ከውይይት የተጠቀሰ Binyam TA, Mesfin Assefa አሜን ነው ለጥበብ ቃሉ። እግዚአብሔር ሰብሮናል እግዚአብሔር ይጠግነናል። ልብን የሰራ ማነው? እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል። ወደላይ ያወጣ ዘንድ ያወርድል። ፍፃሜው ግን የልብ ቅርፊቱ ሲሰበር የክርስቶስ ልብ እንዲገለጥ መቀመሚያው የመለኮት ረቂቅ እሳት መሆኑ ቢያምም ሁሉ ለመልካም ነው። ገበሬው አብዝተን እንድናፈራ ሲገርዘን መድማት ያለ ሂደቱ ነው። ባለ-ተክእለው ወርቁን በእሳት መጨመሩ ወርቁን ሊያጠፋው ሳይሆን ክብሩን የጋረደው መጋረጃ አፈርና መራራ ዚንኩ ተፈልቅቆ እንዲረግፍ ነው። በእሳት ውስጥ ሆኖ ቢጫ ሆኖ መልኩን ማንፀባረቅ ሲጀምር በቃ ልጄ መልኬ ያለመከልከል ታየበት የክብር እቃ ሆነ ብሎ ለአንዴና ለመጨረሻ ላይመለስ ከእሳቱ ያወጣዋል።
እቃውን የሰራው ብቻ መፍትሄ ያለው። ፡) To update downloads new version of “every word that proceedeth out of the mouth of God” The Devine manufacturers supply the goods to the distribution center with Devine speed, Go into the ‘Spiritual Settings’ , scroll to the bottom and select ‘Your spirit or Christ’. Choose ‘ spiritual life and select One with Father and select “every word that proceedeth out of the mouth of God” you will be able to click Spiritual Software updates in your Spirit. Now you are updated to the fullness of grace and truth, you will find yourself in your Spiritual identity one with your Father and walking by saying “not I but Christ”, Next time automatically your spirit will check for available updates from Christ your true original life. Amen.
ትንቢተ ኢሳይያስ 61/Isa 61
1 የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና #ልባቸው #የተሰበረውን #እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።
1 The Spirit of the Lord God is upon me; because the Lord hath anointed me to preach good tidings unto the meek; he hath sent me to bind up the brokenhearted, to proclaim liberty to the captives, and the opening of the prison to them that are bound;
2 የተወደደችውን የእግዚአብሔርን ዓመት አምላካችንም የሚበቀልበትን ቀን እናገር ዘንድ፥ የሚያለቅሱትንም ሁሉ አጽናና ዘንድ
2 To proclaim the acceptable year of the Lord, and the day of vengeance of our God; to comfort all that mourn;
3 እግዚአብሔር ለክብሩ የተከላቸው የጽድቅ ዛፎች እንዲባሉ ለጽዮን አልቃሾች አደርግላቸው ዘንድ፥ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ እሰጣቸው ዘንድ ልኮኛል።
3 To appoint unto them that mourn in Zion, to give unto them beauty for ashes, the oil of joy for mourning, the garment of praise for the spirit of heaviness; that they might be called trees of righteousness, the planting of the Lord, that he might be glorified.ወንድም ቢኒ
