
Binyam TA
ጥያቄና/መልስ፤
#ከአረማዊ #ጥያቄ፤ መጽሃፍ ቅዱሳቹሁ እውነት ከሆነ አዳምና ሄዋን ሁለት ልጆች ነበርዋቸው ብሎ በመጀመር። ቃየን ና አቤል ታዲያ ድንገት አገቡና ተዋለዱ ሲል ሴቶቹ ከየት መጡ ? በምትሃት ወይስ በአስማት ተገኙ ? መጽሃፍ ቅዱሳቹሁ ለጸባይ ጥሩ ነው ግን ይጋጫል።
#መልስ፤ መጽሃፉ ለተፈጥራዊው አእምሮ ብቻ ሊጋጭ ይችላል ፊደል ነው ይገድለዋል ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነውና። ቃሉ ለመንፈሳዊ ሰው ግን ብርሃን የተሞላ እጅግ እንደ ከበረ ድንጋይ እንደ ኢያሰጲድ ድንጋይ ሆኖ እንደ ብርሌ የጠራ ደስ የሚል የቃሉ ፍቺም የሚያበራ ነው። አዳምና ሄዋን ብዙ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ነበርዋቸው።ኦሪት ዘፍጥረት 5፡4 አዳምም አንድ መቶ ሠላሳ ዓመት[የአማርኛ ትርጉም ተሳስቶ 230 አመት ብሎታልኦሪት ዘፍጥረት 5፡3] Gen 5፡3 And Adam lived an hundred and thirty years, and begat a son in his own likeness, after his image; and called his name Seth: ከሆነው ቡሃላ ወንድ ልጅንም በምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው ቢልም መጽሃፍ ግን በቃየንና በሴት መካከል ሴቶች ልጆች አልተወለዱም አይልም በደፈናው አዳምም ብዙ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ ይላል አንጂ። አዳምና ሄዋን ቃየልና አቤል ከወለዱ ቡሃላ 40 ወይም 50 አመት ቆይተው ሴቶችን ወለዱ ብሎ ማሰብ መላ ምት ነው። ቢኒ።6ሻሎም ሻሎም, Alem Wenji and 4 others2 Comments1 ShareLikeCommentShare
Comments
- Chuchu KefilDelete or hide this
- Mulugeta Shiferaw አዳምና ሄዋን ሁለት ልጆችን ወልደዋል
የመጀመሪያው ቃየን ሲሆን በዕብራይስጥ የሚለው ኤት – ቃየን
ሁለተኛ ልጇ አቤል እንዲሁ የእብራይስጡ የሚለው ኤት – አቤል ነው።
መጽሐፉ በተጻፈበት ቋንቋ መልክቱ ግልጽ ሲሆን በትርጉም የተዘጋጁት ላይ ልዩነትን የፈጠረ ይመስላል።
ኤት – ቃየን ማለት መንታ ማለት ነው ። ወይም ወንድና ሴት እንደወለደች ይናገራል
እንዲሁም ኤት – አቤልም መንታ ነበር።
ባደጉ ግዜ ሚስት የሆኑአቸው እህቶቻቸው ነበሩ። እግዚአብሔር ልዩ ሰው አልፈጠረም።
ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት ሲል እንዴት እንደሚያበዛቸው ጌታ ያውቅ ነበር። እንዲሁ አድርጓል። ዘፍ ፬ :1Delete or hide this