Discussion Quotes: ስለ ጥምቀት። ክፍል 1።


Discussion Quotes: ስለ ጥምቀት። ወንድማችን ሐዋርያው ጳውሎስ ከዚህ ቀደም ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም። ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤

The Lord Jesus Christ came IN THE FLESH to lead us #INTO THE #SPIRIT. ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በስጋ የመጣው ወደ መንፈስ ሊመራን ነው። እርሱ መንፈሳዊ እይታ እንዳለው እኛም እይታችን እንደ የሱስ 20/20 Visions እንዲኖረን ወስነዋል።
በቀድመው ስርአት መገረዝ፣ሰንበትን ማክበር፣ ቅዱስ ቀናቶችን መጠበቅ፣ አስራት መክፈል፣ ብዙ ጉኡዛዊ ተግባሮቶች ግዴታ ብቻ ሳይሆን በሙሴ ህግ ጠቃሚም ነበሩ።
under the law of Moses.
ጌታ እየሱስ ከስጋ ወደ መንፈስ ሊመራን ነው የመጣው። ሲባል “2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5፡16 … ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።” አዎን አሁን 33 ½ አመት በስጋ ውስጥ ተዎስኖ እደነበረው አይደለም አሁን ህይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆኖ ከብረዋል ወደ ዘልአለም አባትነቱና አምላክነቱ ወደ ቀድመው የመንፈስ ክብሩ ተመልሰዋል. ወደ አባቴ( መንፈሴ) እመለሳለሁ እንዳለው አድርጎታል የስጋ ወራቱ ላይደገም አብቅተዋል:: “1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15፡45 …ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ።” ደግሞም ከሰማያት ሁሉ በላይ አልፎ #ሁሉን #ሞልቶታል እናስተውል በስጋ ተወስኖ ሁሉን መሙላት አይችልም ወደ መንፈስ ክብሩ ተመልሶ እንጂ። “ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4፡10 ይህ የወረደው ሁሉን ይሞላ ዘንድ ከሰማያት ሁሉ በላይ የወጣው ደግሞ ያው ነው።

Eph 4፡10 He that descended is the same also that ascended up far above all heavens, that he might fill all things.)”

ጌታ እየሱስ ከስጋ ወደ መንፈስ ሊመራን ነው የመጣው ሲባል በሙሴ ህግ በስጋ መገረዝ፡ ቅዱስ ቀናትን መጠበቅ ሰንበትን መጠበቅ፡ ወዘተ ብዙ ነገሮች አካላዊ ግዴታዎች ነበሩ። ጌታ በጠበቀ ሁኔታ በመንፈስ ህግ መጣ በማቴ 5፡6፡7 ሲናገር እንደዚህ ሲባል ሰምታችሃል(በሙሴ ህግ ማለት ነው) እኔ ግን እዲህ እላችሃለሁ እያለ ምሳሌን ሰጠ

በሙሴ ማል በክርስቶስ ፈጽመህ አትማል

በሙሴ ጠላትህን ጥላ በከርስቶስ ጠላትህን ውደድ

በሙሴ አትዘሙት በክርስቶስ ወደ ምንጩ ሄዶ በአይንህ አይተህ በልብህ አትመኝ

እያለ ከስጋ ድካም ወደ መንፈስ ብርታት ዘወር እድንል አስተምራል

it’s easy to understand Simplicity makes the difference the Lord Jesus came with binding laws of the spirit. In Matt. 5, 6, and 7 Jesus said

“you have heard it said hmm..[by the LAW OF MOSES]…” that you are to do this or do that, but Jesus said, wala “BUT I SAY UNTO YOU…”

Get the point?

God said he would write His spiritual NEW COVENANT (not a revised version of the OLD COVENANT) upon the minds n hearts of His followers.

Circumcision was like foundation required very important to all Jewish peoples. Paul said “Circumcision IS N-O-T-H-I-N-G”!!!

ወደ ሮሜ ሰዎች 2:28 በግልጥ አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ አይደለምና፥ በግልጥ በሥጋ የሚደረግ መገረዝም መገረዝ አይደለምና፤29 ዳሩ ግን በስውር አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ ነው፥ መገረዝም በመንፈስ የሚደረግ የልብ መገረዝ ነው እንጂ በመጽሐፍ አይደለም፤ የእርሱ ምስጋና ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም
ጥያቄ/መልስ እውነተኛ እስራኤላዊ ማነው?

እግዚአብሔር ያዕቆብን እስራኤልን ብሎ መሰየሙ መንፈሳዊ ትግበራውን ማስተዋል መልካም ነው።
ዔሳው በጡንቻው ሲኖር: ያዕቆብም በጥበብ ይኖር ነበር ይሁን እንጂ ጠቢብ ሰው ጥበቡን ለመልካም ሆነ ለክፉ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። ያዕቆብ ዔሳውንና አባቱን ጨምሮ እንዲያታልል ጥበቡን አጣሞ ተጠቅሞበት ነበር። በዚህም ምክንያት በማሰናከል ስራው ተሰዶ ከቤተሰቦቹ ተለያይቶ በሶርያ አገር ከአጎቱ ላባ ጋር መኖር ነበረበት። እሱ ከሱ በባሰ አታላይ ላይ እ/ር ጥሎት አጎቱ እያምታታው 20 ዓመታት ከሱጋር አሳልፏል። ላባ ትንሽ ብልሹነት ያለው ባህሪ ነበረው። የያዕቆብን ደሞዝ አሥር ጊዜ ቀይሮቷል ( ዘፍ 31 :7 ). ይሁን እንጂ አሁንም አጎቱን ልእለብልጠት ተጠቅሞ በመብለጥ በአጎቱ ሜዳና ወጪ ሀብታም ለመሆን ቻለ። በመጨረሻም ያዕቆብ ወደ ከነዓን (ወደ ፍልስጤም) ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ።

ወደ ቄው ሲመለስ በያቦቅ ወንዝ በኩል ቆመ። ዔሳው ከ 400 ቀስተኞች ሰዎች ጋር እርሱን ለመገናኘት እየመጣ መሆኑን ሰማ ደነገጠ በእርግጥ ፈራም እና በዚያ ምሽት ለመጸለይ ወጣ ቃሉ እንዲህ ይላል :

‘ያዕቆብ ግን ብቻውን እዚያው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስኪነጋ ድረስ ሲታገለው አደረ። ያም ሰው ያዕቆብን ታግሎ ማሸነፍ እንዳቃተው በተረዳ ጊዜ፣ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ በግብ ግቡም የያዕቆብ ጭን ከመጋጠሚያው ላይ ተናጋ። በዚያን ጊዜ ሰውየው፣ “እንግዲህ መንጋቱ ስለ ሆነ ልቀቀኝና ልሂድ” አለው። ያዕቆብም፣ “ካልባረክኸኝ አልለቅህም” አለው። ሰውየውም፣ “ስምህ ማን ነው?” አለው። እርሱም፣ “ያዕቆብ ነው” አለ። ሰውየውም፣ “ከእግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ፣ ከሰዎችም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና ከእንግዲህ ስምህ እስራኤል እንጂ፣ ያዕቆብ አይባልም” አለው። ‘ዘፍጥረት 32:24-28

ያዕቆብ የሚለው ስም ቃል በቃል ሲተረጎም “ተረከዝ ያዥ” “a heel-catcher,” ማለት ሲሆን ያምማለት አሰናካይ፤ ጠላፊ ወይም አታላይ ማለት ነው.። እስራኤል ማለት “እግዚአብሔር ይገዛል ወይም የሚገዛው” “God rules, God commands.”ማለት ነው። አንዳንዶች እንደሚመስላቸውና እንደሚጠቁሙት እስራኤል ማለት “ከእግዚአብሔር ጋር ሆኖ መግዛት” “ruling with God,”ማለት ነው ይላሉ። ሽንገላውም “ከእግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ፣ ከሰዎችም ጋር ታግሎ አሸንፈዋል የሚለውን ለማጉላት ሲሆን እውነታው ግን ማንም ከእግዚአብሔር የበለጠ ኃይል የለውም እናም የአዲሱ ስም ትርጉም በግልጽ እንደሚያሳየው ያዕቆብ ያሸነፈው በመሸነፍ መሆኑ ተሰውሮባቸዋል። ያዕቆብ ይህንን የጨዋታውን ውድቀት በማሸነፍ የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነት ከተረዳ በኋላ አዲስ ስም ሰጠው ።

” እስራኤል = ‘”እግዚአብሔር ይገዛል ወይም የሚገዛው ፤ ማለት ነው ። የዕብራይስጥ ስሞች ውስጥ ወደ አርባ የሆኑ ስሞች የተቆራኙት ‘ኤል’ ወይም ‘ያህ ‘El’ ወይም ‘Jah’ በስተመጨረሻቸው ካለ የበላይ አድራጊው እግዚአብሔር መሆኑን የሚያሳይ ነው። ለምሳሌ ዳኒኤል cp. Dani -el, ‘ኤል’ የሚለው አድራጊው እ/ር መሆኑን የሚያሳይ ነው። እግዚአብሔር ይፈርዳል God judges.” ስለዚህም ነው.። እስራኤል Isra – el ‘ኤል’ የሚያሳየው የእ/ር አድራጊ መሆኑን ነው “እግዚአብሔር ይገዛዋል ወይም የሚገዛው” “God rules.”ማለት ነው።

ያቆብ በመለው ስም ና ተፈጥሮ ሳይለወጥ በፊት [“ተረከዝ ያዥ” “a heel-catcher,” ማለት ሲሆን ያምማለት አሰናካይ፤ ጠላፊ ወይም አታላይ ማለት ነው.።] በብዙታግሎ ተሳክቷል ለ ቡክርና መብቱ ተሟግቷል እና ተሳክቶለት ነበር (25 29-34)። ከሱ በባሰ ጨላጫ ከባርነት ለመውጣት ከላባ ጋር ተሟግቷል እና ተሳክቶለት ነበር (27). በዚህም ‘ከሰው’ ጋር ተሟግቷል እናም ተሳካለት ማለት ነው። አሁን ከእግዚአብሔር ጋር ይሟገጣል- እናም አልተሳካለትም። ምክንያቱም ሌባውና አሰናካይ ማንነቱን ተወስዶበት የለወጠው ነገር አለ አሁን ያቆብ ሳይሆን የሚያዘው እ/ር ነው። ስም በመጽሓፍ ቅዱስ የሚያሳየው ተፈጥሮንና ባህርይን ነውና። [እስራኤል ማለት “እግዚአብሔር ይገዛል ወይም የሚገዛው” “God rules, God commands.”ማለት ነው። ] ስለዚህም ከዚህ የምንማረው የገባው የተባለ የእ/ር ልጅ ማለትም ወደ ክርስቶስ አእምሮ እየተጠጋ ነው ወይም እየበሰለ ነው በተባለ ቁጥር በእግዚአብሄር ላይ ጥገኝነቱ ጨምረዋል እኔነቱ እየጠፋ ጌታ እየደመቀ ነው ማለት ነው።

ያቆብ ህይወት ትምህርቱ ቢቀርልን ለእያንዳዳችን በጣም አስፈላጊ የሆነውን እናስተውላለን ጌታ ልክ እንደ ያዕቆብ በባህሪያችን ላይ ለውጥ በማድረጉ እኛ እስራኤላዊ ነን እስራኤል Isra – el ‘ኤል’ የሚያሳየው በሂወታችን የእ/ር ገዢነት ፤ አድራጊ መሆኑን ነው። “እግዚአብሔር ይገዛዋል ወይም የሚገዛው” “God rules.”ማለት ነው።. እኛ ሁላችንም ልንማረው የምንችለው ያዕቆብ የተማረው ትምህርት ነው። ከእግዚአብሔር የበለጠ ኃያል ሰው መሆናችንን የምናስተምረው ትምህርት ከንቱ ነው። በእግዚአብሔር ሉዓላዊነት ላይ እምነት ሊኖረን የሚገባን እና ከሥጋ አማካኝነት በትንሽ በትንሽ ድጋፍ ለእ/ር ብናደርግለት የገባውን ቃልኪዳን ለማስፈፀም ይችላል ብለን እግዚአብሔርንም ሌሎችን መዋሸት ወይም ማጭበርበር አያስፈልገንም። ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች የሚሠራው የሚያስበው ያዕቆብነት ብቻ እንጂ እስራኤል አይደለም። የእ/ር እስራኤል በእ/ር ሉአላዊነው ታምኖ የማንንም ተረከዝ አያሰናክልም።

ስለዚህ፡ ያዕቆብ እስራኤል ሆኖ እንዳልተወለድ አይተናል። እስራኤል ሆኖ የተቀየረው በብዙ ተግባራዊ ትምህርት ቤት እ/ር አሳልፎት በኃላ በእግዚአብሔር ሉዓላዊነት ከገባው ቡሃላ ነበር ለውጥ የመጣው። ስለዚህ፡ “እስራኤል” የሚለው ቃል የትውልድ ሃረግ genealogy አይደለም። ነገር ግን የባህርይ ለውጥ ህያው ምስክርነት ነው። ከጊዜ በኋላ የያዕቆብ ዝርያዎች “እስራኤላዊያን” ተብለው የተቆጠሩት እንደገና በባህርይ ለውጥ እስራኤል ተብሎ ድጋሚ ከተሰየመው ሰው ዘር መሆናቸውን ለማሳየት ነው።

ይህ የመጀመሪያው ቁልፍ ነገር የስያሜው ትርጉም ከተረዳን እስራኤላዊ ማነው ብለን ስናጠና በቀላሉ ይገባናል።

ወደ ሮሜ ሰዎች 2:28 በግልጥ አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ አይደለምና፥ በግልጥ በሥጋ የሚደረግ መገረዝም መገረዝ አይደለምና፤29 ዳሩ ግን በስውር አይሁዳዊ የሆነ አይሁዳዊ ነው፥ መገረዝም በመንፈስ የሚደረግ የልብ መገረዝ ነው እንጂ በመጽሐፍ አይደለም፤ የእርሱ ምስጋና ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው አይደለም

*ወደ ሮሜ ሰዎች 9:6 ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥7 ነገር ግን፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል ተባለ።

8 ይህም፥ የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው።26 እናንተ ሕዝቤ አይደላችሁም በተባለላቸውም ስፍራ በዚያ የሕያው እግዚአብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉ ይላል።

በቅድሚያ እነዚህ የ-ሥ-ጋ ል-ጆ-ች የ-ሆ-ኑ የእ-ግ-አ-ብ-ሔ-ር ል-ጆ-ች አ-ይ-ደ-ሉ-ም :; ተስፋው በክርስቶስ ላለ ብቻ ነው በክርስቶስ እስኪሆኑ ድረስ የዛሬው ጥያቄ አይመለከታቸውም። አሁን ያሉበት ተፈጥሮ ጌታ እንዳላቸው። በክርስቶስ ካልሆኑ የማን ልጆች እንደሆኑ እነግርሃለሁ የአባታቸው የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው። የእፉኝት ልጆች። 41 እናንተ የአባታችሁን ሥራ ታደርጋላችሁ አላቸው። 42 ኢየሱስም አላቸው፦ እግዚአብሔርስ አባታችሁ ከሆነ በወደዳችሁኝ ነበር፤ እኔ ከእግዚአብሔር ወጥቼ መጥቻለሁና፤ እርሱ ላከኝ እንጂ ከራሴ አልመጣሁምና። 44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ ወደ ሮሜ ሰዎች 9:6 ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም 8 ይህም፥ የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው

So drastic domed was this change brought by the Lord Jesus Christ, that Paul said that a #PHYSICAL #JEW of the PHYSICAL NATION OF ISRAEL, who is PHYSICALLY CIRCUMCISION in the flesh only, IS #NO #JEW AT ALL!!! But a #GENTILE, not of the nation of Israel, and #NOT #PHYSICALLY CIRCUMCISED in the flesh, but CIRCUMCISED #IN HIS #HEART, HE, A #GENTILE, IS A #JEW!!! (Rom. 2:27-29).

Now then, with understanding in mind turn to Col.2:19-13:

“And ye are #COMPLETE #IN #HIM, which is the head of all principality and power: In Whom also ye #ARE CIRCUMCISED [how?]with the circumcision #MADE #WITHOUT #HANDS, in putting off the body of the SINS OF THE FLESH by the CIRCUMCISION OF CHRIST: buried #with #Him in #BAPTISM [how? same way! “#without #hands” or water], wherein also ye ARE RISEN WITH HIM through the faith of the operation of God, Who has raised Him from the dead. And you, being DEAD IN YOUR SINS and the uncircumcision of your flesh, has he quickened [made alive] together with Him, having FORGIVEN YOU ALL TRESPASSES.”
10 ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።

11 የሥጋንም ሰውነት በመገፈፍ፥ በክርስቶስ መገረዝ፥ #በእጅ #ባልተደረገ #መገረዝ በእርሱ ሆናችሁ ደግሞ #ተገረዛችሁ።

12 #በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ።
13 እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ። በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ።

ጳውሎስ ስንት #ጥምቀት አለ አለን ? አዋን #አንድ ጥምቀት፣ ኤፌ4:4 በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት #አንዲት #ጥምቀት፤
“There is #ONE body, and #ONE Spirit, even as ye are called in ONE hope of your calling; #ONE Lord, #ONE faith, #ONE #BAPTISM, #ONE God and Father of all, Who is above all, and through all, and in you all” (Eph. 4:4-6).

Water baptism avails us #NOTHING unless we are #BAPTIZED INTO #CHRIST (Rom. 6:3-7) with a baptism #WITHOUT #HANDS–not of the letter and the flesh, but of the #SPIRIT!

Its clear nothing that we do that starts in the flesh can add one cubic to our spiritual stature or life.

I hope that helps your understanding a little better, The Lord Jesus Christ came IN THE #FLESH to lead us #INTO THE #SPIRIT. ወንድም ቢኒ።


  • http://stream.zenolive.com/u3ebzsedgceuv
  • ወንጌል ራድዮ በወንድም ቢያንም Bro. Bini TRUTH IN LOVE, RECONCILIATION OF ALL MANKIND UNDERSTANDING AND BEYOND
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/umhzr6hq7yzuv?zs=oRSj43vJRBK7sKie97UJlg
  • Glorious Harvest Worship Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/wsat39ewmd0uv?zs=Em3pukmTTbelFhx1TL3lTg
  • Wongel FM The Cloud of Glory International Church and Prayer Center (CGIC)
  • Pentecostal
  • http://stream.zenolive.com/gpsmxgas3vduv
  • ህያው ተስፋ ራድዮ Hiyaw Tesfa Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-162.zeno.fm/pfaho9uockwuv?zs=Aahd31R7T86lNKGGJUJbZQ
  • Orthodox Radio Ethiopian Orthodox Church Mezmur
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-152.zeno.fm/xbpzacbw298uv?zs=CC35I_UPS6WxAa7xMo7ArA
  • Bete Meskel Ethiopian Orthodox
  • Ethiopian Orthodox Radio
  • https://stream-151.zeno.fm/qt90skpqp0hvv?zs=MWJISXawTyWTYWk8M2NR5w&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Birhan Gospel Radio
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/074mnuw3sfeuv?zs=HAJmne4CTamoHCdyYE-irg
  • Yenigat Kokeb
  • Pentecostal
  • https://stream-152.zeno.fm/q6zt1xhvcd5tv?zs=sBLthcwlSbaiBEsYZ3yBaw&aw_0_req_lsid=0ccd358e002df8f6b4c02dc73f5596cc
  • Heaven Radio-Medan Radio በአዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ውስጥ ሜዳን ሬዲዮ እ.ኤ.አ. ከ 2016 ዓ.ም. ጀምሮ አየር ላይ ነበር ፡፡
  • Pentecostal
  • https://stream-153.zeno.fm/7x9ztyvaqxhvv?zs=4lJgENOLTgSasoQNoGylfA
  • Berhan Protestant mezmur ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች Amazing Worship songs
  • Pentecostal
  • http://stream-149.zeno.fm/k1yczycy49duv?zs=cQyBKF5CSxWQ2edXJhSUiA&_=1
  • Kingdom Resources Radio
  • RECONCILIATION
  • https://stream-153.zeno.fm/ogarxmw0gm7uv?zs=SKZ3MkSnQIGJPNRScd6xgw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • Christ our pass over international church
  • Pentecostal
  • https://stream-151.zeno.fm/bbnz36ojnrktv?zs=C3yJLoPvTmKMXSSZ_aFbuw&aw_0_req_lsid=3bb4bc98aeab911e46be71b281542fb0
  • የፀጋ ድምፅ ራድዮ Christian teaching,prayer,worship song....
  • Pentecostal
  • https://stream-150.zeno.fm/1zkgshv99e9uv?zs=G10XtIGRR9iYWQ0GEBITRA&aw_0_req_lsid=af514e8404312f69a7e6630a4157e1f0
  • Good News for Nation (GNN) የምስራች አገልግሎት
  • Pentecostal