
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ ፤ ኤልያን ወይም በራሪ [Aliens/UFO’s] የሌላ አለም ፉትጡራን አሉን? በእግዚያብሔር ቃል መልስ ብትሰጥበት? አመሰግናለሁ።
ሰላም ወንድም፤ ጥያቄውን ለመመለስ በሳይንስ / አስትሮኖሚ መንገድ ቢከብድም ተጨባጭ መልስ ስሌላቸው የሚያወዛግብ መልስ በመስጠት በእንጥልጥል ይተውታል።
ለመንፈሳዊ ሰው ሁሉም ነገር መንፈሳዊ ነውና በአባታችን በቅዱሳን መጻሕፍት ላይ የተመሠረተ የክርስቶስ እይታ ለመስጠት ያህል ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለ “ዓለም””world” #ኃጢአት ሞቷል እንጂ ስለ “ጽንፈ ዓለም””universe.” #ኃጢአት ሞተዋል አይደለም። ሔዋን “የህያዋን ሁሉ እናት””mother of all living,” ወ.ዘ.ተ. ለሚያስተውለው ሔዋን የህያዋን ሁሉ እናት ከሆነችና የሁሉ ትርጉም ሁሉ ፤ ሁሉ የሚወሰነው ለሰው ልጆች ነው። ሔዋን ኤልያን በራሪ [Aliens/UFO’s] እናት ናት ብሎ አይጨምርምና። Eve is the “mother of all living” all living የተባሉት የሰው ልጆች ናቸው። ኤልያን ልጆችዋ እስካይደሉ ይህ የነገር ፍጣሜ ነው።
ሁሉም ሰው ሊገነዘበው የሚገባው የአየር ክልል ጉዞ በአካል የሆነ እንደሁ ከእውነታው ውጭ ሊሆን እንደሚችል አስባለሁ ። እንዲያውም አይቻልም እንጂ በአንድ ሰዓት በሚሊዮን በትሪሊዮን ኪሎ ሜትሮች እንኳን መጓዝ
ቢቻልም አንድ ሺህ ዓመት ሳይሞላ ሰው መድረስ የሚችለው ጥቂት ቦታዎችን ብቻ ነው። Everything is TOO FAR AWAY. ወንድም ቢኒ።