ስለ ዲያብሎስ ሰይጣን ውይይት ክፍል 1


ከውይይት የተጠቀሰ፤ ሰላም ይሁን። Berhanu Gezu መለኮታዊ ዘር መንፈሳዊው የስንዴ ቅንጣት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን እንዳይቀር በምድር ወድቆ ሞተ ህይወት የሚለቀቀው በሞት ውስጥ ነውና በመለኮታዊው ዘር ውስጥ የነበረውን ህይወት ለቀቀው አሁን ያዘር ብቻውን አልቀረም፤ ብዙ መንፈሳዊ ዘሮችን የስንዴው ዘለላዎችን ተንዠርግጎ ፍሬ አፍርተዋል። አሁን ዘሩን እያየ ነው።የእንግሊዝኛው ክርስቶስ Christ ተተርጉሞ የመጣው “ክርስቶስስ Christos” ከሚለው የግሪክኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም በቀላሉ በዘይት የተቀባ anointed with holy oil ማለት ነው። ከዕብራይስጥ ቃል “መሺያ/መሺአች Mashiac” ከተሰኘው መሲህ የሚለውን ቃል ያገኘነው ይህም የተቀባው “ክርስቶስ” ከሚለው የግሪክ ቃል ጋር ተመሳሳይ ትርጉም አለው ፡፡ የቃሉ ስር የመጣው በዘይት ቀባ፣ መቀባት፣ ወይም በመቀባት ዳሰሰ፣ በመቀባት አሸ፣ በመቀባት ወለወለ፣ smear or rub with oil ማለት ነው ፡፡ በመጽሃፍ ይህ የጀመረው ያዕቆብም ማልዶ ተነሣ፥ ተንተርሶት የነበረውንም ድንጋይ ወስዶ ሐውልት አድርጎ አቆመው፥ በላዩም ዘይትን አፈሰሰበት ያንን ስፍራ ቤቴል[የእግዚአብሔር ቤት] ብሎ ጠራው። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ወደ እግዚአብሔር የሚለይበት እና የሚቀደስበት ፣ ወይም ለቅዱስ አገልግሎት የሚውል ወይም አንድ ተራ ሰው የተለየና የተቀደሰ ካህን ፣ ወይም ዘውዳዊ ክብር ሲጭን የያዕቆብ ቅዱስ ዘይት የመለየት ዘየ ለዚያ ቅዱስ ዓላማ ሁልጊዜ ይጠቀሙበት ነበር። በቀድመው የብሉይ ኪዳን ኢኮኖሚ ውስጥ ከሚገኙት የቅዱስ ቁርባን ምልክቶች እና ማኅተሞች ሁሉ በቅዱስ ዘይት ቀብቶ ለእ/ር መለይርት እጅግ የተለመደ ሆነ ፡፡እናም ይህ ታላቅ ስም “ክርስቶስ” ከሌሎቹ ሁሉ በላይ ለናዝሬቱ ለኢየሱስ የተሰጠው በዛ መልክ የተጀመረው በዚህ መንገድ ነው እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፡፡ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ያንን የመረጠውን ሰው ወስዶ ማንም ሰው ከዚህ በፊት አይቶት በማያውቀው መልክ በመንፈስ ቅዱስ ቀባው ፡፡ ያም ማለት እግዚአብሔር የሰው ልጅ ሊይዘው የሚችለውን የመለኮታዊ ባህርይንና ተፈጥሮን ኃይል አእምሮውን ፣ መንፈስን ፣ ጸጋን ፣ ክብርን እና ኃይልን ሁሉ ሞልቶታል። እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት መድረስ ምን ማለት እንደሆነ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ አሳይተዋል። እግዚአብሔርም ቀባው ከዚያ በኋላ እንደ ሰው ልጅና እንደ እግዚአብሔር ልጅ መጀመሪያ ለእስራኤልና በእስራኤል በኩል ለዓለም ሁሉ አቀረበው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የተቀባው the anointed one ነው። ክርስቶስ የተቀባው ማለት እንጂ ክርስቶስ ቅባት ማለት አይደለም። ክርስቶስ በኢየሱስ ላይ የወረደ ወይም በኢየሱስ ውስጥ የኖረ ነገር አይደለም – ክርስቶስ ኢየሱስ ማን እና ምን እንደነበረ የሚገልጽ ነው! “አንተ ክርስቶስ ነህ …” (ማቴ. 16፡16) ፡፡ “እግዚአብሔር ይህን ኢየሱስን ጌታም ክርስቶስም አደረገው” (የሐዋርያት ሥራ 2፡36) ፡፡ “ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው ብሎ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር የተወለደ ነው” (1 ዮሐ. 5 1) ፡፡ ኢየሱስ ዘይቱ ወይም ቅባቱ አልነበረም – ዘይቱ የፈሰሰበት ነቢይ ከነብይም በላይ ነበረ፣ ሊቀ ካህን እና የነገስታት ንጉስ ነበር! እሱ የተቀባቱ አይደለም እርሱ የተቀባው ነው!ለእኛ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑ በሚያስደንቅ እውነታ ብቻ ሳይሆን እምንደሰትበት ነው። ጥልቅ መንፈሳዊ እውነቱ ደግሞ ኢየሱስ የተቀባው ወይም ክርስቶስ እንደሆነው እኛም ነን! እንደ ታዋቂው ትምህርት ክርስቶስ በተቃራኒው አንድ ሰው ፣ ኢየሱስ ብቻ አይደለም – አዎን ክርስቶስ አንድ ሰው ብቻ አይደለም ብዙዎች እንጂ ፡፡ ” አካል ብዙ ብልቶች ቢኖሩትም አንድ አካል ነው፤ ነገር ግን ብልቶች ብዙ ቢሆኑም አካል አንድ ነው። ክርስቶስም እንደዚሁ ነው።!” (1 ቆሮ. 12 12) ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንድ አካል ካለን አንድነት ኢየሱስን ክርስቶስ ያደረገው ቅባት አሁን እኔ እና አንተን እርስዎን ክርስቶስ ያደርገናል። ምክንያቱም “የተቀባው” በእኛ ውስጥ ነው ፣ እኛም በእርሱ ውስጥ ስላለን ነው! የእሱ መቀባትን ተቀብለናል ፡፡ “ነገር ግን ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል … እናንተም በእርሱ ትኖራላችሁ” (1 ዮሐ. 2 27) ፡፡ በዚህ ክፍል መሠረት ከእርሱ የተቀበልነው ቅባት አሁን በእኛ ስለሚኖር ወይም እኛም በእርሱ ስለምንኖር ቅባታችን ሆኗል ፡፡ የተቀባው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እኛም የአካሉ ብልቶች ነን – ስለዚህ በተቀባው ውስጥ ነን እና የእርሱን ቅባት እናጋራለን፡፡ የተቀባን እንድንሆን የሚያደርገን ቅባት (ቅባቱ) ክርስቶስ አይደለም ፣ የተቀባን እንድንሆን የሚያደርገን በክርስቶስ መንፈሳዊ የአካል ንጥረ ነገር አንዱ በመሆናችን ነው-። የተቀባነው በተቀባው አካል ውስጥ ያለን ተሳትፎ ነው! እርሱ ቅባታችን አይደለም – ከአብ የተቀበለው ቅባት አሁን የእኛም ቅባት ነው!ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነው የልጅነት መንፈስ ቅዱስ ዘይት ሲሆን በመጀመሪያ በዚያ ዘይት የተቀባው ጌታችንና በብዙ ወንድሞች መካከል በኩር ወንድማችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአካሉ ራስ ነው። ብዙዎች ይህንን ቀላል እውነት አልተረዱም ስለዚህ “ክርስቶስን” ከ “ኢየሱስ ክርስቶስ” ለመለየት ይሞክራሉ። ኢየሱስ ክርስቶስ የዚህ መንፈሳዊ አካል ራስ ነው ፣ እኛ ደግሞ የዚህ መንፈሳዊ አካል ሕይወት እና እውነታ ነን ፡፡ ይኸው በራስ-በክርስቶስ ላይ የፈሰሰው ቅባት እስከ ክርስቶስ አካል እግሮች ቁርጭ።ምጭሚት ድረስ ይወርዳል ፣ ስለዚህ እያንዳንዱ የአካል ክፍል እንደ ራስ በተመሳሳይ ቅባት ይቀባል። የዚህ የክርስቶስ አካል ማሰቢያ ራሱ ወይም ጭንቅላቱ ቅባት አይደለም! ጭንቅላቱ የተቀባ ነው ፣ እናም እንደ አካሉ አባላት ከእሱ ጋር አንድ አይነት ቅባት ተቀብለናል! እኛ ከእግዚአብሄር ክርስቶስ መለየት እንደማይቻል ሁሉ ኢየሱስንም ከክርስቶስ ወይም ክርስቶስን ከኢየሱስ ክርስቶስ መለየት አይቻልም ፡፡ በመንፈሳዊ እውነት የእግዚአብሔር ልጆች እንደመሆናችን መጠን በአባት በክርስቶኦስ ውስጥ እንደ ተያዝን ፣ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ እና በአንደ አካል ውስጥ እንደ ኢየሱስ ስርዓት ፣ ከአብ ዘንድ አንድ አይነት የልጅነት መንፈስ እንቀበላለን ፣ ይህም እኛን የተቀባው ልጅ የሚያደርገን መንፈሳዊ ቅባት ነው! ሥጋና ደም ይህንን እውነት ለልባችን ሊገልጡት አይችሉም! የልጅነት መንፈስን የሚሰጠው አብ ፣ በውስጣችን በመንፈሱ ሊገልጠው ይገባል! የእግዚአብሔርን መንግሥት ምስጢሮች እና የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገሮች ሁሉ የሚመረምር መንፈስ ነው ፣ እናም ያ መንፈስ በዚህ መለኮታዊ አካል ያለው መንፈሳዊ እውነቶች ለልጆች ማሳየት አለበት! የተጠራንበት የሕይወት ልክ መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ ታይቷል። “አባትነት ሁሉ የመለኮት ባህርይ ሙላቱ በእርሱ እንዲኖሩ አብን ደስ ካሰኘው እኛም ደስ ሊያሰኘን ይገባል” (ቆላ. 1 19) ፡፡ “በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራል” (ቆላ. 2 9) ፡፡ ምንም እንኳን እኛ የአካሉ ብልቶች ያንን ሙላት “የተቀበልነው” ቢሆንም ፣ በዚህ ሰዓት ውስጥ አባታችን ግድ የሚለው እርሱን የምንይዝበት ፣ ከእሱን የምንኖረውን እና የምናገለግለውን ፣ የእርሱን ሙሉነት በሙሉ ለፍጥረት የሚገልጽበት አካል ይፈልጋል። ጳውሎስ ለዚህ ዓላማ ለኤፌሶን አማኞች ሲጸልይ እንዲህ ብሏል: – “ይኸውም በእምነት ክርስቶስ በልባችሁ እንዲያድር ነው። ደግሞም ሥር ሰዳችሁ፣ በፍቅር ታንጻችሁ፣ የክርስቶስ ፍቅር #ስፋቱ[ WHAT IS THE BREADTH] ፣ #ርዝመቱ#ከፍታውና [የአቅም of capacity] #ጥልቀቱ ምን ያህል እንደሆነ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር የመገንዘብ ኀይልን እንድታገኙ ነው። እስከ እግዚአብሔር ሙላት ሁሉ ልክ ደርሳችሁ እንድትሞሉ FILLED WITH A-L-L THE FULLNESS OF GOD ፣ ከመታወቅ በላይ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር ታውቁም ዘንድ ነው። (ኤፌ. 3 17-19)። ለሚጓጓው የልጅነት ልባችን የእግዚአብሔርን ወርድ ፣ ርዝመት ፣ እና ጥልቀት ምንነት እና እርሱን ለመግለጽ ያለንን አቅም ምን እንደሆነ ለልባችን በሚገባን መንገዱ ሊገልጽልን የሚችለው ከእግዚአብሄር አባታችን ዘንድ የሆነው አባትን በማወቅ የሚመጣው የጥበብና የመገለጥ መንፈስ ብቻ ነው። አዎን በሰው ውስጥ መንፈስ አለ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ማስተዋልን ይሰጠዋልና። ግን አንድ እውነት እግዚአብሔር በሁሉም ቀላልነት የማስተማር መለኮታዊ ብቃቱ እውነቱን እንድንገነዘብ ያደርገናል – የአቅማችን መጨመር እንደ ክርስቶስ አካል አባልነታችን እንደ እድገታችን ልክ ይመጣል። ይህ ፍሬ ነጥብ በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ #ክርስቶስ እንደግ በኤፌ. 4፡15-16 እንዲህ እናነባለን ፣ ይልቁንም እውነትን በፍቅር እየተናገርን፣ ራስ ወደ ሆነው ወደ እርሱ በነገር ሁሉ እናድጋለን፤ እርሱም ክርስቶስ ነው፤ ከእርሱም የተነሣ፣ አካል ሁሉ በሚያገናኘው ጅማት እየተያያዘና እየተጋጠመ፣ እያንዳንዱ ክፍል የራሱን ሥራ እያከናወነ በፍቅር ያድጋል፤ ራሱንም ያንጻል።!እግዚአብሔር 2316 theos theh’-os God ወይም አምላክ የሚለው ስያሜ የኢየሱስ አባት የግል ስም ወይም የአያት ስም አይደለም። እግዚአብሔር የማዕረግ a title የተቀጽላ የክብር ስም ነው ፣ እንደ” ክርስቶስ ” ስም የመአርግ ስም ነው ፣ ክርስቶስ የሚለውም ስም ቢሆን እሱም የኢየሱስ የአባት ወይም የአያት ስምም አይደለም። ክርስቶስም እንዲሁ የማዕረግ ስያሜ ገላጭ ነው – ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ፣ ኢየሱስ ደግሞ አምላክ ወይም እግዚአብሔር ነውየዮሐንስ ወንጌል 10፥34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ #አማልክት ናችሁ አልሁ ተብሎ በሕጋችሁ የተጻፈ አይደለምን?10፥35 መጽሐፉ ሊሻር አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል የመጣላቸውን #አማልክት ካላቸው፥ አሁን ቃል መጣልን ብቻ ሳይሆን ከሚጠፋው ሳይሆን ከማይጠፋው የእግዚአብሔር ቃል ዘር ተወልደናል፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር የተወለድን የየእግዚአብሔር ዘር ነን።የዮሐንስ ወንጌል 10፥34 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔ፦ #አማልክት[ የበላይ መለኮት ናችሁ ፣ ዳኛ ፣ እግዚአብሔር/፟አምላክ አማልክት the supremeDivinity፤ a magistrate፤ God, god ] #ናችሁ አልሁ ተብሎ #በሕጋችሁ#የተጻፈ#አይደለምን?10፥35 #መጽሐፉ#ሊሻር#አይቻልምና እነዚያን የእግዚአብሔር ቃል [ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። የዮሐንስ1፡1፤ ይህም ቃል ሕይወታችንም በስጋ ስንኖር ሆነ ብርሃን ነው።የዮሐንስ1፡፡4 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3፡4 ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ] የመጣላቸውን #አማልክት ካላቸው፥GREEK፤ 2316 theos theh’-os a deity, especially (with 3588) the supremeDivinity; figuratively, a magistrate; by Hebraism, very:–X exceeding,God, god(-ly, -ward).ይህን ቃል ጌታ ኢየሱስ የጠቀሰው “እኔም፤ ‘እናንተ ኤሎሂም ናችሁ፤ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ’ አልሁ። Psalm 82:6 እኔ ግን፦ አማልክት[(Hb. = ELOHIM)] ናችሁ I have said, Ye are gods (Hb. = ELOHIM); ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤and all of you are children of the Most High (El Elyon).The word we use for our Father, Father is a word of relationship and provides a connection to #his#seed[Us] word God does not carry the meaning and weight that Father have. For we are also his offspring ዘሩ፤ ሃረጉ ነንና Acts 17፡28. G-O-D is merely a word as we all know common knowledge will only mean to you what you want it to mean, so everyone interprets it for themselves as they like to sound. But the term ‘Father’ is connected to our divine origin and our source our beginning, start, origination, genesis, That is our identity and where we came from, God is light and we are the children of light from the same RAY each of the us are the lines in which light we stream from the Father.Now what is the ultimate relationship with our Father [Father of spirits, Heb 12:9 ?( Our source ምንጫችን originate in; have as its source.) Jesus Christ came to bring us back to a full relationship with Father-God — His Father and our’s. በሰማያት የምትኖር #አባታችን[የማ? የኛ] ሆይ #Our#Father who art in Heaven . . . We are all the ‘children’ of God. There is a growing-up and a maturing from ‘children’ to ‘sons’ Psalm 82:6 I have said, Ye are gods (Hb. = ELOHIM); and all of you are children of the Most High (El Elyon).The truth is all mankind are children of EL ELYON for He brought them forth and gave each His Elohim life — male and female … image and likeness. Thus we can say that ‘I am (with others) Elohim; we are God/ELOHIM in this earth . . . the visible expression of the invisible God. The New Covenant saints would declare it this way, ‘I am (with others) the Body of Christ. It is only through Christ Jesus can they (us) grow up into mature sons and be one in spirit with EL ELYON who is Spirit. ሕይወታችሁ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ክብሩ ሙላት ሊመጡ ወዳሉ የብዙ ልጆች ንድፍ ነው። THE PATTERN-SONAdam came from Elohim. ELOHIM is plural[(in languages with dual number, containing several diverse elements.“a plural society”). Its blessing to know we were all in Elohim before Adam was brought forth. 1ኛ, *በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን ባቻ ሳይሆን መተርጎም ያለበት በክርስቶስ ኢየሱስ “ውስጥ” ተፈጠርን ነው።[created in(within) Christ Jesus ]‘ምክንያቱም፣ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀልንን መልካም ሥራ እንድንሠራ በክርስቶስ ኢየሱስ “ውስጥ” የተፈጠርን [created in(within) Christ Jesus ]የእግዚአብሔር ፍጥረቱ ነን። ‘ኤፌሶን 2:10We came forth in Adam . . . in the image and likeness of Elohim . . . we were right in this aspect of God . . . that is why Elohim is a plural name (or aspect). Romans 11:36. For out of HIM (Gk.EK) and through (Gk.DIA) Him and into (Gk.EIS) Him are all things; to whom be glory into the ages. OUR TRUE DIVINE ORIGIN is clearly revealed in Genesis 1:26 where God spoke a word and said, “Let us make man.” This was the final spiritual act in the creation of all things on the sixth day already exists: God spoke and the man appeared. This man would not be visible to our naked eye or natural vision even we can’t see him if we use a telescope, microscope, or other device because all creation over the six days of Genesis 1 was pure spiritual and not physical. The ‘man’ whom God created was spirit being, indwelling the eternal unchangeable unseen realm of spirit. Likewise, heavens n the earth that God created would have been invisible to our natural eyes. In reality, the invisible heavens and the earth that God originally created are still exactly the same as they were when Elohim spoke the word of God and brought them into natural being. The natural heavens and the earth that we see today are not God’s original, for that first creation was pure spirit. And spirit does not change; it does not cease nor does it die. This is the character and the nature of pure spirit.ፍጥረቱ ሁሉ በእዛ ክብር ውስጥ ነበሩ። ከማይታየው የሚታየውን ፈጠረ ሲል የማይታየው እራሱ እግዚአብሔር አባታችን ነው ከማንነቱ ከመለኮቱ ወስዶ የሚታየውን ሰራ። ሁሉ ከሱ ወጥተዋልና ምንም እንካ እንደሁላችን በክርስቶስ ውስጥ ቢፈጠሩም እግዚአብሔር ወደሚታየው አካላዊ አለም ሲያመጣን እንደወደደው ፍጥረትን ሁሉ ለከንቱነት አስገዝቶ ሁሉንም ይምር ዘንድ ሁሉንም በአለ መታዘዝ ሚስጢር ዘግቶ ከእግዚአብሔር ክብር ከክርስቶስ አጉድሎ እንደገና ወደ ቀድሞው ክብራቸው እንደገና በክርስቶስ ሁሉን እየመለሰ ነው። አባት ይብዛላችሁ። ወንድም ቢኒ።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal