
የሰው ልጅ አባት ማን ይመስላችሀል? ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በብፅዕት ድንግል ማርያም ማህፀን #የተረገዘው( CONCEIVED by the Holy Spirit.) በመንፈስ ቅዱስ መፅለል ነበር።
እንደምናስተውለው መንፈስ ቅዱስ ለእርግዝናዋ ምክንያት ነው።
እየሱስም ተወለደ ያስረገዛት መንፈስ ቅዱስ ቢሆንም የመንፈስ ቅዱስ ልጅ ግን አልተባለም አልነበረምም ነገር ግን የአባት(አብ) ልጅ ነው።”the Son of the FATHER” (II John 2:3). ያስረገዛት መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው እንጂ ከ3ቱ ስላሴዋች አንዱ አይደለም ቢሆን ኖሮ እርሱ ባስረገዘ ሌላ አባት ባልተባለ። እንደ የስላሴ አፈ ታሪክ ቲፎዞዋች አባባል መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ስብእና ለብቻው ያለው ቢሆን ኖሮ ወይም ከ3ቱ ስላሴዋች አንዱ ቢሆን ኖሮ መንፈስ ቅዱስ አባቱ በተባለ ነበር እንጂ ሌላ ጣልቃ የገባ መለኮት አብ የተባለ በጉልበት አባቱ ባልሆነ።
Even any simple minded person can understand that whoever conceives a child in a mother’s womb is the biological F-A-T-H-E-R OF THAT CHILD when it is born, NOT SOME OTHER PERSON or member of Trinity.
ብዙ ሰው የመጀመሪያውን ትእዛዝ ጥሶ ይመላለሳል ቃሉ ጌታ እግዚአብሔር አንድ ነው ሲለው ሰው ግን በህይወቱ የእግዚአብሔርን ቃል ከንቱ ለማስቀረት ወጥመድ ሆኖበት 3 እግዚአብሔሮችን የነ ዳቪንቼ የፈረንጅ ምስል ስእል ያስባል። እግዚአብሔር መንፈስ ነው አንድ ነው። የሚቀጥለው ትእዛዝ የሚጀምረው እግዚአብሔር አንድ እንደሆነ በማወቅ ሳይሆን ለማወቅ መጀመሪያ ስማ! ስማ! ስማ ! ያልሰማ ብዥ ብሎበት አንድየን 3 ሆኖ ያየዋል። እስራኤል ሆይ፥ ስማ
የማርቆስ 12:29 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ። እስራኤል ሆይ፥ #ስማ፤ ጌታ አምላካችን #አንድ ጌታ ነው፥
29 And Jesus answered him, The first of all the commandments is, #Hear, O Israel; The Lord our God is #one Lord:
30 አንተም በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። #ፊተኛይቱ #ትእዛዝ ይህች ናት።
30 And thou shalt love the Lord thy God with all thy heart, and with all thy soul, and with all thy mind, and with all thy strength: this is the first commandment.
ወንድም ቢኒ።
የሚቀጥል ከመልስ የተወሰደ
እሺ ወገኖች ሁላችሁንም እ/ር ይብዛላችሁ ህይወት ይብዛላችሁ። እ/ር መንፈስ ነው አንድ አንድየ ነው እንጂ ሶስትየ አይደለም!። እራሱን ግን ለኛ ለሰው ልጆች ጥቅም በብዙ መንገድ ይገልጣል። እስቲ እኔ ደግሞ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ። ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው መቸም ከሱ በላይ አዋቂ ላሰር ነው። ነፍሴን ያኖርካትም ሆነ ያነሳህትም እኔ ነኝ ብልዋል። በሌላ ቦታ ግን እግዚአብሔር[አብ] ከሙታን አስነሣው ይላል። እሱ እራሱ እራሱን ያስነሳው አብ ነው? ወይስ ስለ እሱ ቃል ከእናንተ የሚነቅፈው አለ? ነፍሱን ያነሳት እኔ ነኝ ካለ ያነሳት አብ ነው ወይስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በ325 AD የተጀመረውን መጤ የስላሴን ትምርት ለማፅደቅ እንቅጠፍና እስራእኤ ሆይ ስማ አምላካችን እ/ር 3 ነው ብልን እናንብበው? ወይስ አንድ አምላክ የሚለውን ቀይረን፡ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር 3 አምላኮች የሁሉም አባቶች አሉ ብለን እውነትን ለትሪኒቲ የአሮጊቶች ተረት እንሽጠው? [ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4/6] ጌታ እየሱስ እውነት ከሆነ ወሸታም ማነው? ፤ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3/18 …በሥጋ ሞተ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፥ የሞተው ስጋው እንጂ መንፈስ አይሞትምና በመንፈሱ አልሞተም። በመንፈስ ህያው እስከሆነ ድረስ ስጋውን ማስነሳት ችለዋል። በመንፈስ ህያው እስከሆነ ድረስ ሥጋው በተስፋ አድራል፤ ነፍሱንምን በሲኦል አልተዋትም፥ ቅዱስህንም በስጋው መበስበስን ያይ ዘንድ አልሰጠውም ። በመንፈስ ህያው የሆነው በአብ ክብሩ በስጋ ውስጥ ሆኖ እንደ ተናገረ አደረገው ‘…….እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ” ለመሆኑ እየሱስ ክርስቶስ ስጋ ውስጥ ያለው በውስጡ የሚኖረው ማነው? “በእኔ የሚኖረው አብ ነው!”
ትላንትም ዛሬም ነገም ህያው የሆነው ዛሬ በኛ ውስጥ ያለው የልጁ መንፈስ እንዲህ ይጠይቃል እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? የዮሐንስ ወንጌል 14/10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል። ጌታ እየሱስ እውነት ከሆነ ወሸታም ማነው? ፤ …….እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ሲናገር የዮሐንስ ወንጌል 10/17 ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና …….እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ….. 19 እንግዲህ ከዚህ ቃል የተነሣ በአይሁድ መካከል እንደ ገና መለያየት ሆነ። የሐዋርያት ሥራ 13/30 እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤
ከመጀመርያው የተናገርኩት ነኝ ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። “ የዮሐንስ ወንጌል 8/25 እንግዲህ፦ አንተ ማን ነህ? አሉት። ኢየሱስም፦ ከመጀመሪያ ለእናንተ የተናገርሁት ነኝ። ….27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። 28 ስለዚህም ኢየሱስ፦ የሰውን ልጅ ከፍ ከፍ ባደረጋችሁት ጊዜ እኔ እሆን ዘንድ …. ታውቃላችሁ። “( Jo 8:27 They understood not that he spake to them of the F-A-T-H-E-R. 28 then said Jesus unto thme,When you have lifted up the son of man ,then shall ye Know that I A-M H-E.)
የሚገርመው ከሰቀሉት ቡሃል እርሱ እንደሆነ እንደሚያቁ ነገራቸው ከተመረጡ ውጭ ግን ሁሉ ገና አላወቁትም የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ መንፈሳቂ ድንዛዜ[ በከፊል እውርነት blindness in part] በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸዋልና፤that blindness in part is happened to Israel, until the fulness of the Gentiles be come in.] ‘ ነገሩ በመገለጥ ነው እንጂ አብ ማን እንደሆነ ወልድ ማን እደሆነ በአእምሮ ጂምናስቲክ የሚታወቅ አይደለም። ከወልድና ወልድ ራሱ ፈቅዶ ከሚገልጥላቸው ሌላ አብን የሚያውቅ የለም። ብሎዋልና “ሁሉ ነገር ከአባቴ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ ሌላ ወልድን የሚያውቅ የለም፤ ከወልድና ወልድ ራሱ ፈቅዶ ከሚገልጥላቸው ሌላ አብን የሚያውቅ የለም። ‘ማቴዎስ 11:27 ይህን የመለኮት ሚስጥር በመገለጥ እንጂ በትዮሎጂ ትምህርት አይታወቅም። ወንድም ቢኒ።