ልጆች በወንድማችን ሐዋርያው ጳውሎስ በሮም 8፡13


ከውይይት የተጠቀሰ Willy Mac ሰላም በክርስቶስ ወንድሜ ዊሊ። በጠቆምከው መልካም ሃሳብ ላይ ጌታ ቢፈቅድ ትንሽ እንዳክልበት መሰለኝ የቃሉ ህይወትና መንፈስ ያዘኝ። እንደምናውቀው ጸሓፊው ወንድማችን ሐዋርያው ጳውሎስ ሲሆን የተጻፈበትም ዘመን በ58 ዓ.ም. ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ ይህን መልእክት ለመጻፍ የተነሣሣበት ምክንያት የክርስቶስን ወንጌል በሰፊው ለወገኖች ለማስረዳት እውነትን በፍቅር በማዋሃድ ነው። በዚህ የክርስቶስን ወንጌል መልእክቱም አንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር ፊት ከበደሉ እንዴት በእግዚአብሔር ረቂቅ መንፈሳዊ አሰራር እንደሚነጻና ከብዝዎች ደኅንነትን እንዴት እንደሚያገኝ ለሚቀርብ ተደጋጋሚ ጥያቄ ቁልጭ ያለ የማያሻማ መልስ ሰጥቶአል። ከዚህም በላይ በእ/ር ከተፈጥራዊው አእምሮ ማስተዋል የተሰወረውን ታላቅ የሃይሉ ስራ ከከርስቶስ ጋር አንድ ስለ መሆናችንና ከእርሱ ጋር አንድ በመሆናችንም ስለምናገኘው በረከት ገልጿል። በተጨማሪም ሐዋርያው ልጆች እንዴት ባለ መንፈሳዊ ሕይወት መኖር እንዳለብን በዚሁ መልእክቱ በሚገባ ዘርዝሮ  ጽፎአል። ወንድማችን ሐዋርያው ጳውሎስ እስከ ሮም 8፡13 ድረስ ፣ በጣም አስፈላጊ በሆኑት ርዕሶቹ እየተነተነ እናስተውል ዘንድ መሰረቶችን ሲዘረጋ ይስተዋላል በዋነኝነት የልጅነት Sonship መሰረተ ሃሳብን ምን ማለት እንደሆነ እናስተውል ዘንድ ያስረዳናል፡፡ ልጆች ሁሉ እምነት የጽድቅ መሠረት faith is the basis of justification እንደሆነ እና ለልጆች ቅድስና የመታዘዝ ሂደት ውጤት እንደሆነ አስረግትጦ አሳይቷል to the Sons sanctification is a process of learning obedience ፡፡ ታዛዥነት በነቃ መንፈሳዊ ህሊና ሥጋን እለት እለት በመግደል እና በነቃ መንፈሳዊ ንጹህ ህሊና ያለማቃረጥ በመንፈስ መመራትን ያካትታል ፡፡ Obedience of the Sons of God involves putting to death the flesh and continuously being led by the Spirit. ቃሉ እንደሚነግረንና በታማኝነት እኛም በራሳችን በተግባር እንደምናውቀው ሥጋ እራሱን ለእግዚአብሔር ሕግ አያስገዛም (ሮሜ 8፡7) ፣ በአንጻሩ የመንፈስ አእምሮ the mind of the Spirit የእግዚአብሔርን ሕግ ደስ እያለው ያገለግላል (ሮሜ 7፡25)። ስለሆነም መቀደስ sanctification ለእግዚአብሔር ሕግ ታዛዥ እንድንሆን የምንማርበት የሥልጠና ጊዜ ነው ፡፡

አንደምናስተውለው በቀጥታ ከአባት ዘንድ ለልጆች ይህ የመታዘዝ obedience ጊዜ ሥልጠና የተወሰነ ተግሣጽን discipline ያካትታል ። ዕብ. 12፡7  እንደምናውቀው ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና፥ የሚቀበለውንም ልጅ ሁሉ ይገርፈዋል(ያለማቃራጥ እያሳዳዱ መቅጣት chastening of the Lord )ያለ ቅጣት ብትኖሩ ዲቃላዎች እንጂ ልጆች አይደላችሁም። እንደምናስተውለው በአድንድ ሰው ህይወት ውስጥ ተግሣጽ ልጅ የመሆኑ ዋና ምልክቶች አንዱ ነው ፡፡ ይህ የሥልጠና ጊዜ ገና ሙሉ ለሙሉ ያልበሰለ ልጅ not yet fully mature Son ምልክት ነው ፣ ገላ: 4/1 እንደሚነግረን ልጆች ሳይቀሩ በስልጠና ዘመናቸው እንደ ባሪያው ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ ለዚህም ነው ቃሉ ሲነግረን ፤ ነገር ግን እላለሁ፥ ወራሹ ሕፃን ሆኖ ባለበት ዘመን ሁሉ፥ ምንም የሁሉ ጌታ ቢሆን ከቶ ከባሪያ አይለይም።

ብዙ ግዜ በግልጽ ማስተወስ ካለብን ሃሳብ አንዱ ጳውሎስ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ።ያለው ሃሳብ ነው። በእብራዊያን ባህል [GREEK፡ huiothesia፡ the placing as a fully mature son የገዛ ልጁን ሙሉ ለሙሉ የበሰለ ልጅ አድርጎ አባት የሚዋጅበት ወይም የሚቀበልበት ግዜ ነው] “የራስ ልጆች እንደ ጉዲፈቻ adoption as sons” ( ገላ 4:5 ፣ ሮሜ 8:15 ) ይህ ልጅ ብስለት ያለውን ነጥብ ላይ ሲደርስ የሚካሄድ ስራት formal ceremony ነው። በወንድማችን ጳውሎስ ዘመን አባት “የራስ ልጆችን እንደ ጉዲፈቻ adoption as sons” የሚያውጅበት ስራት ነው። ልጁ ቃ ብሎ የበሰለ እና ወራሽ ሆኖ የደረሰበት እድሜው ላይ በአባቱ ሙሉ በሙሉ እምነት ሊጣልበት የሚችል ሲሆን በድረሱን ለማብሰር የሚደረግ መደበኛ ሥነ-ስርዓት ነበር ፡፡ ከዛም በጠቅላላው የቤተሰብ ንብረት ላይ የውክልና ስልጣን power of attorney መሰጠቱን የሚበሰርበት ነበር ፣ ስለሆነም ፊርማው እንደ አባቱ ክብር ልክ በጥብቅ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሹመት ማብሰርያ ግዜ ነበር ፡፡

በሥልጠና ጊዜችን የመንፈስ በኵራት ያለን ራሳችን ደግሞ የሰውነታችን ቤዛ የሆነውን ልጅነት “የራስን ልጆች እንደ ጉዲፈቻ adoption as sons”   የምንጠባበቀበት ጊዜን ብቻ አይደለም ፡፡ በእግዚአብሄር መንፈስ መሪነት እንደሰጠን መጠን መንፈሳዊ ሥልጣናችንን ተጠቅመን የአባታችንን መንገዶች ለመማር ከሥልጠናችን ብዙ ብዙ የምንማርበት አለ። በመንፈስ ምስክርነት ላይ ቆመን፣ እንደ መንፈስ መሪት ሁሉን መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ አለብን። ወደ ክርስቶስ ቁመት እንድንመጣ ሕግ ወደ ክርስቶስ የሚያመጣ ሞግዚታችን እንደነበር መርሳት የለብንም ፡፡ ( ገላትያ 3 24 )

የልጅነት Sonship መልክት መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ ተፈጠርን ከክርስቶስ ጋር አንድ ሆነን ተወዋህዳናልና ከክርስቶስ ጋር ከብረን የሁሉ ነገር ወራሾች እንደሆንን መረዳታችን ብቻ አይደለም። we are heirs of all things ye we are co-heirs with Christ ወደ ሮሜ ሰዎች 8፡17 ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን ። እሱ ከቦታ በላይ ነው ፡፡ እሱ ከልደት እስከ ጉልምስና ድረስ የሚሰጥ የሥልጠና ጊዜ ነው። የልጆችነት ማረጋገጫ በመንፈስ መመራት ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 8፡14 በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። ወንድም ቢኒ።

የቀድሞ ትርጉም

ወደ ሮሜ ሰዎች 8፡13 እንደ ሥጋ ፈቃድ ብትኖሩ ትሞቱ ዘንድ አላችሁና፤ በመንፈስ ግን የሰውነትን ሥራ ብትገድሉ በሕይወት ትኖራላችሁ።

አዲሱ መደበኛ ትርጉም።

እንደ ሥጋ ብትኖሩ ትሞታላችሁና፤ ክፉ የሆነውን የሥጋ ሥራ በመንፈስ ብትገድሉ ግን፣ በሕይወት ትኖራላችሁ፤

ህያው ቃል ትርጉም፡ ሮሜ 8፡13

 ለሥጋ ፈቃዳችሁ ተገዢዎች ከሆናችሁ ትሞታላችሁ። የሥጋ ፈቃዳችሁን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ድል ከነሳችሁት ግን በሕይ

ወት ትኖራላችሁ። ሮሜ 8፡13

New International Version

For if you live according to the flesh, you will die; but if by the Spirit you put to death the misdeeds of the body, you will live.

New Living Translation

For if you live by its dictates, you will die. But if through the power of the Spirit you put to death the deeds of your sinful nature, you will live.

English Standard Version

For if you live according to the flesh you will die, but if by the Spirit you put to death the deeds of the body, you will live.

Berean Study Bible

For if you live according to the flesh, you will die; but if by the Spirit you put to death the deeds of the body, you will live.

Berean Literal Bible

For if you live according to flesh, you are about to die; but if by the Spirit you put to death the deeds of the body, you will live.

New American Standard Bible

for if you are living according to the flesh, you must die; but if by the Spirit you are putting to death the deeds of the body, you will live.

New King James Version

For if you live according to the flesh you will die; but if by the Spirit you put to death the deeds of the body, you will live.

King James Bible

For if ye live after the flesh, ye shall die: but if ye through the Spirit do mortify the deeds of the body, ye shall live.

Christian Standard Bible

because if you live according to the flesh, you are going to die. But if by the Spirit you put to death the deeds of the body, you will live.

Contemporary English Version

If you do, you will die. But you will live, if by the help of God’s Spirit you say “No” to your desires.

Good News Translation

For if you live according to your human nature, you are going to die; but if by the Spirit you put to death your sinful actions, you will live.

Holman Christian Standard Bible

for if you live according to the flesh, you are going to die. But if by the Spirit you put to death the deeds of the body, you will live.

International Standard Version

For if you live according to human nature, you are going to die, but if by the Spirit you continuously put to death the activities of the body, you will live.

NET Bible

(for if you live according to the flesh, you will die), but if by the Spirit you put to death the deeds of the body you will live.

New Heart English Bible

For if you live after the flesh, you must die; but if by the Spirit you put to death the deeds of the body, you will live.

Aramaic Bible in Plain English

For if you are living in the flesh, you are going to die, and if you are putting to death the practices of the body, you are living.

GOD’S WORD® Translation

If you live by your corrupt nature, you are going to die. But if you use your spiritual nature to put to death the evil activities of the body, you will live.

New American Standard 1977

for if you are living according to the flesh, you must die; but if by the Spirit you are putting to death the deeds of the body, you will live.

Jubilee Bible 2000

For if ye live according to the flesh, ye shall die; but if through the Spirit ye mortify the deeds of the body, ye shall live.

King James 2000 Bible

For if you live after the flesh, you shall die: but if you through the Spirit do put to death the deeds of the body, you shall live.

American King James Version

For if you live after the flesh, you shall die: but if you through the Spirit do mortify the deeds of the body, you shall live.

American Standard Version

for if ye live after the flesh, ye must die; but if by the Spirit ye put to death the deeds of the body, ye shall live.

Douay-Rheims Bible

For if you live according to the flesh, you shall die: but if by the Spirit you mortify the deeds of the flesh, you shall live.

Darby Bible Translation

for if ye live according to flesh, ye are about to die; but if, by the Spirit, ye put to death the deeds of the body, ye shall live:

English Revised Version

for if ye live after the flesh, ye must die; but if by the spirit ye mortify the deeds of the body, ye shall live.

Webster’s Bible Translation

For if ye live according to the flesh, ye shall die: but if ye through the Spirit mortify the deeds of the body, ye shall live.

Weymouth New Testament

For if you so live, death is near; but if, through being under the sway of the spirit, you are putting your old bodily habits to death, you will live.

World English Bible

For if you live after the flesh, you must die; but if by the Spirit you put to death the deeds of the body, you will live.

Young’s Literal Translation

for if according to the flesh ye do live, ye are about to die; and if, by the Spirit, the deeds of the body ye put to death, ye shall live;


  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal