-
ከውይይት የተወሰደ ስለ የእ/ር ልጅነት
ክፍል1 Rahel Guta Ye Eyesus ሰላም ይሁንልሽ። ዋናው ሁላችንም የእ/ር ፈቃድ ይሁንብን ይውረሰን። ካነሳሽውና ከተቆጣሽ አይቀር ሁላችንም እ/ር እንደ ገለጠልን የተለያየ የመረዳት እንከን እንዳለንና በተረዳንበት ልንመላለስ የግድ ቢሆንም ይህችን እናስተውል። እግዚአብሔርን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ እግዚአብሔርም አደመጠ፥ ሰማም፥ እግዚአብሔርንም ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያስቡ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ። ይላልና እስቲ ወደ ስጋ ግዛት ወርደን ማለትም በስጋ ስራ…
-
ሰው ነፃ ፈቃድ የለውም! እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያድስበት ዘመን ክፍል 3 በወንድም ቢኒ። 03/22/2011(2005) Restoration of all things 3 Bro. Binyam T.A.ወንጌል ራዲዮ BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU
ሰው ነፃ ፈቃድ የለውም! እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያድስበት ዘመን ክፍል 3 በወንድም ቢኒ። 03/22/2011(2005) Restoration of all things 3 Bro. Binyam T.A.ወንጌል ራዲዮ BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU
-
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያድስበት ዘመን ክፍል 2 በወንድም ቢኒ። 03/22/2011(2005) Restoration of all things 2 BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU ወንጌል ራዲዮ
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያድስበት ዘመን ክፍል 2 በወንድም ቢኒ። 03/22/2011(2005) Restoration of all things 2 BROTHER BINYAM T. ALEMAYEHU ወንጌል ራዲዮ
-
ከሰው ነፃ ፈቃድ የተነሳ እ/ር ሁሉን ማዳን አይችልም የሚለው ሃሳብ ከእ/ር አቅም ጋር ሲነፃፀር ኢምንት ነው የሚጋጭም ነው።
ጥያቄ/መልስ። ወንድም ቢኒ። ከሰው ነፃ ፈቃድ የተነሳ እ/ር ሁሉን ማዳን አይችልም የሚለው ሃሳብ ከእ/ር አቅም ጋር ሲነፃፀር ኢምንት ነው የሚጋጭም ነው። እ/ር ለሰው ፈቃድ ጌታዋ መሆኑን በየዘመናቱ የነገስታትን የህዝብን ልብ እንደ ወንዝ ወዳሻው ሲመራው ሃይሉን አሳይተዋል። በነፈርሆን ልብ ላይ ፡ በነሊድያ ልብ ላይ፤ በናቡክደኖፆር ልብ ላይ በሌሎችም የሰረው መንፈሳዊ ትያትር ልኡል ወይም ፈጽሞ የበላይ ለመሆኑ…
-
የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው። ወንድም ቢኒ።
የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ለልጆች ከፍ ያለ የብስለት እርከን ነው። ወንድም ቢኒ። “የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት ስንል በቀላሉ የእግዚአብሔርን በሁሉነገር የበላይነት አለው ለማለት ነው። ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ መሆኑን የበላይ መሆኑን መገንዘብንም ጨምሮ ማለት ነው። ወይም የእርሱን ንግሥና እና ራስነት የበላይነት በነገር ሁሉ ላይ ማየት መቻል ማለት ነው። ማለትም በጥሬ ትርጉሙ” እግዚአብሔር ልእለ ሁሉ…
-
እየሱስ ክርስቶስ ህግን የሰጠውና ስጋ የለበሰው ያህዌ ነው? ከፀጋ በታች እንጂ ከህግ በታች አይደላችሁም ምን ማለት ነው?
እየሱስ ክርስቶስ ህግን የሰጠውና ስጋ የለበሰው ያህዌ ነው? ከፀጋ በታች እንጂ ከህግ በታች አይደላችሁም ምን ማለት ነው? እምነትህን ከሥራ ለይተህ አሳየኝ፤ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ። ምን ማለት ነው? ጳውሎስ: ከዮሃንስ፤ ከጴጥሮስ ጋር ሃሳቡ ይጋጫልን ? ጳውሎስ በሮሜ 6:14 ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።15 እንግዲህ ምን ይሁን? ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች ስላይደለን…
-
ጥያቄ/መልስ፤ Bible translation
ጥያቄ/መልስ፤ Binyam TA Peace be unto you! I don’t have much to say in the spirit of argument since they don’t minister life, since you mentioned it, I can say few things in the spirit of life though, The Lord Jesus said, 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5/12 ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።1John…
-
ለመሆኑ ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? ካለፈው የተወሰደ። From Brother Bini!!! Different types of coming of our lord Jesus Christ!!!
ለመሆኑ ዳግም ምፃት ከእነዚህ ብዙ ምፃቶቹ የትኛው ነው? ካለፈው የተወሰደ። From Brother Bini!!! Different types of coming of our lord Jesus Christ!!! Part 1, You misunderstand Bro: I understand perfectly, that you have been “indoctrinated by rapturists” That is, you were shown certain Scriptures, told what they mean, and have since believed those explanations for…
-
#በክርስቶስ #ኢየሱስ #ባለው #የሕይወት #መንፈስ #ሕግ በአይምሮ የመታደስ ሂደት
#በክርስቶስ #ኢየሱስ #ባለው #የሕይወት #መንፈስ #ሕግ በአይምሮ የመታደስ ሂደት)ወንድም ቢኒ። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2:16 እንዲያስተምረው የጌታን ልብ[#አይምሮ #mind] ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ[#አይምሮ #mind] አለን።1Cor 2:16 For who hath known the mind of the Lord, that he may instruct him? But #we #have #the #mind #of #Christ. እ/ር የመለኮት መንፈሳዊ የህይወት…
-
ለትምክህተኞችና ለዘረኞች ለማርተኞች የቃሉ ሰይፍ። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! ወንድም ቢኒ።
ለትምክህተኞችና ለዘረኞች ለማርተኞች የቃሉ ሰይፍ። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! ወንድም ቢኒ። ትንቢተ ኤርምያስ 17:5 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው። Jer 17:5 Thus saith the Lord; Cursed be the man that trusteth in man, and maketh flesh his arm, and whose heart departeth from the Lord. 2ኛ…