ፖለቲካ አስጠላኝ! እግዚአብሔር በችሎቱ ከዚህ ዓለም አሳብና መታለል እኛን ሳይሆን ቃሉ እንዳያፈራ ቃሉን ከሚያንቀው ሁሉ ይጠብቀን።


ከውይይት የተጠቀሰ፤ መልኩን ይቀያይር እንጂ ማንኛውም ከፍ ያለ የሰው ሃሳብ ስራው የእ/ር ልጆችን ፍሬ እንዳያፈሩ እነሱን ሳይሆን የሚያንቀው ቃሉ በእነሱ ውስጥ ፍሬ እንዳያፈራ ቃሉን ለይቶ ያንቀዋል ተንኮሉ ምንጩን ነው የሚያጠቃው። ስለዚህ የክፉን ሃሳብ አንሳተው ዳግመኛ ለባርነት አልተጠራንምና። በፖለቲካ ውስጥ የምድር እንጂ የሰማይ ሃሳብ የለም ወይም የክርስቶሳዊው አእምሮ ሳይሆን ሰይጣናዊው አዳማዊው የሰው አእምሮ የሰው እንጂ የእግዚአብሔር ነገር በሐሳቡ ውስጥ ስለሌለ መሰናክል ይሆንብናል። የዚህ አለም የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምራችንን ሁሉ እንማርካለን። ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ዘወር ብሎ፣ “አንተ ሰይጣን፣ ሂድ ከዚህ! የሰው እንጂ የእግዚአብሔር ነገር በሐሳብህ ስለሌለ መሰናክል ሆነህብኛል!” አለው። የማቴዎስ ወንጌል 16፡23

Bizuneh Bekele እውነት ነው፡፡ፖለቲካና ሐይማኖት የሰውን ሀሳብ የሚያደልቡ ሰው ሠራሽ ገዳይ መርዝ ነው

  • Binyam TA መልኩን ይቀያይር እንጂ ማንኛውም ከፍ ያለ የሰው ሃሳብ ስራው ደግሞ የእ/ር ልጆችን ፍሬ እንዳያፈሩ እነሱን ሳይሆን የሚያንቀው ቃሉ በእነሱ ውስጥ ፍሬ እንዳያፈራ ቃሉን ለይቶ ያንቀዋል ተንኮሉ ምንጩን ነው የሚያጠቃው ስለዚህ የክፉን ሃሳብ አንሳተው ዳግመኛ ለባርነት አልተጠራንምና። በፖለቲካ ውስጥ የምድር እንጂ የሰማይ ሃሳብ የለም ወይም የክርስቶሳዊው አእምሮ ሳይሆን ሰይጣናዊው አዳማዊው የሰው አእምሮ የሰው እንጂ የእግዚአብሔር ነገር በሐሳቡ ውስጥ ስለሌለ መሰናክል ይሆንብናል። የዚህ አለም የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምራችንን ሁሉ እንማርካለን። ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ዘወር ብሎ፣ “አንተ ሰይጣን፣ ሂድ ከዚህ! የሰው እንጂ የእግዚአብሔር ነገር በሐሳብህ ስለሌለ መሰናክል ሆነህብኛል!” አለው። የማቴዎስ ወንጌል 16፡23
  • Bizuneh Bekele Binyam TA እውነት ነው BRO ተባረክDelete or hide this
  • Binyam TA Bizuneh Bekele አሜንEdit or delete this
  • Michael Alemu Binyam TA እውነት ነው ብዙዎቻችን ሊያሰጥም የሚታገል የክፉው አሰራር ነው
  • Tefera Alemayehu ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ ከመታለል ስላመለጥህ ምክንያቱም መጽሐፉ ሲናገር ከእግዚአብሔር እንዲያው የሆነውን እናውቅ ዘንድ የእግዚአብሔርን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም ይላል (1ቆሮ.2፥12) በዓለም መንፈስ ውስጥ በቀላሉ ሦስት ነገሮች ዓለማችንን ያሽከረክሯታል ወይም ያጦዟታል እነርሱም 1/ፖለቲካው 2/ሃይማኖት 3/ባህላዊ ነገሩ እነዚህን በዝርዝር ለማየት የዓለማችን አሁን ያለችበትን ሁኔታዎች ማየቱ በቂ ነው። ሆኖም ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የሆነልንን በተቀበልነው መንፈስ የከበረውን ከተዋረደው መለየት ሆኖልናል።በቸር ያገናኘን።
  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal