ኢየሱስ ክርስቶስ #በውስጣችሁ እንዳለ አታውቁምን?


ከፈር የወጣ ክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ በምጻት ከጣራ ሊያወርደው ከሚሻ ይልቅ የእ/ር እምነት እንዳለው ራሱን መርምሮ በክርስቶስ መንቃት አለበት። በተስፋ ክርስቶስን ለምን ያርቃል እ/ር ተስፋውን አስጨብጦት ሳለ። ክርስቶስ ሕይወታችን  መሆኑን ገና ለምትከራከሩ የመጨረሻው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነዋል ሕይወታችሁ ከሆነ ከረመኮ። ክርስቶስም ስለ እናንተ አይደክምም ነገር ግን #በእናንተ#ውስጥ ኃይለኛ ነው። ኢየሱስ ና ክርስቶስ የማይነጣጠል አንድ የህይወት ምንጭ ነው። እየሱስን ከክርስቶስ የሚነጥል አራዳ ጴንጤ ቃሉን ገንጥሎ ሊጥለው ነው?  ኢየሱስ ክርስቶስ #በውስጣችሁ እንዳለ አታውቁምን?” አለ እንጂ ክርስቶስን ነጥሎ ክርስቶስ በውስጣችሁ እንዳለ አታውቁምን?” አላለም።  ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትን የሚሰጥ የአጥናፈ ሁሉ መንፈስ ሆነዋል። ክርስቶስን በሥጋ 33 ½ አመት እንዳወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም። ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3፡4 ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ ፤ ክርስቶስም ስለ እናንተ አይደክምም ነገር ግን በእናንተ ኃይለኛ ነው። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13፡2

“2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:5በእምነት መሆናችሁን ለማወቅ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ። ከፈር የወጣችሁ ካልሆነ በስተቀር፣ ኢየሱስ ክርስቶስ #በውስጣችሁ እንዳለ አታውቁምን?” አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:5 እስቲ በክርስትና እምነት ውስጥ መሆን አለመሆናችሁን ለማወቅ ራሳችሁን መርምሩ” በሕይወታችሁ ደክማችሁ ካልሆነ በቀር ኢየሱስ ክርስቶስ #ያለማቋረጥ #በእናንተ አድሮ የሚኖርና የሚሠራ መሆኑ ኣይሰማችሁምን? «ክርስቲያኖች ነን» የምትሉትስ በእርግጥ ናችሁ?”  ህያው ቃል

“2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:5 በሃይማኖት[እምነት] ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ #በእናንተ #ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን?” የቀድሞው ትርጉም

JMT 5.  Keep on examining and making trial of yourselves, since you exist being in union with the faith (or: whether you continue being [and thus, living] within the midst of trust); repeatedly test and assay yourselves so as to approve of yourselves and come to meet the desired specifications.  Or are you not fully aware of nor recognizing yourselves: that Jesus Christ [other MSS: Christ Jesus] constantly exists being within the midst of and in union with you?

(2Cor 13:5 [Weymouth]) Test yourselves to discover whether you are true believers: put your own selves under examination. Or do you not know that Jesus Christ is within you, unless you are insincere? ወንድም ቢኒ።

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal