that which was framed and founded) was placed and arranged under, in emptiness (was subordinated to vanity; was subjected by futility; was arranged under, in unprofitableness for frivolous idleness), not voluntarily (willingly), but rather because of (on account of; for the sake of) the one (or: the One) placing [it] under and arranging [it] in subordinated subjection upon an expectation (a hope) 21. that even the creation itself will be set free (will be liberated and made free) from the slavery (bondage) of the corruption (of decay which leads to ruin) into the freedom of the glory of God’s children (into the liberty of the manifestation of that which calls forth praise and good opinion which pertains to God’s born-ones). . . . He knew what effect that would have on all of mankind. It didn’t concern Him one little bit. Why? He had already made provision for that in the ‘Lamb slain from the foundation of the world’ (Rev.13:8). Remember, God so loved the world . . . not just the Christians!