Beliefs


በጌታ ፍቅር ሰላም ይሁን!

እንግዲህ ይህን ስለ አንዳንድ ወገኖች ስል እጽፋለሁ እንጂ በእግዚያብሄር ልጅነት ውስጥ ይሄ ነው የሚባል ቃሚ የእምነት ድንጋጌ የለም ። አጠቃላይ ስእሉን በጥቂቱ ለመግለፅ እንጄ ብዙ ወገኖች በተሻለ መንፈሳዊ ቋንቋ ሊገልጡት ይችላሉ።

ማስጠንቀቂያ! እርሱ የእውነት መንፈስ ወደ

እውነት ሁሉ በመራን ጊዜ ወደ ሚሄድበት እኛም በጉን እንከተለዋለን !

መንፈሳዊው ነገር ልናስተውለ ከምንችለው በላይ ታላቅና ግዙፍ ነው። እ/ር የገለጠልን ብቻ እናስተውላለንና ። የእግዚያብሄር፡ሚስጥር ማብቂያው ገናም ነውና። ‘ነገር ግን ሰባተኛው መልአክ መለከቱን በሚነፋባቸው ቀኖች፣ ለአገልጋዮቹ ለነቢያት በገለጠላቸው መሠረት የእግዚአብሔር ምስጢር ይፈጸማል።”  ‘ራእይ 10:7

አሁን ከዛ ለማለፍ ምንም ብንተጋ ከውቅያኖስ በጭልፋ እንደ መቅዳት ያህል ነው። አላማችን እግዚያብሄር መሆኑን ብቻ ግን እናውቃለን።

በተረፈ በግሌ አሁን ልንሸከመው የማንችለው ነገር እንዳለ አስተውያለሁ። ጌታ ብዙ እውነት እየገለጠ በለፉት 22 አመታት  ከምነት ወደ እምነት ከክብር ወደ ክብር ከአንድ የመረዳት ሰማይ ከፍ ወዳለ ሰማይ ሲያሳየኝ የቀድመውን ሲያስረጅብኝ ሲያስደነግጠኝ አስተውያለሁ ለዚህም እኔ ለራሴ ህያው ምስክር ነኝ። መጽሐፍ እንደሚል “እቃሪ ውሃ አይፈወስም” ወራጅ ውሃ ግን ስለ ሚንቀሳቀስ ይፈወሳልና። እ/ር ሲመራን ስጋና ደም አናማክርም ጌታን መከተል ብቻ ነው። ”ሄኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሄር ጋር አደረገ ስለዚህም አልተገኘም“ አንተም እንዲሁ አድርግ አትገኝም።

ለሁሉም ሰዎች የእግዚአብሔር ፍቅር

ይሰበካል ይታወጃል። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፤ የእውነትን ቃል

በቅንነት ማስተዋልና መለየት፤  እውነትን በፍቅር ማስተማር፤ በክርስቶስ ተቀባይነትን፤ እና ይቅርታን  ለማድረስ እንጥራለን!

* በብሉይም ሆነ በአዲስ ኪዳን ስለ ቅዱሳን መጻሕፍት ስናስብ ከአምላክ ለሰው ልጆች መገለጥ የያዘ

እንደሆነ እንደ ቃሉ እናምናለን።

* እኛ አንድ አምላክ አብ ሁሉን ቻይ ሰማይንና ምድርን በፈጠረው  እናምናለን በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ገላጭ የመለኮት ክብሩ ፍጽም ነፀብራቅ መገለጥ እንደሆነ እና የዓለም ሁሉ አዳኝ እንደሆነ

በመንፈስ ቅዱስ አፅናኝነቱ ውስጥ በሱ በኩል ሁሉም የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት አንድ መንፈሳዊ አካል አንድነት እዳገኙ እናስተውላለን ።

