የአማርኛ ትርጉም ደብቆታል እንጂ ሲጀምር መተርጎም የነበረበት ቀጥተኛ ፍቺው “The Unveiling of Jesus Christ ” “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ” ነው።


Binyam TA ἐγὼ εἰμί ἀμὴν ሰላም፤ የዮሐንስ ራእይ 21፡22 ና በሚለው ፊደል ላይ ወዳነሳከው ነጥብ ከመግባቴ በፊት በቅድሚያ የራእይ መጽሃፉን ሲጀምር በተምሳሌነት የተጠቀመባቸው ምልክቶች፣ SYMBOLS የተነገረ ነው። ሲጀምር ብታስተውለው እራሱ የመጽሐፉን ሙሉ መልእክት ቅልብጭ አድርጎ አስቀምጦታል። በአለም ቢሆን እንካ ጥሩ ደራሲ የመጽሃፉን ገጽታ በድርሰቱ መጀመራያ ላይ በጥሩ ገላጭ ቃል ካሳየህ ጥሩ ደራሲ ይባላል። የእምነታችን ደራሲም ያደረገው ያንኑ ነው። የአማርኛ ትርጉም ደብቆታል እንጂ ሲጀምር መተርጎም የነበረበት ቀጥተኛ ፍቺው “The Unveiling of Jesus Christ ” “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ” ነው። ሙሉ ስሙ መሆን የነበረበት “የኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ተብሎ ነበር።፤ An unveiling of Jesus Christ.” Revelation 1:1 [jmt] Rev 1:1 The Revelation of Jesus Christ [kjv]” ይህ ሐረግ ሁሉንም ይነግረናልና።
“እ/ር መንፈስ ነው። ዮሃ 4/24” መንፈሳዊው ነገር ለቁሳዊው አለም ለማስረዳት በአካላዊ ቋንቋ መስሎ ያስረዳናል። የብዙ አማኞች ችግር ይሄ ነው። ለዚህም ነው በመንፈስ መገለጥ እንድንረዳቸው በተምሳሌነት የተጠቀመባቸው ምልክቶች፣ SYMBOLS ቀጥታ ከመተርጎም የመጡ ብዙ ችግሮች የተከሰቱት። ከሁሉም መዘንጋት የሌለብን ይህ በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ መጽሃፍ የተጻፈው መንፈሳዊውን ፍቺ ለማስተማር በምልክቶች እና አመልካቾች ፤ የቀሩ ሁሉ ወደ መታየት መጥተው ሲተራመሱ ይስተዋላል ። በምስል በምልክት ያፃፋቸው ሁሉ የነገሮች ገፀ-ባህርይ አመልካች ወካይ ምልክቶች እና አመልካቾች ናቸው። እያንዳንዱ ዋይታ፤ እያንዳንዱ ነጎድጓድ፤መቅረዞች ፤ ፈረሶች ፤ አንበጣ፤ ፤ አራዊት ፤ ወፎች ፤ እንስሳት ፤ አርማጌዶን ፤ እባብ፤ ዘንደዎች፤ ራሶች፤ ፤ ቀንዶች ፤ ጥርስ ፤ ጅራታቸው ፤ ዓይኖች ፤ አፎች፤፤ ክንፎች ፤ ጸጉር፤ እግር ፤ እጅ ፤ በግምባራቸው ፤ ዕጣን ፤መጻሕፍት ፤የወርቅ ፤ ማኅተሞች ፤ ደፍተው ፤ ስሞች ፤ ከተሞች ፤ በአሕዛብ ፤ ነገሥታት ፤ ልሳኖች ፤የኒቆላውያንን፤ አንቲጳስ ፤ በለዓም ፤ ባቢሎን፤ ሰዶምና ፤ ግብጽ ፤ ኤልዛቤል ፤ መጽሐፍ ሕይወት ፤ የሕይወት ዛፍ ፤ የሕይወት ውኃ ፤ ሰዓታት ፤ ቀናት ፤ ወራት ፤ ወቅቶች ፤ የብረት በትር ፤ ማጭዱን ፤ ቀስት ፤ ሰይፎች ፤ ያጭዳል ፤ የመከር ፤ የሣር ፤ ዛፎች ፤ ዙፋኖች ፤ ልብስ ፤ ምስሎች ፤ ድንቅ ፤ ምልክቶች ፤ ቁጥሮች ፤ ጽዋዎች ፤ መለከት ፤ነፋሳት ፤ ወንዞች ፤ ሀይቆች ፤ ባህሮች ፤ ውኃ ፤ ደመና ፤ ጎርፍ ፤ ተራሮች ፤ ደሴቶች ፤ መብረቅና ፤ ድምፆች ፤ ያንጎደጉዳል ፤ነውጦች ፤ በረዶ ፤ ዘንዶ፤ ፤ ዘፈኖች ፤ የወይን መጭመቂያ ፤ ወይን ጠጅ ፤ ሚዛን ፤ ስንዴ ፤ ገብስ ፤ ዘይት ፤ የዓይን ሽፋሽፍት፤ ጠጠሮች ፤ መና ፤ ጉንጉን ፤ የዘንባባ ዝንጣፊ ፤ የጋለሞታዎችና ፤ ጋለሞቶች ፤ ዝሙት ፤ ቁልፎች ፤ በሮች ፤ ቤተ መቅደሶች ፤ ምኵራቦች ፤ አዕማድ [ምሶሶ]፤ ሀብታም ፤ ድሃ፤ ዕውር ፤ እርቃናቸውን ፤ትኩስ ፤ቀዝቃዛ ፤ ለብ፤ ደም፤ እሳት ፤ ዲን[ሰልፈር] ፤ እሳትና ፤ ጭስ ፤ ፀሐይ ፤ ጨረቃ ፤ ከዋክብት፤ እንስሶች፤ ምስሎች,፤ምልክቶች፤ ባቢሎን፤ዘንዶ፤ወዘተ… ከብርሃኑ መከሰት የተነሳ በምልክት መንፈሳዊውን ሚስጥር ወክለው የተጋለጡ የነገሮች ገፀ-ባህርይ አመልካች ወካይ ምልክቶች እና አመልካቾች ናቸው። ። በአጭሩ በክብር መገለጡ የኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ አብና ወልድን ለማበላለጥ ወይም የመከራዎች ወይም የክርስቶስ ተቃዋሚን ሃይላት ለመገለጥ ለማሳየት አይደለም። እነሱ የጎንዮሽ ትእይንት ናቸው እንጂ ዋናው የእ/ር ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ነው። አንተ ባነሳከው እይታ በዛ መልኩ ሊአስኬ ይችላል ሆኖም ተርጋሚዎች ሰዎች ናቸው καὶን በመረጡበት ሊጠመዙዝትና ሊተረጉሙ ይችላሉ። ተመልከት
καὶ ፍቺ እና አጠቃቀም Definition & Usage: and[ም፣ ና፣ እና፣ ደግሞ], even[ደልዳላ፣ ሙሉ፣ እኩል፣ ትክክል፣ እንኳ፣ ም እንኳ፣ እንኳን ሳይቀር፣ እንደዲያውም], also[እንዲሁም፤ደግሞ], namely[ማለትም፤ እርሱም፣ ይኸውም፣ ማለት].
ስለዚህ ይህንን በአራት ፍቺ ልትተረጉመው ስለምትችል ብዙ አያስደንቅሕ እውነት የሚመሰረተው በሁለትና በሰወት ምስክር ነውና። አባትና ልጅን አንድ አይደሉም ለሚሉት ፎብያ ላማሳየት የሚይቀርቡት ጥቅሶች ጥያቄ ውስጥ ይጥለዋል። ብራዘር ከዚህ ቡሃላ καὶ ከ4 በላይ ፍች ይዞ ሊተረጎም እንደሚችል ባትረሳ መልካም ነው።
1, ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ ማለትም በጉ መቅደሷ ስለሆነ፣ በከተማዪቱ ውስጥ ቤተ መቅደስ አላየሁም።
2, ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ ማለትም በጉ መቅደሷ ስለሆነ፣ በከተማዪቱ ውስጥ ቤተ መቅደስ አላየሁም።
3, ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክም በጉ መቅደሷ ስለሆነ፣ በከተማዪቱ ውስጥ ቤተ መቅደስ አላየሁም።
4, ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ ይኸውም በጉ መቅደሷ ስለሆነ፣ በከተማዪቱ ውስጥ ቤተ መቅደስ አላየሁም። 5, ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ እርሱም በጉ መቅደሷ ስለሆነ፣ በከተማዪቱ ውስጥ ቤተ መቅደስ አላየሁም።
1, And I did not see an inner sanctuary [= the holy place, or places, of the Temple] within her, for the LORD [=Yahweh], Almighty (All‑Strong) God, even the little Lamb, is her inner sanctuary (lit.: dwelling place).
2,And I did not see an inner sanctuary [= the holy place, or places, of the Temple] within her, for the LORD [=Yahweh], Almighty (All‑Strong) God, namely the little Lamb, is her inner sanctuary (lit.: dwelling place). ወንድም ቢኒ።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal