ጥያቄ/መልስ። በመጽሐፍ ቅዱስ “ሰማይ” ብዙ ፍቺዎችና ትርጉሞች ይዞ ነው የተነገረው…


ጥያቄ/መልስ። ጥያቄ፡ጌታ እየሱስ የአልዓዛርን እና የአንድ ባለ ጠጋ ሰው ምሳሌ የመሳሰሉትን ከማስተማሩ በፊት ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው ብሏል ይህ ስለ ራሱ (ኢየሱስ) እየተናገረ አይደለም እንዴ? ግን እንደዚያ ከሆነ የባቢሎን ንጉሥ በኢሳይያስ መጽሐፍ ከሰማይ እንደተቆረጠ ይናገራል ይህ አይጋጭም ወይስ ማስታረቅ ይቻላል? አመሰግናለሁ ተባረክ።
መልስ፡ ሰላም ለአንተ ይሁን። በመጽሐፍ ቅዱስ “ሰማይ” ብዙ ፍቺዎችና ትርጉሞች ይዞ ነው የተነገረው፣ እንዲሁም በርካታ “ሰማያት” መኖራቸው በዕብራይስጥ የቃላት አጣጣል መሠረት ማስተዋል ይቻላል። የሚከተሉትን ስለሰማያት የተነገሩትን አስተውል የብዙ ቁጥር እንጂ የነጠላ ቁጥር ቃላት አይደሉም። “መጽሐፈ ኢዮብ 9፡8 #ሰማያትን ብቻውን ይዘረጋል፥ በባሕሩም ማዕበል ላይ ይረግጣል።” “መዝሙረ ዳዊት 89፡11 #ሰማያት የአንተ ናቸው፥ ምድርም የአንተ ናት፤ ዓለምንና ሞላውም አንተ መሠረትህ። “ “በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማያትንና HEAVENS ምድርን ፈጠረ” ፡፡ In the beginning God created the #heavens and the earth “ወደ ዕብራውያን 1፡10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ #ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤’ “መጽሐፈ ነህምያ 9፡6 አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ፤ #ሰማዩንና#የሰማያት#ሰማይን ሠራዊታቸውንም ሁሉ፥ ምድሩንና በእርስዋ ላይ ያሉትን ሁሉ፥ ባሕሮቹንና በእነርሱ ውስጥ ያለውን ሁሉ፥ ፈጥረሃል፥ ሁሉንም ሕያው አድርገኸዋል፤ የሰማዩም ሠራዊት ለአንተ ይሰግዳሉ።”
እግዚአብሔር ባቢሎንን ወይም ቅፍርናሆምን ወደ “ሰማይ ከፍ ከፍ አልክ/ሽን” ሲል የሚያመለክተው መንፈሳዊውን ግዛት የእግዚአብሔርን ዙፋን የሚያመለክት አይደለም ፡ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! ሲል “ በክብሩ ከፍ ያለ” ፣ “ከፍ ከፍ ያለ” exalted high, lofty, etc ወዘተን የሚያሳይ ነው ፡፡ መለክቱ የተነገረው በተምሳሌታዊ ትንቢት ነውና ፍቺ አለው። “ትንቢተ ኢሳይያስ 14፡4 ይህንም #ምሳሌ በባቢሎን ንጉሥ ላይ ታነሣለህ እንዲህም ትላለህ፦ አስጨናቂ እንዴት ዐረፈ! አስገባሪም እንዴት ጸጥ አለ!” አንተን #በልብህ የባቢሎን ንጉስ ከሰማይ የወደቀ የሚልበት ምክኛት #በልቡ#ታብዮ የተመኘውን እ/ር ገልጦበት ነው እ/ር ደግሞ ትዕቢተኞችን #በልባቸው#አሳብ#በመበተን የታወቀ አምላክ ነው።
ትንቢተ ኢሳይያስ 14፡13 አንተን #በልብህ ፦ ወደ ሰምይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ፤
የሉቃስ ወንጌል 1፡51 በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን #በልባቸው #አሳብ #በትኖአል፤
spiritually speaking we have to capture the Spirit of the word, remember the Lord Jesus side “The #words that I speak unto you, they are #spirit and they are #life.” So heaven points to the invisible spiritual dimensions of spirit and life, Even Paul says “The letter killeth, but the Spirit giveth life.”ኢየሱስ ከአባቱ መንፈሳዊ ግዛት አመልካች ከሆነው“ሰማይ” ወጥቶ የመጣ ነው። ፣ ከፍ ካለው ተፈጥራዊ ሰማይ ወይም አጽናፈ ህዋ ሳይሆን ከማይታየው መንፈፋዊ ግዛት ማለት ነው out of the invisible spiritual dimensions of “heavens” of His Father’s dwelling realm, አንድ ነገር አስታወስከኝ ሳይንቲስቶች ህዋና ጨረቃ ላይ ደርሰው ሲመጡ እንደምታውቀው እስላሙም የአላህ መኖርያ ነው ብሎ ስለሚያስብ መስጊዱ ላይ የጨረቃ ምስል ክርስቲያኑም የእ/ር መኖርያ ነው ብሎ የነዳቪንቼ ፎቶ ያስባል። ተገላገለው ብለው ቃለ መጠየቅ ሲደረግለት እ/ርን እዛ አላየነውም ብለው በቀልድ መልስ ተናገሩ። የአላህ መኖርይ አይደለም ብለውም ድንጋይና አፈር ቆንጥረው አመጡ። በል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር መሆኑን ሁሌም በማሰብ ተደሰጥ ወንድም ቢኒ።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal