-
A agreement with God ከእ/ር ጋር መስማማት
May 24, 2012 Posted on May 24, 2012 Brother Binyam T. Alemayehu agreement with God ከእ/ር ጋር መስማማት በሰው ደረጃ ስናስተውል ቃሉ ሲያስስተምረን “ትንቢተ አሞጽ 3:3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ በአንድነት ይሄዳሉን? Amos 3:3 Can two walk together, except they be agreed?” ሲል ሁለት ሰዎች በአንድነት ሊሄዱ የሚችሉት በቅድሚያ ከተስማሙ እንደሆነ ያስተምረናል። “መጽሐፈ ምሳሌ 1:33 የሚሰማኝ…