-
ከውይይት የተወሰደ። ፍጥረት ከእርሱ ወጥተዋል በእርሱ ሕያው ሆኖ ይንቀሳቀሳል ይኖርማል። ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና።…..
-
ሰው ነፃ ፈቃድ የለውም! እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያድስበት ዘመን ክፍል 3 በወንድም ቢኒ። 03/22/2011(2005) Restoration of all things 3 Bro. Binyam T.A.ወንጌል ራዲዮ BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU
-
ከሰው ነፃ ፈቃድ የተነሳ እ/ር ሁሉን ማዳን አይችልም የሚለው ሃሳብ ከእ/ር አቅም ጋር ሲነፃፀር ኢምንት ነው የሚጋጭም ነው።
-
የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው። ወንድም ቢኒ።
-
ጥያቄ/መልስ፤ Bible translation
-
ለመሆኑ ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? ካለፈው የተወሰደ። From Brother Bini!!! Different types of coming of our lord Jesus Christ!!!
ለመሆኑ ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? ካለፈው የተወሰደ። From Brother Bini!!! Different types of coming of our lord Jesus Christ!!! Part 1, You misunderstand Bro: I understand perfectly, that you have been “indoctrinated by rapturists” That is, you were shown certain Scriptures, told what they mean, and have since believed those explanations for…
-
ከክፉው አድነን ብለን ስንጸልይ ምን ማለታችን ነው? ወንድም ቢኒ።
-
ቀጣይ ጥያቄ/መልስ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ።
-
ጥያቄ/መልስ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ።
-
Discussion Quotes: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?
Discussion Quotes: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ወንድም ቢኒ። በትንቢተ ኢሳይያስ 45፡7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አዎን ሁሉን መፍጠሩን እ/ር ሃላፊነቱን ወስደዋል:: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian…