እውነተኛው ፀረ ክርስቶስ ማነው?


እውነተኛው ፀረ ክርስቶስ ማነው?

መቸም ፀረ ክርስቶስ ማነው የሚለው ሲነሳ ብዙ ቲዮሎጂካል ሃሳበ መሲሆች እንደጉድ ተብለውለታል። መጽሐፍ ቅዱስዊ ያልሆኑ ፀረ ክርስቶስ ሲመጣ፤ ሲገለጥ የሚባሉ ሲነገሩ አንድ ሰው ተደርጎ ወዘተ… ሲነገር መስማት የተለመደ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ፀረ ክርስቶስ Anti-Christ ብሎ ነገር ስለ አንድ ግለሰብ በየትኛው ክፍል አታገኙም። መጽሐፍ የሚለው ብዙ ፀረ ክርስቶስ አሉ ነው። ዮሃንስ ሲናገር ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አሉ እንዳውም አሁን አሉ ሲል የፀረ ክርስቶስ ጉዳይ የአንድ ግለሰብ ጉዳይ ብቻ እንዳልሆነ ያስተምረናል። አሁን ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አሉ even now are there many antichrists ብዝዎች እንጂ አንድ ፀረ ክርስቶስ ብቻ ብሎ አያስረዳንም። ብዝዎች ፀረ ክርስቶስ  ሰውየው በተሌቭዝን መስኮት ብቅ ብሎ በእዮርሳሌም ቤተ መቅደስ ላይ ተቀምጦ እኔ አምላክ ነኝ ብሎ ሲያውጅ የሚጠብቁት አይነት አይደለም ነገሩ። ዜና አለኝ ያ መችም አይከሰትም። 1st JOHN2/18. Infant ones under instruction, it is continuously a last hour [an eschaton of the Day], and according as you hear (heard) that an antichrist (or that which is instead of, or in, the place of Christ) repeatedly comes [other MSS: the antichrist continuously comes], even now many antichrists (many things or people taking the place of Christ have been born (have come into existence; have come to be) and are here, from which fact (whence) we constantly know by experience that it is continuously a last hour. GMT

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2/18 ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን። 1John 2/18 Little children, it is the last time: and as ye have heard that antichrist shall come, even now are there many antichrists; whereby we know that it is the last time.

ከዛ ፀረ ክርስቶስ ሰውየው ሲገለጥ የአለም ፍፃሜ ይሆናል። አትቀልድ/ጂ የዘመን ፍፃሜ እንጂ የአለም ፍፃሜ ብሎ ነገር መጽሃፍ አያስተምርም። መጽጽሓፍትንና የእግዚአብሄርን ኅይል ካወቅን አንስትም። ይህ ስተት ከአንዲት ትንሽ የክሪክ ቃል ትርጉም ስተት የተሳለ ነው። አለም የሚለው ቃል በግሪኩ aion ከሚለው የተተረጎመ ሲሆን በቀላሉ ዘመን ተብሎ መተርጎም ነበረበት። እንደዛ ቢተረጎም ኖሮ ሁላችንም ስናነበው የዘመን ፍፃሜ እንደሆነ የሚያወራው ያለው እንገነዘብ ነበር። እስቲ አስቡት ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር ካለ ሺህ ትውልድ  ማለት ምን ያህል ዘመን ነው?ኦሪት ዘጸአት 20/6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።

እስከ (1000)ሺህ ትውልድ ካለ የአንዱን ትውልድ የእድሜ ጣራ በትንሹ 50 አመት ብታደርጉት አለም ከተፈጠረ ገና 6000 ሺ ዘመን ነው 50ን በ1000ሺ አመት ብታባዙት ገና ለምፅቱ 50ሺ አመት ሊጠብቁ ነው። እግዚአብሔር በሰማይ ይስቃል እኔም ከክርስቶስ ጋር በሃይል ቀኝ በተቀመጥኩበት ከአባቴ ጋር ፈገግ ልበል እንጂ። ለመሆኑ የሃይል ቀኝ የት ነው? ከተምሳሌነቱ ሌላ ለመሆኑ የመንፈስ ግራና ቀኝ አለው እንዴ? የሃይለ ቀኝ ክርስቶስ ባለበት ሁሉ ነው። ክርስቶስ የት ነው ያለው?አንተ/ቺ ውስጥ ነው ደስ ይበልህ/ሽ። ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1/27  To whom God wills (purposed; intends) to make known by intimate experience, what [are] the riches of the glory of this Secret (or: the wealth which has it source in this sacred mystery’s manifestation which calls forth praise) within the multitudes (among the nations; in the Gentiles; among the swarms of ethnic groups), which is (exists being) Christ within you folks, the expectation of the glory (or: Christ, which continuously exists within you [is] the hope of the manifestation which calls forth praise),GMT

እውነት የሆነውን አስቡ ተብለን የለ እስቲ እውነቱን እናፍረጥርጠው ታዲያ ፀረ ክርስቶስ ማነው?በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተቀምጦ እኔ አምላክ ነኝ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ የሚያውጀው የሃጥያት ሰው ማነው?የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ማነው?እኔና እናንተ ነን እንጂ አንድ የፖለቲካ ጂኒየስ ወይም ሊቅ ወይም የኢኮነሚ ጂኒየስ ወይም ሊቅ ወዘተ… አይደለም። የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እኛ ነን በመቅደሳችን ዙፋን መቀመጥ ያላለበት የተገባው ማነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው። መጀመርያ ማን ነበር የተቀመጠው እኛው ነበርን ትንንሽ አምላኮች ሆነን መጽሐፍ ቅድሳዊ ያልሆኑ ከፍ ያሉ የሰው ሃሳቦችን ይዘን ነፃ ፈቃድ ያለን ነን ብለን በባዶ ኪስ ከመቅደሱ ሆነን ቡራ ከረዮ ስንል የነበርነው። ክፉ ሥራችሁንም በማድረግ በአሳባችን ጠላቶች የነበርን እኛው ነበርን።ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1/21-22

2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2/4 እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ አዋጅ እየነገረ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እስኪቀመጥ ድረስ፥ አምላክ ከተባለው ሁሉ፥ ሰዎችም ከሚያመልኩት ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርገው ተቃዋሚ እርሱ ነው።2Thess 2/4 Who opposeth and exalteth himself above all that is called God, or that is worshipped; so that he as God sitteth in the temple of God, shewing himself that he is God.

2nd THESSALONIANS2/4.  the one continuously occupying an opposite position and being lifted (raised) above (over) upon all (everyone), being continuously called a god, or an object of worship, so as to seat him (cause him to sit down) into the temple of God (God’s temple), continuously displaying himself, that he is a god (or: continuously pointing out that he himself is God).GMT

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3/16 የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን? 1Cor 3/16 Know ye not that ye are the temple of God, and that the Spirit of God dwelleth in you?

Brother Binyam T. Alemayehu

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal