ጌታ በመጽሐፍት ማነው? “መጻሕፍት ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው” የዮሐንስ ወንጌል 5/39 በወንድም ቢኒ።


ጌታ በመጽሐፍት ማነው? የዮሐንስ ወንጌል 5/39 እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ይህን እውነት ስታነቡ ድንቅ ህይወትና መንፈስ ይበዛልችሃል። ወንድም ቢኒ። 7/13/2018

የሕይወታችን እስትንፋስ The breath of our nostrils ሰቆቃው ኤርምያስLam 4/20

የነፍስ እረኛና ጠባቂ Shepherd and Overseer (Supervisor; the One who watches over) your souls.- 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1Peter 2:25

የሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ Jesus Christ Lord of All – የሐዋርያት ሥራ Acts 10:36

የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስ The glory of God Jesus የሐዋርያት ሥራ Acts 6/55

ከመቅደስ የሚበልጥ Greater than the temple ፤ማቴዎስ Matt 12/6

ከዮናስ የሚበልጥ Greater than Jonas ፤ማቴዎስ Matt 12/41

ከሰሎሞን የሚበልጥ Greater than Solomon ፤ማቴዎስ Matt 12/42

ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ so much better than the angels፤ወደ ዕብራውያን Heb 1፤4

ከሙሴ ይልቅ የሚበልጥ worthy of more glory than Moses ፤ወደ ዕብራውያን Heb 3/3

ከጓደኞቹ ይልቅ በደስታ ዘይት የተቀባ። Anointed with the oil of gladness above thy fellows. ፤ወደ ዕብራውያን Heb 1/9

ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን የሚናገር the blood of sprinkling, that speaketh better things than that of Abel ፤ወደ ዕብራውያን Heb 12/24

ከልባችን ይልቅ ታላቅ Greater than our heart 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1John 3/19

በዓለም ካለው ይልቅ በእኛ ያለው ታላቅ Greater is he that is in you, than he that is in the world. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1John4/4

የመጨረሻው አዳም[the last Adam] ] ፤ 1 ቆሮ 15:45  –  1Cor 15:45

ከልባችን የሚፈነጥቅ የንጋት ኮከብ the day star arise from our hearts- 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2Peter 1:19

ጠበቃ [እንደ-ራሴ ወኪል]- Advocate – 1 ዮሐንስ  1John 2:1

ሁሉን ቻይ –  Almighty –  ራእይ Rev 1:8

አልፋና ኦሜጋ –  Alpha and Omega – ራእይ Rev 1:8

አሜን –   Amen – ራእይ  Rev 3:14

ከክፉ ነገር ሁሉ የሚዋጅ መልአክ፤ Angel which redeemed from all evil ዘፍጥረት Gen 48:16;  ዘጸአት Exo 23:20-21

የፊቱም[የህልውናው] መልአክ Angel of His Presence –  Isa 63:9

በመሢሑ[ የተቀባ]መዝሙረ ዳዊት 2/2  Anointed –  Psa 2:2

የእምነታችን[ ግሪክ፤ በግልፅ የምንናገረው professed] ሐዋርያና ሊቀ ካህናት  the Apostle and High Priest of our profession[professed] ወደ ዕብራውያን  Heb 3:1

የእግዚአብሔር ክንድ Arm of the Lord –  ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 51:9-10

‘የእምነታችን ጀማሪና[ደራሲና] ፍጹም አድራጊ የሆነውን ኢየሱስን  ‘  Author and Finisher of Our Faith ዕብራውያን Heb 12:2

በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የዮሐንስ ራእይ 3/14 Beginning and End of the Creation of God –  Rev 3:14;

አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። I am Alpha and Omega, the beginning and the end, the first and the last. Rev 22:13

 

የተወደደ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1/6 Beloved –  Eph 1:6

Shepherd and Bishop of your souls. –  1Pe 2:25

የነፍሳችን እረኛና ጠባቂ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2/25 Blessed and Only Potentate –  1Tim 6:15

ቅርንጫፍ Branch[እብራይስጥ፤ቍጥቋጥ ሳይሆን ቅርንጫፍ]  ትንቢተ ኤርምያስ 23/5 ትንቢተ ዘካርያስ 3/8 –  Jer 23:5; Zec 3:8

የሕይወት እንጀራ የዮሐንስ ወንጌል 6/48 Bread of Life –  John 6:48

ሙሽራው የማቴዎስ ወንጌል 9/15 Bridegroom –  Matt 9:15

የንጋት ኮከብ የዮሐንስ ራእይ 22/16 Bright and Morning Star –  Rev 22:16

የአባትነት የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርይ Brightness of the Father’s Glory –  Heb 1:3

የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ[ካፒቴን] መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 5/14 Captain of the Lord’s Host –  Joshua 5:14

የመዳናቸውን ራስ[አለቃ፤ካፒቴን]ወደ ዕብራውያን 2/10 Captain of Salvation –  Heb 2:10

Carpenter –  Mark 6:3

ጸራቢው[አናፂው] የማርቆስ ወንጌል 6/3 Carpenter’s Son –  Matt 13:55

የእረኞችም አለቃ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5/4 Chief Shepherd –  1Peter 5:4

የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2/6 Chief Cornerstone –  1Peter 2:6

ከእልፍ የተመረጠ ነው።[ ከዐሥር ሺሆችም የሚልቅ ነው] መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 5/10 Chiefest Among Ten Thousand –  Song of Solomon 5:10

ጨቅላ ሕፃን ትንቢተ ኢሳይያስ 9/6 Child –  Isa 9:6; Luke 2:27; Luke 2:43

በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጠ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2/4 Chosen of God –  1Peter 2:4

ክርስቶስ፤ የማቴዎስ 1/16 ሉቃ9/20 Christ –  Matt 1:16; Luke 9:20

የቡሩክ ልጅ ክርስቶስ። የማርቆስ ወንጌል 14/61 the Christ, the Son of the Blessed Mark 14:61

ክርስቶስ ንጉሥ።  የሉቃስ ወንጌል 23/2  Christ, a King –  Luke 23:2

ኢየሱስ ክርስቶስ[የተቀባ፤ቅባት]  የሐዋርያት ሥራ 19/4 Christ Jesus –  Acts 19:4; ሮሜRom 3:24; 8:1; 1ቆሮCor 1:2; 1:30; Heb ዕብራውያን 3:1; 1 የጴጥሮስ Peter5:10; 5:14

ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችን 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1/12  Christ Jesus Our Lord –  1Tim 1:12; Rom 8:39

ከእግዚአብሔር የተቀባ።  የሉቃስ ወንጌል 9/20 Christ of God –  Luke 9:20

በእግዚአብሔር የተመረጠው ክርስቶስ[ቅቡእ] የሉቃስ ወንጌል 23/35 ።Christ, the chosen of God –  Luke 23:35

መድኃኒት ክርስቶስ ጌታ የሉቃስ ወንጌል 2/11 Saviour Christ, the Lord –  Luke 2:11

የእግዚአብሔር ኃይል  ክርስቶስ ነው። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1/24 Christ, the Power of God –  1Cor 1:24

የእግዚአብሔር ጥበብ ክርስቶስ ነው። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1/24 Christ, the Wisdom of God –  1Cor 1:24

ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ። የሐዋርያት ሥራ 9/20  Christ, the Son of God –  Acts 9:20

ምስክር፥ ለወገኖችም አለቃና አዛዥ ትንቢተ ኢሳይያስ 55/4  Witness to the people, a leader and commander Isa 55:4

የእስራኤልን መጽናናት የሉቃስ ወንጌል 2/25 Consolation of Israel –  Luke 2:25

የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2/20 chief corner stone  Eph 2:20

ድንቅ መካር ትንቢተ ኢሳይያስ 9/6 Wonderful, Counsellor,-  Isa 9:6

ለሕዝብ ቃል ኪዳን ለአሕዛብም ብርሃን Covenant of the people, for a light of the Gentiles-  Isa 42:6

ዳዊት ትንቢተ ኤርምያስ 30/9 David –  Jer 30:9

ገላጋይ ዳኛ መጽሐፈ ኢዮብ 9/33 Daysman –  Job_9:33

ከላይ የመጣ ብርሃን የሉቃስ ወንጌል 1/78 Dayspring –  Luke 1:78

ከልባችን የሚፈነጥቅ የንጋት ኮከብ the day star arise from our hearts-  2Peter 1:19

መድኃኒት፤ነፃ አውጪ Deliverer –  Rom 11:26

የአሕዛብ ሁሉ ምኞት ትንቢተ ሐጌ 2/7 Desire of All Nations –  Haggai 2:7

መንፈሳዊ በር የዮሐንስ ወንጌል 10/7 Spiritual door –  John 10:7

ምርጤ ትንቢተ ኢሳይያስ 42/1 Elect –  Isa 42:1

አማኑኤል[ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።] ትንቢተ ኢሳይያስ 7/14 Emmanuel –  Isa 7:14

ምልክት ትንቢተ ኢሳይያስ 11/10 Ensign –  Isa 11:10

እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5/20 the true God, and eternal life 1John 5:20

የዘላለም አባት። ትንቢተ ኢሳይያስ 9/6 Everlasting Father –  Isa_9:6

ኃያል አምላክ፥ ትንቢተ ኢሳይያስ 9/6 Mighty God –  Isa_9:6

የታመነና እውነተኛ ። የዮሐንስ ራእይ 19/11 Faithful and True –  Rev 19:11

የታመነው ምስክር የዮሐንስ ራእይ 1/4-5 Faithful Witness –  Rev 1:5

አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ Amen, the faithful and true witness,-  Rev 3:14 የዮሐንስ ራእይ 3

የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚው  Finisher of Faith –  Heb 12:2 ወደ ዕብራውያን 12

ፊተኛውና መጨረሻው የዮሐንስ ራእይ 1/17 First and Last –  Rev 1:17; Rev 2:8; Rev 22:13

በኵር First Begotten –  Heb 1:6 ወደ ዕብራውያን 1/6

ከሙታንም በኵር First Begotten of the Dead –  Rev 1:5 የዮሐንስ ራእይ 1/5

በኵር መዝሙር 89/27 Firstborn –  Psa 89:27

መሰረት  ኢሳ 28/16Foundation –  Isa 28:16

የሚያነጻ ምንጭ Fountain –  Zec 13:1 ትንቢተ ዘካርያስ 13/1

ቀዳሚ Forerunner –  Heb ወደ ዕብራውያን 6:20

የኃጢአተኞች ወዳጅ Friend of Sinners –  የማቴዎስ ወንጌል Matt 11:19

የእግዚአብሔርን ስጦታ Gift of God –  የዮሐንስ ወንጌል John 4:10

እስራኤል ክብር Glory of Israel –  የሉቃስ ወንጌል Luke 2:32

እግዚአብሔር God –  የዮሐንስ ወንጌል John 1:1

ለዘላለም የተባረከ አምላክ ወደ ሮሜ ሰዎች God Blessed Forever –  Rom 9:5

በሥጋ የተገለጠ እግዚአብሔር። God Manifest in the Flesh –  1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ  1Tim 3:16

የእስራኤል አምላክ መድኃኒት God of Israel, the Savior –  ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 45:15

የምድር ሁሉ አምላክ  God of the Whole Earth –  ትንቢተ ኢሳይያስ  Isa 54:5

እግዚአብሔር አዳኛችን[በመድኃኒታችን] 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ God our Savior –  1Tim 2:3

የፍቅሩ ልጅ መንግሥት  kingdom of his dear Son – ወደ ቆላስይስ ሰዎች Col 1:13

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር  God With Us – የማቴዎስ ወንጌል  Matt 1:23

መልካም መምህር[  Good Master {ማስተር፡ #አማርኛ ዋና መምህር፣ ጌታ፣ የድምጽን ሞገድ ለመፍጠር የሚጠቅም መሳሪያ፤ #ኦሮሚኛ፤ ሲሪቲ በሩ፣ ደንደኡ ቤኩ ሉበ፣ ጎፍታ፣ ሞቲ፣ ሶሬሰ፣ አባ ዱላ፣ በርሲሳ፤ #ትግሪኛ፤ ኣውራ መምህር፣ ጎይታ፣ ሓለቓ፣  ] – የማቴዎስ ወንጌል  Matt 19:16

መስፍን፤ ገዢ  Governor –  የማቴዎስ ወንጌል  Matt 2:6

ለበጎች ትልቅ እረኛ  Great Shepherd of the Sheep – ወደ ዕብራውያን  Heb 13:20

የቤተ ክርስቲያን ራስ Head of the Church –  Eph 5:23

የሁሉ ነገር ወራሽ Heir of all Things – ወደ ኤፌሶን ሰዎች  Heb 1:2

ሊቀ ካህናት High Priest –  ወደ ዕብራውያን Heb 4:14

የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ Head of Every Man – 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች  1Co 11:3

የቤተ ክርስቲያን ራስ Head of the Church –  ወደ ቆላስይስ ሰዎች Col 1:18

የማዕዘን ራስ Head of the Corner –  የማቴዎስ ወንጌል Matt 21:42

ቅዱስ ብላቴና ኢየሱስ  Holy Child Jesus –  Acts 4:30

ቅዱስህንም Holy One –  Psa 16:10; Acts 3:14

የእግዚአብሔር ቅዱስ Holy One of God – የማርቆስ ወንጌል  Mark 1:24

የእስራኤል ቅዱስ Holy One of Israel –  ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 41:14; Isa 54:5

ቅዱስ ነገር Holy Thing –  የሉቃስ ወንጌል Luke 1:35

ተስፋችን Hope (Our) – 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ  1Tim 1:1

የመዳን ቀንድ Horn of Salvation –  የሉቃስ ወንጌል Luke 1:69

እኔ ነኝ I Am – የዮሐንስ ወንጌል  John 8:58

[የተገለጠ መልኩ ባሕርዩ] Image of God [express image] – ወደ ዕብራውያን Heb 1:3

ያህዌ Jehovah [Yhovah yeh-ho-vaw’] – ትንቢተ ኢሳይያስ  Isa 40:3

ኢየሱስ Jesus –  Matt 1:21

ኢየሱስ ክርስቶስ Jesus Christ –  ማቴዎስ Matt 1:1; የዮሐንስJohn 1:17; 17:3; ሐዋርያትActs 2:38; 4:10; 9:34; 10:36; 16:18; ሮሜ Rom 1:1; 1:3; 1:6; 2:16; 5:15; 5:17; 6:3; 1Cor 1:1; 1:4; 2:2; 2Cor 1:19; 4:6; 13:5; ገላትያ Gal 2:16; Phi 1:8; 2:11; 1Ti 1:15; ዕብራውያን Heb 13:8; 1Jo 1:7; 2:1

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ Jesus Christ Our Lord –  ወደ ሮሜ ሰዎች Rom 1:3; 6:11; 6:23; 1Cor 1:9; 7:25

Jesus Christ Our Savior – በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ  Titus 3:6

የናዝሬቱ ኢየሱስ Jesus of Nazareth –  ማርቆስ Mark 1:24; ሉቃስ Luke 24:19

የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ Jesus of Nazareth, King of the Jews – የዮሐንስ ወንጌል  John 19:19

ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ Jesus, the King of the Jews –  ማቴዎስ Matt 27:37

የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ Jesus, the Son of God –  ወደ ዕብራውያን Heb 4:14

የዮሴፍ ልጅ ኢየሱስ Jesus, the Son of Joseph – የዮሐንስ ወንጌል John 6:42

ዳኛ Judge – ሐዋርያት ሥራ Acts 10:42

ጻድቅ ሰው Just Man –  የማቴዎስ Matt 27:19

ቅዱስ ጻድቅ Holy One and the Just- የሐዋርያት Acts 3:14; Acts 7:52; 22:14

ጻድቅ ሰው Just Person –  ማቴዎስ Matt 27:24

ንጉሥ የዋህ King meek –  Matt 21:5

የእስራኤል ንጉሥ King of Israel –  ዮሐንስ John 1:49/50

የአይሁድ ንጉሥ King of the Jews –  የማቴዎስ Matt 2:2

ሁሉን የምትገዛ ጌታ፣ አምላክ ፤ የአሕዛብና ጻድቃን ንጉሥ፤ ብቻውን ቅዱስ፤ ጻድቅና እውነተኛ፤ በጉ Lord God Almighty just and true፣ King of Saints፣ all nations shall come and worship before thee- for thou only art holy፣ Lamb፣ የዮሐንስ ራእይ  Rev 15:3

ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ who is the blessed and only Potentate, the King of kings, and Lord of lords;-  1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1Tim 6:15; Rev 17:14

የክብርም ንጉሥ King of Glory –  መዝሙረ ዳዊት Psa 24:7-10

የጽዮን ንጉሥ King of Zion – የማቴዎስ ወንጌል  Matt 21:5

የምድር ሁሉ ንጉስ King over All The Earth –  ትንቢተ ዘካርያስ Zec 14:9

በግ Lamb –  የዮሐንስ ራእይ Rev 5:6; 5:8; 6:16; 7:9-10; 7:17; 12:11; 13:8; 13:11; 14:1; 14:4; 15:3; 17:14; 19:7; 19:9; 21:9; 21:14; 21:22-23; 21:27

የእግዚአብሔር በግ Lamb of God –  የዮሐንስ ወንጌል John 1:29

ሕግ ሰጪያችን Lawgiver – ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 33:22

አለቃና አዛዥ a leader and commander- ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 55:4

ሕይወት Life – የዮሐንስ ወንጌል John_14:6

ብርሃን Light –  የዮሐንስ  John 8:12

የሰው ብርሃን the light of men የዮሐንስ ወንጌል John 1/4

የዘላለም ብርሃን Light, Everlasting –  ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 60:20

የዓለም ብርሃን Light of the World – ዮሐንስ ወንጌል John 8:12

ለአሕዛብም ብርሃን Light to the Gentiles –  ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 42:6

እውነተኛው ብርሃን Light, True – የዮሐንስ ወንጌል John 1:9

ሕያው እንጀራ Living Bread –  የዮሐንስ ወንጌል John 6:51

ሕያው ድንጋይ Living Stone –  1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1Peter 2:4

ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ Lion of the Tribe of Judah –  Rev 5:5

ጌታችን Lord –  ወደ ሮሜ Rom 1:3

የጌቶች ጌታ Lord of Lords –  የዮሐንስ ራእይ Rev 17:14; Rev 19:16

የሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ Jesus Christ Lord of All – የሐዋርያት ሥራ Acts 10:36

ጌታ ጽድቃችን Lord our Righteousness –  Jer 23:6

ጌታ እግዚአብሔር ኀይለ፟-ሁሉ Lord God Almighty –  ዮሐንስ ራእይ Rev 15:3

ጌታ ከሰማይ Lord from Heaven –  1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1Cor 15:47

ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ Lord and Savior, Jesus Christ – 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2Peter 1:11; 2Peter 3:18

ጌታ ክርስቶስ Lord Christ –  ወደ ቆላስይስ ሰዎች Col 3:24

ጌታ ኢየሱስ Lord Jesus – የሐዋርያት ሥራ Acts 7:59; ቆላስይስ Col 3:17;  1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች1Thess 4:12

ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ Lord Jesus Christ –  የሐዋርያት ሥራ Acts 11:17; 16:31; 20:21; ሮሜ Rom 5:1; 5:11; 13:14

አዳኛችን ጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ Lord Jesus Christ, Our Savior –  ወደ ቲቶ Titus 1:4

የክብር ጌታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ Lord of Glory our Lord Jesus Christ-  የያዕቆብ መልእክት James 2:1

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም። the Lord of hosts; I am the first, and I am the last; and beside me there is no God. -ትንቢተ ኢሳይያስ  Isa 44:6

ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ Alpha and Omega, the beginning and the ending, saith the Lord, which is, and which was, and which is to come, the Almighty. የዮሐንስ ራእይ Rev 1/8

አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ Fear not; I am the first and the last: የዮሐንስ ራእይ Rev 1/17

የክብር ንጉሥ ብርቱና ኃያል፥ በሰልፍ ኃያል እግዚአብሔር ነው፥። King of glory strong and mighty, the Lord is mighty in battle.-  መዝሙረ ዳዊት Psa 24:8

የሙታንም የሕያዋንም ገዢ  Lord of the Dead and Living – ወደ ሮሜ  Rom 14:9

ለሰንበት እንኳ ጌታዋ Lord of the Sabbath –  የማርቆስ ወንጌል Mark 2:28

አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ For the same Lord is Lord Over All – ሮሜ Rom 10:12

ጌታም የተቀባውም Lord’s Christ –  የሉቃስ Luke 2:26

ጌታ ብርቱና ኃያል Lord Strong and Mighty –  መዝሙረ ዳዊት Psa 24:8

እግዚአብሔር ጽድቃችን Lord, The, Our Righteousness – ትንቢተ ኤርምያስ Jer 23:6

ቅዱሳችን፥ የእስራኤል ፈጣሪ፥ ንጉሣችን፥ እግዚአብሔርን Our Lord, Our Holy One, the creator of Israel, Our King.-  ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 43:15

የሚቤዣችሁ፥ ጌታ Lord, Your Redeemer – ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 43:14

ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ  Man Christ Jesus – 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1Tim 2:5

የሕማም ሰው Man of Sorrows –  ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 53:3

አለቃ Master –  ማቴዎስ Matt 23:8

መካከለኛ  Mediator – 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1Tim 2:5

የቃል ኪዳን መልእክተኛ Messenger of the Covenant –  ትንቢተ ሚልክያስ Malachi 3:1

መሢሕ፤ክርስቶስ  Messiah the Christ –  የዮሐንስ ወንጌል John 1:42

አለቃው መሢሕ Messiah the Prince –  ዳንኤል Daniel 9:25

ኃያል አምላክ፥  Mighty God – ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 9:6

የእስራኤል አምባ Mighty one of Israel -ትንቢተ ኢሳይያስ  Isa 30:29

የያዕቆብ ኃያል Mighty one of Jacob – ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 49:26

በጽድቅ የምናገር ለማዳንም የምበረታ እኔ ነኝ። I that speak in righteousness, mighty to save.- ኢሳይያስ Isa_63:1

የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ Minister of the Sanctuary and of the true tabernacle-ዕብራውያን  Heb 8:2

የንጋት ኮከብ Morning Star –  ራእይ Rev 22:16

ቅዱሰ ቅዱሳን Most Holy –  ዳንኤል Daniel 9:24

ኃያል ሆይ፥ በቍንጅናህና በውበትህ ሰይፍህን በወገብህ የታጠቅህ You Gird thy sword upon thy thigh, O most mighty, with thy glory and thy majesty.-  መዝሙረ ዳዊት Psa 45:3

ናዝራዊ Nazarene – የማቴዎስ Matt 2:23

የዳዊት ሥርና ዘር Offspring of David – የዮሐንስ ራእይ Rev 22:16

አንድ ልጅም Only Begotten -የዮሐንስ  John 1:14

በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ Only Begotten Son which is in the bosom of the Father- የዮሐንስ  John 1:18

ብቻውን ጥበበኛ ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን  Only Wise God, Our Savior -የይሁዳ መልእክት  Jude 1:25

ፋሲካችን Passover – 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ  1Cor 5:7

የዝና ተክል Plant of Renown – ሕዝቅኤል Eze 34:29

ብቻውን ብፁዕ[ደስተኛ] ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ who is the blessed and only Potentate, the King of kings, and Lord of lords; – 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1Tim 6:15

የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ ክርስቶስ Christ the power of God, and the wisdom of God. – 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1Cor 1:24

ባለ መድኃኒት[ሃኪም]  Physician – የማቴዎስ  Matt_9:12

የተፈተነውን፥ የከበረው፥ ድንጋይ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ foundation a stone, a tried stone, a precious corner stone, a sure foundation: – ትንቢተ ኢሳይያስ  Isa 28:16

ካህን  Priest – ዕብራውያን Heb 7:17

ራስም[ለኡል] መድኃኒትም Prince and a Saviour – የሐዋርያት ሥራ Acts 5:31

የሕይወት ራስ Prince of Life – የሐዋርያት ሥራ  Acts 3:15

የሰላም አለቃ[ሉኡል] Prince of Peace –  Isa 9:6

የምድርም ነገሥታት ገዥ[ሉኡል] Prince of the Kings of the Earth –  Rev 1:5

በእግዚአብሔርና በሕዝቡ ሁሉ ፊት በሥራና በቃል ብርቱ ነቢይ a prophet mighty in deed and word before God and all the people: –  ሉቃስLuke 24:19 ዘዳግም Deu 18:15; 18:18; ማቴዎስ Matt 21:11;

ማስተስሪያ Propitiation – 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1John 2:2

መምህር Rabbi – ዮሐንስ John 1:49/50

ረቡኒ[ መምህር ሆይ] Rabboni –  John 20:16

ቤዛ Ransom – 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1Tim 2:6

የሚዋጅ[ ታዳጊ] Redeemer – ኢሳይያስ Isa 59:20

ትንሣኤና ሕይወት Resurrection and Life – የዮሐንስ  John 11:25

ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነት ሆነልን Made unto us wisdom, and righteousness, and sanctification, and redemption: – 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች  1Cor_1:30

ጻድቅ ቅርንጫፍ Righteous Branch – ኤርምያስ  Jere 23:5

ጻድቅ ፈራጅ Righteous Judge – 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2Tim 4:8

ጻድቅ አገልጋይ Righteous Servant –  Isa 53:11

ጽድቅ Righteousness – 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች   1Cor 1:30

መንፈሳዊ ዓለት Spiritual Rock -1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች  1Cor 10:4

የማሰናከያ ዓለት Rock of Offence -1ኛ የጴጥሮስ መልእክት  1Peter 2:8

የዳዊት ሥር Root of David -ራእይ  Rev 5:5; Rev 22:16

የእሴይን ሥር Root of Jesse -ኢሳይያስ  Isa 11:10

የሳሮን ጽጌ ረዳ Rose of Sharon -መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን  Song of Solomon 2:1

በእስራኤልም ላይ ገዥ Ruler in Israel -ሚክያስ  Micah 5:2

ድነት[ደህንነት] Salvation -ሉቃስ  Luke 2:30

መቀደስ[መለየት፤መንፃት] Sanctification – 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1Cor 1:30

መቅደስ  Sanctuary – ኢሳይያስ Isa 8:14

መድኃኒት[አዳኝ] Savior – ሉቃስ  Luke 2:11

መድኃኒታችን[አዳኛችን] በኢየሱስ ክርስቶስ Savior, Jesus Christ – 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ  2Tim 1:10; Titus 2:13; 2Peter 1:1

አካሉን የሚያድን Savior of the Body -ወደ ኤፌሶን ሰዎች  Eph 5:23

የዓለም መድኃኒት Savior of the World – 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1John 4:14

በትር Sceptre – ኦሪት ዘኍልቍ Num 24:17

አፈ በትር Rod mouth ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 11/4

ሁለተኛው ሰው Second Man -1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች  1Cor 15:47

የዳዊት ዘር Seed of David -2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ  2Tim 2:8

የሴቲቱ ዘር Seed of the Woman -ኦሪት ዘፍጥረት  Gen 3:15

ባሪያዬ[አገልጋየ] Servant – ኢሳይያስ Isa 42:1

ለገዥዎች አገልጋይ Servant of Rulers -ትንቢተ ኢሳይያስ  Isa 49:7

እረኛ Shepherd -ማርቆስ  Mark_14:27

የነፍስ እረኛና ጠባቂ Shepherd and Bishop of Souls – 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1Peter 2:25

የእረኞችም አለቃ Shepherd, Chief -1ኛ የጴጥሮስ መልእክት   1Peter 5:4

መልካም እረኛ Shepherd, Good -ዮሐንስ  John_10:11

ትልቅ[የላቀ] እረኛ Shepherd, Great -ዕብራውያን  Heb 13:20

የእስራኤል ጠባቂ[እረኛ] Shepherd of Israel -መዝሙረ ዳዊት  Psa 80:1

የአብ ልጅ Son of the Father -2ኛ የዮሐንስ መልእክት  2John 1:3

የእ/ር ልጅ Son of God –  45 ጊዜ  times, ብዙ ስለሆነ… too many to include

የሰው ልጅ Son of Man –  85 ጊዜ ብዙ ስለሆነ… times, too many to include

የቡሩክ ልጅ Son of the Blessed –  Mark 14:61

Son of the Highest -የማርቆስ ወንጌል  Luke 1:32

የዳዊት ልጅ Son of David -የማቴዎስ ወንጌል  Matt 9:27

ኮከብ Star -ዘኍልቍ  Num 24:17

የጽድቅ ፀሐይ Sun of Righteousness -ሚልክያስ  Malachi 4:2

ዋስ Surety -ዕብራውያን   Heb 7:22

ድንጋይ Stone -ማቴዎስ  Matt 21:42

የማሰናከያም ዓለት Stone of Stumbling -1ኛ የጴጥሮስ መልእክት  1Peter 2:7/8

የተፈተነ፥ የከበረ፥ መሠረት Sure Foundation -ኢሳይያስ  Isa 28:16

መምህር  Teacher – ዮሐንስ John 3:2

እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ጥhe true God, and eternal life.- 1ኛ የዮሐንስ መልእክት  1John 5:20

የወይን ግንድ True Vine -ዮሐንስ  John 15:1

እውነት Truth -ዮሐንስ John 14:6

የማይነገር ስጦታ Unspeakable Gift -2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች  2Cor 9:15

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ስጦታ Jesus, The gift of God ፤ ዮሐንስ John 4/10

ክርስቶስ Very Christ -ሐዋርያት ሥራ  Acts 9:22

እውነተኛ ወይን the true vine -ዮሐንስ  John 15:1

መንገድ Way -ዮሐንስ  John 14:6

Which Is, Which Was, Which Is To Come –  Rev 1:4

ጥበብ Wisdom -ምሳሌ  Proverbs 8:12

የእግዚአብሔር ጥበብ Wisdom of God – 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1Cor 1:24

ምስክር Witness -ኢሳይያስ  Isa 55:4; ራእይ Rev 1:5

በድንቅ የተሞላ Wonderful – ትንቢተ ኢሳይያስ Isa 9:6

ቃል Word -ዮሐንስ  John 1:1

ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። The Word was God. የዮሐንስ ወንጌል  John 1/1

የእግዚአብሔር ቃል Word of God -የዮሐንስ ራእይ  Rev 19:13

የሕይወት ቃል Word of Life – 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1John 1:1

እንደ መልከ ጼዴቅ ሹም Made an high priest for ever after the order of Melchisedec. ዕብራውያን Heb 6/20

ፋሲካችን Our Passover . 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1Cor 5/7

 

 

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal