ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል። ነፍሱ መጸየፍ ብቻ ሳይሆን #አጥብቃ ትጸየፈዋለች


#ጠብን በህብረተሰብ ሚድያ #መዝራትን እ/ር #አጥብቆ #ይጸየፈዋል። በእ/ር ቃል እናስተውል። ነፍሱ መጸየፍ ብቻ ሳይሆን #አጥብቃ ትጸየፈዋለች ተብሎ በቃሉ የተነገረን አሁን በአብዛኛው የአበሻ ወገኖቻችን የተጠናወተው የስጋ ስራ ዘረኝነት ያፈራው ጠብ የመዝራት አባዜ እንደሆነ ስንቶቻቹጉ አስተውላችሃል? በወንድማማች[በወገኖች፤በጎሳዎች፤በህዝቦች] መካከልም ጠብን የሚዘራ #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች” 16 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም #ነፍሱ #አጥብቃ #ትጸየፈዋለች[#ጠብን #የሚዘራ።]፤ (Prov 6:16 [YLT])These six hath Jehovah hated, Yea, seven are #abominations to His #soul.17 ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥ 18 ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥19 #በሐሰት #የሚናገር #ሐሰተኛ #ምስክር፥ #በወንድማማች[በወገኖች፤በጎሳዎች፤በህዝቦች] መካከልም #ጠብን #የሚዘራ። መጽሐፈ ምሳሌ 6። እ/ርን ደስ ለማሰኘት ሰላምን ፍጠሩ ሰላምን ዝሩ። ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። እ/ር የሰላም አምላክ እንጂ የሁከት አምላክ አይደለም። “1ኛወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14/33 እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤የሰላምን ፍሬ አፍሩ።” “ወደ ገላትያ ሰዎች 5/22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ #ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።” ወደ ሮሜ ሰዎች 8/6 ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን #ሕይወትና #ሰላም ነው። “መዝሙረ ዳዊት 119/165 ሕግህን ለሚወድዱ #ብዙ #ሰላም ነው፥ ዕንቅፋትም የለባቸውም።” ወንድም ቢኒ።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal