
ከውይይት የተጠቀሰ፤ Demis Nida ሰላም፤ ወንድማችን ጥሩ መልሰከዋል ለማከል ያህል ግን፤ ክንፍ ያላቸው መላኮች በመጽሃፍ ለማንም ጻድቅ ተገልጠው አያውቁም ነብዩ ሕዝቅኤል ግን አይተዋል እርሱም በውኑ ሳይሆን በራእይ ብቻ ነው ያየው። የእግዚአብሔርንም #ራእይ #አየሁ በራእዩም ለእያዳንዱም አራት አራት ፊት፥ ለእያንዳንዱም አራት አራት ክንፍ ነበሩት። እያአለ ራእዩን ይተነትነዋል።
ትንቢተ ሕዝቅኤል 1፡1 በሠላሳኛው ዓመት በአራተኛው ወር ከወሩም በአምስተኛው ቀን በኮቦር ወንዝ በምርኮኞች መካከል ሳለሁ ሰማያት ተከፈቱ፥ የእግዚአብሔርንም #ራእይ #አየሁ።
ትንቢተ ሕዝቅኤል 1፡6 ለእያዳንዱም አራት አራት ፊት፥ ለእያንዳንዱም አራት አራት ክንፍ ነበሩት።
በቅዱሳት መጻሕፍት መላእክት angels ፣ መልእክተኞች messengers እና ሚኒስትሪዎች ministers በተለዋዋጭነት በአንድ ቃል ስር ያገለግላሉ ፡፡ ለምሳሌ ዕብ 1:7 ስለ መላእክትም ይላል ፣ – መላእክቱን መናፍስት ፣ አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ።
Greek: #32, aggelos, From aggellō (probably derived from G71; compare G34; to bring tidings); a messenger; especially an “angel”; by implication a PASTOR: – angel, messenger. (Strong’s Concordance). ግሪክኛ # 32 ፣ aggelos ፣ ከ aggellō (ዜናን ለማምጣት); መልእክተኛ በተለይም “መልአክ” ፤ በፓስተር በመጥቀስ: – መልአክ ፣ መልእክተኛ። (ጠንካራው ኮንኮርዳንስ Strong’s Concordance) ፡፡
ለምሳሌ ጳውሎስ ስለ ሰይጣን እና ስለ አገልጋዮቹ እንዲህ ብሎ አስቀምጦታል።
ይህም የሚያስደንቅ ነገር አይደለም፤ ምክንያቱም ሰይጣን ራሱ የብርሃን መልአክ[መለክተኛ] ለመምሰል ራሱን ይለዋው ጣል። 15እንግዲህ የእርሱ አገልጋዮች፣ የጽድቅ አገልጋዮች ለመምሰል ራሳቸውን ቢለውጡ የሚያስገርም አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11፡14
የባቢሎን ሚስጢር Mystery Babylon ውስጥ የሐሰት አገልጋዮችች (“የጽድቅ አገልጋዮችች”) ናቸው ይለናል።- በእ/ር የዘመኑ እሳት ውስጥ በፍርድ ይቀመማሉ። የባቢሎን ነገስታት ከነ ትንንሽ የግል መንግስታቸው በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተከታዮቻቸው ጭምር ፍርድ ከእ/ር ቤት ይጀምራል ጀምረዋልም። “ፍርድህን በምድር ባደረግህ ጊዜ በዓለም የሚኖሩ ጽድቅን ይማራሉ። ትንቢተ ኢሳይያስ 26፡9” ፍርድ ጽድቅን ያስተምራል። ወንድም ቢኒ።5Demis Nida, Hailegiorgis Tefera and 3 others2 Comments1 ShareLikeCommentShare
Comments
- Binyam TA የውይይቱ ሊንክ፤ https://www.facebook.com/demis…/posts/824870541275463…
- Demis Nida የተወደድከው ወንድሜ ተባረክ God bless you more‼️