ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ #ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 23 ነገር ግን #እያንዳንዱ #በራሱ #ተራ ይሆናል


Binyam TA

January 30 at 2:04 PM ·

ከውይይት የተጠቀሰ። ወንድም/እህት (ይህ የሰማይ ደጅ ነው ሞት) በአንድ ሰው በኩል እንደ መጣ፣ የሙታንም ትንሣኤ በአንድ ሰው በኩል #ሆኖአልና። ሰዋች #ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ፣ እንደዚሁም ሰዎች #ሁሉ በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ፤ አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ህይወት ይዞ ሊነሳ የበለጠ ሃይል አለው። 21 ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል #ሆኖአልና።
22 ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ #ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 23 ነገር ግን #እያንዳንዱ #በራሱ #ተራ ይሆናል፤ ክርስቶስ እንደ በኩራት ነው፥ በኋላም በመምጣቱ ለክርስቶስ የሆኑት ናቸው
1 ቆሮንቶስ 15:21-22እንዲሁ ደግሞ፦ ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ ተብሎ ተጽፎአል፤ ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15/45
በዚህ ጉዳይ ላይ እ/ር የሚያውቀው ሁለት የሰዎችን ዘር አዳሞችን ብቻ ነው። ሁለቱም የዘር መጀመሪያ ና መጨረሻ ናቸው። የፊተኛው ሰው ከመሬት መሬታዊ ነው፤ ሁለተኛው ሰው ከሰማይ የሆነ ጌታ ነው።1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15/47 The first man is of the earth, earthy: the second man is the Lord from heaven. የመጀመሪያው የሰው ልጆችን ወደ #ሞት ይዞ ወረደ ሁለተኛው ወደ #ህይወት ይዞ አወጣ። አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ህይወት ይዞ ሊነሳ የበለጠ ሃይል አለው። ‘እኔ ግን ከምድር ከፍ ከፍ ባልሁ ጊዜ #ሰውን #ሁሉ ወደ ራሴ እስባለሁ[እጎትታለሁ፤- በሃይልና በጡንቻ drag, forcefully it is muscular ።” ዮሐንስ12:32 ኅይል የእ/ር ነው!
ሁሉን ወደኔ እስባለሁ ! ፤ እያንዳዱም በራሱ ተራ ይሆናል !በሮሜ5/18 “በአንዱ በደል ምክንያት ፍርድ ለኩነኔ ወደ ሰው ሁሉ መጥተዋል። ”ይላል። ማወቅ ያለብን ግን ከውድቀቱ ጋር መነሳቱም እኩል መሆኑን ነው። እንዲሁም በአንዱ ፅድቅ ምክንያት ስጦታው ህይወትን ለማፅደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ። አስተዋላችሁን የመጨረሻው {እየሱስ ክርስቶስ)በፅድቁ ሁሉን ማዳን አይችልም ብሎ መወሰን በመጀመርያው {በአዳም] ውድቀት ምክንያት ወደ ሰው ሁሉ ኩነኔ አልመጣም እንደ ማለት ነው ። ደህንነት ከውድቀት ጋር እኩል ሀይል አለውና። የመጀመርያው አዳም ሁሉን ይዞ ለመውደቅ ሀይል እንደ ነበረው ሁሉ ሁለተኛው አዳም ክርስቶስም ሁሉንወደ ራሱ ለመሳብ ሀይሉ አለው። የፈለገ ቢሆን የአዳም ሁሉን የመጣል ሀይል ከእየሱስ ሁሉን ከማዳን ሀይል አይበልጠውም። ነገር ግን “ጠላቶችህ ባንተ ላይ ዋሹብህ” ተብሎ እንደተፃፈ ነው። “ዮሀ12/32 እኔም ከምድር ከፍ ያልኩ እንደ ሆነ ሁሉን ወደኔ እስባለሁ” ለመሆቃሉ ቢያንስ ያመኑልኝን ብቻ የተወሰኑትን ወደኔ እስባለሁ ይላልን? አይልም! ሁሉን ወደኔ እስባለሁ ይላል እንጂ። ሀሌሉያ! በአንዱ ምክንያት ሁሉ ወደቁ በአንዱ ምክንያት ደግሞ ሁሉ ዳኑ ።ሁሉ በአዳም እንደሞቱ ሁሉ በክርስቶስ ህያዋን ይሆናሉ።ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ተራ ይሆናል። 1ኛቆሮ.15/22” ከላይ እንደተፃፈው አሁን ተራቸው ደርሶ ያልዳኑት እያንዳንዱ በተራቸው መዳናቸው አይቀርም። ማወቅ ያለብን “የሁሉ ነገር መታደስ ዘመን አለ።ሀዋ3/21”“ያም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በእየሱስ ስም በሚበረከኩ ጊዜ ምላስም ሁሉለእ/ር አብ ክብር እየሱስ ጌታ እንደሆነ የሚመሰክርበት ጊዜ ነው። ፊል2/10” ታድያ እኮ ሁሉን ነገርእ/ር በሚያድስበት ዘመን “እ/ር ሁሉን በሁሉ ይሆናል ተብሎ እንደተፃፈ አሁን የእ/ርን የዘላለም አጀንዳ እና አሰራሩን ላልተረዳ ሰው በሰማይ በምድር ከምድር በታች ያሉት ሁሉ
በዝያን ጊዜ እየሱስጌታ ነው! ብለው የሚመሰክሩት ተገደው ይመስለዋል እንጂ በእ/ር መንፈስ ሆነው አይመስለውም። ምክንያቱም የሚምበረከኩት ስቃይ ቅጣት በዝቶባቸው ተሸንፈው በፍርሀት እየተማፀኑ ይመስለዋል እንጂ ከአባት ከአብ} ፍጥረቱን ከሚያርመው ፍርዱና ከምህረቱ ባለጥግነት የተነሳ ክብር ለመስጠት አይመስለውም። በደልን ንቆ የሚተው ይከበራልና። “መዝ130/4 ነገር ግን በአንተ እ/ር ዘንድ ይቅርታአለ ስለዚህም ልትፈራ {ልትከበር)ይገባሀል።አዲሱ መደበኛ ትርጉም። “ther is forgivness withthee{GOD},in order that you may be respected”
ማወቅ ያለብን “1ኛ ቆሮ,12/3 በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር እየሱስ ጌታ ነው! ሊል አንድ እንካ እንዳይችል አስታውቃችሀለሁ።” አስተውሉ እንግዲህ በመንፈስ ቅዱስ ካልሆነ በቀር አንድስ እንካ እየሱስ ጌታ እደሆነ ክብርን መስጠት የማይችል ከሆነ አሁን ጠላቶቹ የሆኑት ሁሉ በዝያን ጊዜ ሲታደሱእየሱስ ጌታ ነው! የሚሉት በመንፈስ ቅዱስ ሆነው ነው። ሀሌሉያ! ባለ ራእዩ ዮሀንስ አረ በአውነት ግዛት አንድ የሰማሁት ነገር አለ። ይላል እሱምራእ5/13 በሰማይና በምድርም ከምድርምገፅ 25 የሁሉ ፈጣሪና ዳኛ እ/ር ! በወንድም ቢንያም
በታችም በባህርም ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ያለው ፍጥረት ሁሉ፥ በረከትና ክብር ምስጋናም ሀይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለበጉ ይሁን ሲሉ ሰማሁ።“አስተዋላችሁንሞት ዘላለማዊ አይደለም ሞት ሲደመሰስ ፍጥረት ሁሉ፥ በመንፈስ ቅዱስ ሆኖ ለአብ ክብር እየሱስ ጌታ ነው! ይላል ። ሀሌሉያ! እየሱስ ክርስቶስ ትላንት ዛሬም ነገም ጌታ ነው! አሜን! ተፈፀመ! በወንድም ቢንያም
https://www.facebook.com/demis.nida.7/posts/853524271743423Demis NidaJanuary 30 at 12:39 AM

የሰዎች ሁሉ መዳናቸው በእግዚአብሄር ፕሮግራም አለም ሳይፈጠር በፊት ነው። ሲሰፋ ደግሞ ቅድስናቸውም። አሁን ያሉበት ሁኔታ ጊዜያዊ ስለ ሆነ እግዚአብሄርን አያሳስበውም ምክንያቱም በጉ ከአለም ፍጥረት በፊት በመንፈስ ታርዷል። ራዕ 13:8፣ ኤፌ 1;3—4 የሁሉም መዋጀት፣ መመለስ፣ መጠቅለለ ፕሮግራም ተጠናቋል። በእያንዳንዱ መገለጡ ብቻ ይቀራል። ይህ የመጠቅለል ስራ በልጆቹ እየተከወነ ነው( 2ኛቆሮ 5: 16—18)።
ይህ ሀሴት የማያደርገው ካለ፣ ያልተገለጠለት ብቻ ነው!!

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal