
መዝሙር Ps 33: 10 እግዚአብሔር የአሕዛብን ምክር ያጠፋል፥ የአሕዛብንም አሳብ ይመልሳል።
10 The Lord bringeth the counsel of the heathen to nought: he maketh the devices of the people of none effect.
11 የእግዚአብሔር ምክር ግን ለዘላለም ይኖራል። የልቡም አሳብ ለልጅ ልጅ ነው።
11 The counsel of the Lord standeth for ever, the thoughts of his heart to all generations.