-
የጊዜው ቃል! መጽሐፈ ምሳሌ 25/11 የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ፤[በብር መደብ ላይ እንደ ተቀረጸ የወርቅ እንኮይ ነው።] #የጊዜው #ቃል እንዲሁ ነው።
የጊዜው ቃል! መጽሐፈ ምሳሌ 25/11 የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ፤[በብር መደብ ላይ እንደ ተቀረጸ የወርቅ እንኮይ ነው።] #የጊዜው #ቃል እንዲሁ ነው። መዝሙረ ዳዊት 1 Ps 1/1 ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። 1 Blessed is the man that walketh not in the counsel of the ungodly, nor standeth in…
-
ከክፉው አድነን ብለን ስንጸልይ ምን ማለታችን ነው? ወንድም ቢኒ።
ከክፉው አድነን ብለን ስንጸልይ ምን ማለታችን ነው? ወንድም ቢኒ። መቼም ጌታ ስለተናገራቸው ቃላቶች ስናስብ እርሱ በትንቢተ ኢሳይያስ 11፡3 እደሚናገረን “ ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም” ተብሎ እንደ ተጻፈ የሚፈርደው ከአይንና ከጆሮ ከሚያገኘው መረጃ ተነስቶ ሳይሆን የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ ስለ ሚገነዘብ ይበይናለ በዚህም ምክንያት በፍርዱም አይስትም እንዲያውም ወደ እውነት መርቶ ያድናል። “ትንቢተ ኢሳይያስ 53፡11 ጻድቅ…
-
ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2 1Tim 2፡1-2 እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ #ልመናና #ጸሎት #ምልጃም #ምስጋናም #ስለ #ሰዎች #ሁሉ #ስለ #ነገሥታትና ስለ #መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ #ከሁሉ #በፊት #እመክራለሁ። 1 I exhort therefore, that, first of all, supplications, prayers, intercessions, and giving of thanks, be made for all men; 2 For kings, and…
-
ቀጣይ ጥያቄ/መልስ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ።
ቀጣይ ጥያቄ/መልስ Part 1 ሰላም ይሁን፤ ወንድም ቢኒ። በቅድምያ የክርስቶስን ህይወት ብቻ በመግለጥ ላይ ብንፀና ለራሳችንም ለሚሰሙትም መልካም ነው። የስጋ ስራ መግለጥ ቀላል ነውና ማንንም ደግሞ አያንጽምም በተቻለን አቅም በቃሉ ላይ እንቆይ የሃላ ሃላ ሁሉም ጌታ እንዳስረዳው መጠን በደረሰበት ሊመላለስ የግድ ነውና ለዚህም እ/ር ይመስገን። ወደ ቃሉ እንመለስና ለመከራከርያህ መሰረት አርገህ ያቀረብከው ቃል “የሚታየው…
-
ጥያቄ/መልስ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ።
ክፍል አንድ በወንድም ቢኒ፤ የሲኦል እና የገሃነም የዘላለም ፍርድና እሳት ፍቺ። ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድም ካሳሁን። መልካም ሃሳብ አንስተሃል መነጋገር እ/ር ዘንድም መልካም ነውና። “ትንቢተ ሚልክያስ 3፡16 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ።” በቅድምያ የሲኦል እና የገሃነም ፍቺ ከነ ፍፃሜው ማየቱና ማስተዋሉ መልካም…
-
የምህረት ጥበብ! ወንድም ቢኒ።
የምህረት ጥበብ! ወንድም ቢኒ። ማውጫ ፦ እ/ር ማለት እግዚአብሄር ማለት ነው። የዮሐንስ ወንጌል 6/63 እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው። BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU WRITINGS የምህረት ጥበብ “ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ” መዝ 18/25 የዚህ ቃል ሃሳብ የአማርኛችን ትርጉም ስለ ቸርነት ያስረዳናል። ቸርነት እንደ ምናውቀው ሩሁሩሁነትን፤ ለጋስነትን፤ ደግነትን፤ ያዘለ ነው። ይህ የሚያሳየን አካፍሎ…
-
Discussion Quotes: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ?
Discussion Quotes: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian Hoax, እ/ር ለምን ተቃራኒ ሃይላትን ፈጠረ? ወንድም ቢኒ። በትንቢተ ኢሳይያስ 45፡7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ። አዎን ሁሉን መፍጠሩን እ/ር ሃላፊነቱን ወስደዋል:: O well the notion God didn’t create #evil is a Christian…
-
Discussion Quotes: የመጀመርያው አዳም ተሰርቶ ያለቀ ፕሮዳክት አይደለም Adam wasn’t the complete absolute image of God.
Discussion Quotes: ሰላም ይሁን ብራዘር። ከግብ አንጣር ልክ ነህ ሂደቱ ግን እ/ር በስራ ላይ ነው ያ ማንነት በሙላት ገና አልወረሰንም። በመጨረሻው ዘመን #ይገለጥ ዘንድ #ለተዘጋጀ #መዳን 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1/3-5 ሊገለጥ የተዘጋጀ መዳን ገና አለና። the redemption of our body is coming. Rom 8/23 ለነገሩ የመጀመርያው አዳም ተሰርቶ ያለቀ ፕሮዳክት አይደለም የመጨረሻው አዳም እየሱስ ክርስቶስ…
-
የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5
የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ / መለኮታዊ ሹኩሹኩታ ክፍል 5 (ራእይ 20 6-15) “የሁለተኛው ሞት ሂደት ፍቺ በሰው ውስጥ ” ንዑስ ክፍል ሶስት በወንድም ቢኒ። ” የዮሐንስ ራእይ 20/6 በፊተኛው ትንሣኤ ዕድል ያለው ብፁዕና ቅዱስ ነው፤ ሁለተኛው ሞት በእነርሱ ላይ ሥልጣን የለውም፥ ” “ሁለተኛው ሞት” በአግባቡ ለመረዳት እንዲቻል የመጀመሪያ የሆነውን እና የመጀመሪያው ሞት ምክንያት…
-
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ ፤ ኤልያን ወይም በራሪ [Aliens/UFO’s] የሌላ አለም ፉትጡራን አሉን? በእግዚያብሔር ቃል መልስ ብትሰጥበት?
ከጥያቄና/መልስ የተወሰደ ፤ ኤልያን ወይም በራሪ [Aliens/UFO’s] የሌላ አለም ፉትጡራን አሉን? በእግዚያብሔር ቃል መልስ ብትሰጥበት? አመሰግናለሁ። ሰላም ወንድም፤ ጥያቄውን ለመመለስ በሳይንስ / አስትሮኖሚ መንገድ ቢከብድም ተጨባጭ መልስ ስሌላቸው የሚያወዛግብ መልስ በመስጠት በእንጥልጥል ይተውታል። ለመንፈሳዊ ሰው ሁሉም ነገር መንፈሳዊ ነውና በአባታችን በቅዱሳን መጻሕፍት ላይ የተመሠረተ የክርስቶስ እይታ ለመስጠት ያህል ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለ “ዓለም””world” #ኃጢአት…