* በኃጢአት ይቅርታ ውስጥ ና በመንፈሱ ሃይል የግል የመታደስ(ዳግም ውልደትን) አስፈላጊነት እናምናለን

* የእግዚአብሄር አራሚ ፍርድ በምድር ባደረገ ጊዜ በዓለም የሚኖሩ ሁሉ ጽድቅን እንደሚማሩ እናምናለን። ኢሳያስ.26:8/9

በመጨረሻም የሰው ልጆች ቅድስናና ዳስታ የእግዚአብሔር የዘላለም አጀንዳው ውስጥ እንዳካተተ እናምናለን ።

‘በዘመን ፍጻሜ ይሆን ዘንድ ያለውሐሳቡ በሰማይም በምድርም ያሉትን ነገሮች ሁሉ ራስ

በሆነው

በክርስቶስ ሥር ለመጠቅለል ነው።

ኤፌሶን 1:10

ሁሉ በአዳም እንደሞቱ እንደዲሁ ሁሉም በክርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ።ነገር ግን እያንዳንዱ ሰው በራሱ ተራ ይሆናል። 1ቆሮ 15/22

አዳም ሁሉን ወደ ሃጥያት ይዞ ለመውደቅ አቅም እንደ ነበረው ሁሉ ክርስቶስ ይበልጡኑ ሁሉን ወደ ጽድቅ ይዞ ሊነሳ የበለጠ ሃይል አለው። ብለን እናምናለን። ‘እኔ ግንከምድር ከፍ ከፍ ባልሁ ጊዜ ሰውን ሁሉ ወደ ራሴ እስባለሁ።” ዮሐንስ12:32

* እግዚአብሔር የሰዎች  ሁሉ አዳኝ ነው። 1 ጢሞቴዎስ 4:10

* የእግዚአብሄር ትግስት ሁሉ ለንስሓ እንዲበቃ እንደሆነ እናምናለን።  ‘አንዳንድ ሰዎች የዘገየ እንደሚመስላቸው ጌታ የተስፋ ቃሉን ለመፈጸም አይዘገይም፤ ነገር ግን ማንም እንዳይጠፋ ፈልጎ፣ ሁሉ ለንስሓ እንዲበቃ ስለ እናንተ ይታገሣል።’2 ጴጥሮስ 3:9

* ጌታ ኢየሱስ የዓለምን ኃጢአት ያስወገደ የእግዚአብሔር በግ ነው.(ዮሐንስ 1:29)

* ‘እግዚአብሔር በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋር ሲያስታርቅ የሰዎችን በደል አይቈጥርባቸውም ነበር፤ ለእኛም ደግሞ የማስታረቅ ቃል ሰጠን። ‘2 ቆሮንቶስ 5:19

* እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ, ‘እግዚአብሔር በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋር ሲያስታርቅ የሰዎችንበደል አይቈጥርባቸውም ነበር፤ ለእኛም ደግሞ የማስታረቅ ቃልሰጠን። እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአትየሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት  አደረገው።’ 2ቆሮንቶስ 5:19,21

* ‘ወንጌል’ ይህ ጥሩ ዜና ነው።  ‘ወንጌል’ እውነትም መልካም ዜና ነው እንጂ ክፉ ዜና አይደለም። እናም ምንም መጥፎ ዜና የለበትም! በግሪኩ ‘ወንጌል’ የሚለው ቃል የተተረጉሞ የተፃፈው

(በግሪክኛ ከ« evangel»)

ከሚለው ድብልቅ ቃል ነው. (‘eu’ – good, መልካም ወይም ጥሩ, እና  ‘angelion’ – message መልዕክት) ስለዚህ ወንጌል ማለት መልካም ዜና ነው።

ወንጌሉም የመዳናችን የምስራች መስማታችን ነው። ኤፌ1:13 እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል ይከውም የመዳናችሁን ወንጌል ሰምታችሃል።

* እግዚአብሔር አምላክ ያለምንም ቅድመ

ሁኔታ ይወዳችኋል። እሱ ዓለምን ከመፍጠሩ በፊት እርሱ ወደድኋችሁ.(ኤፌሶን 1/3-14) ይህም የእርሱ ጠላት

ሳለን  ወደ ራሱ ለማስታረቅ ወስኖ እርምጃ

የወሰደው እግዚአብሔር እራሱ ነበር.

(ሮሜ 5/8-11)

* ምንም እንካ በእግዚአብሔርን ሕግ መኖር የማንችል

ቢሆንም, እግዚአብሔር በልጁ ኢየሱስ

ክርስቶስን ሞትና ትንሳኤ  አማካኝነት

በአይኑ ፊት በክርስቶስ ትክክል አደረገን። (ሮሜ 5/8-11)

* አንተ/ቺ

አሁን ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም

ሊኖርህ/ሽ  ይችላል(ሮሜ 5: 1).

* አንተ/ቺ

አሁን በክርስቶስ ሕይወት ሊበዛላችሁ

በብዛትም ሊኖራችሁ ይችላል። በደስታም ከህይወት ውሃ መቅዳት ትችላላችሁ። ‘ሌባውሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው

መጥቻለሁ።”  ‘ዮሐንስ 10:10’

እንዲህም አለኝ፤ “ተፈጸመ፤ አልፋና ዖሜጋ፣ የመጀመሪያውናየመጨረሻው እኔ ነኝ፤ ለተጠማ ከሕይወት ውሃ ምንጭ ያለ ዋጋ እሰጣለሁ። ‘ራእይ 21:6

*  የእግዚአብሔርን  ይቅርታ አሁን ማወቅ

ይችላሉ። ኤፌሶን 1/7:8

* የዚህ ሁሉ ምክንያቱም የኢየሱስ ሞትና

ትንሣኤ ነው. ተፈጸመ!

(ዮሐንስ 19:30) ተፈጸመ!

Beliefs

Greetings in the Name of our Lord Jesus!

Welcoming you from wongelradio.com where God’s love for ALL people is proclaimed.  We take the bible seriously. Study, rightly dividing the word of truth and strive to teach and practice love, acceptance, and forgiveness!

 

Warning! When he the spirit of truth guide us into all truth we will     follow the Lamb whithersoever he goeth !

 

Our Beliefs:

*We believe that the Holy Scriptures of the Old and New Testaments contain a revelation from God to mankind.

*We believe in one God, the Father Almighty, Maker of heaven and earth; in Jesus Christ, His Son, who is the Revealer of God and the Savior of the world; and in His Holy Spirit, the Comforter, through whom all disciples of Christ are united in one spiritual body.

 

*We believe in the necessity of personal regeneration; in the forgiveness of sins;

*We believe when GOD’S corrective judgments are in the earth, the inhabitants of the world will learn righteousness Isa.26:8-9     and in the final holiness and happiness of all mankind.

*We believe as in Adam all die, even so in Christ shall be all made alive but every man in his own order 1Cor 15/22

 

*God is the Savior of all men (1 Timothy 4:10).

*God is patient with you, not wanting anyone to perish, but everyone to come to repentance (2 Peter 3:9).

*Jesus is the Lamb of God who takes away the sin of the world (John 1:29).

*God was reconciling the world to Himself in Christ, not counting men’s sins against them (2 Corinthians 5:19).

*God made Him who had no sin to be sin for us, so that in him we might become the righteousness of God (2 Corinthians 5:21).

*The good news is that the ‘gospel’ really is GOOD NEWS, and there is no bad news!  The word ‘gospel’ (‘evangel’ from the Greek) is a compound word (‘eu’ – good, and ‘angelion’ – message).

 

*God loves you unconditionally. He loved you before he created the world (Ephesians 1:3-14). *It was God who acted on your behalf to reconcile you to Himself while you were still His enemy (Romans 5:8-11).

*That means that even though you are unable to live by God’s law, God makes you right with Him through the death of His Son, Jesus Christ (Romans 8:1-4).

 

*You can have peace with God right now (Romans 5:1).

*You can have an abundant, overflowing life right now (John 10:10).

*You can know God’s forgiveness right now (Ephesians 1:7-8).

 

*AND ALL OF THIS IS BECAUSE OF JESUS’ DEATH AND RESURRECTION.  IT IS FINISHED (John 19:30)!

      

  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal