
ፍጥረት በፈቃዱ አልወደቀም በፈቃዱም አይድንም ከመንፈሳዊ ሞት የሚያድን እግዚአብሔር ብቻ ነው። ምሳሌ20: 24 የሰው አካሄዱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እንግዲያስ ሰው መንገዱን እንዴት ያስተውላል?
24 Man’s goings are of the Lord; how can a man then understand his own way? ፍጥረት ለከንቱነት ተገዝቶአልና፥ በተስፋ እግዚአብሔር ስላስገዛው ነው እንጂ በራሱ ፈቃድ ወዶ አይደለም፤ እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን ለእግዚአብሔር ባለመታዘዝ ሚስጥር ዘግቶታልና።
አሁን ተስፋው ፍጥረት ራሱ ከጥፋት ባርነት ነፃ ወጥቶ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደሚሆን ክብር ነፃነት እንዲደርስ ነው። ለዚህም ፍጥረት ሁሉ እስከ አሁን ድረስ አብሮ በመቃተትና በምጥ መኖሩን እናውቃለንና።
እርሱም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን የመንፈስ በኵራት ያለን ራሳችን ደግሞ የሰውነታችን ቤዛ የሆነውን በልጅነት ክብር በሙልአት እንወረስ ዘንድ እየተጠባበቅን ራሳችን በውስጣችን እንቃትታለን።
በአባቱ መንፈሳዊ ልእለ ተፈጥሮ ፈቃድ በአባቱ ቤት በህይወት በትድላና በደስታ የሚኖረው በቤት ያለው ልጅ እና ከአባቱ ህይወት ተድላና ደስታ የጠፋው ልጅ ሁለቱም ለአባታቸው ልጆች ናቸው “የሰውን ልጆች ወደ አሰር ታወርዳለህ የሰውን ልጆንም ተመለሱ ትለህ” , #የጠፋው ልጅም የጠፋው የሚል ቅፅል ስም ተጨመረበት እንጂ ልጅ የሚለው ስያሜ አልተፉቀም የአሳማው አሰሩ ሲበዛበት የአባቱን መልካም ልብ እንዲያስታውስ ወደ ልቡ እንዲመለስ ይሆናል ወደ አባቱም ደስታና ዕረፍት ይገባል። አባትም “ልጄ ሞቶ ነበር አሁን ወደ ህይወት መጣ” ብሎ ደስ ይለዋል። ትንሽ ቅር የሚለው በቤት ያለው ያልበሰለው የአባት የልብ ትርታ በሙልአት ያልገባው ልጅ ነው።
በትልቁ ከእግዚያብሄር ህይወት የጠፋው ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ ነበረና።
የሉቃስ ወንጌል3:38… አዳም የእግዚአብሔር ልጅ።
38 ……which was the son of Adam, which was the son of God. ወንድም። ቢኒ።